cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Commercial Bank of Ethiopia - Official

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1,940 branches across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia

Show more
Advertising posts
150 149
Subscribers
+7924 hours
+2 1067 days
+8 74830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ገንዘብ ነክ ያልሆኑ አገልግሎቶችን በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ይጠቀሙ! ************* • እለታዊ የውጭ ምንዛሬ መረጃ፣ • የባንካችንን አገልግሎት መስጫ ስፍራዎች መጠቆሚያ፣ • አስተያየት መስጫ፣ • ለሌሎችም ገንዘብ ነክ ያልሆኑ አገልግሎቶች የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ብቻ በቂ ነው! የሞባይል መተግበሪያውን ከፍተው ውደውስጥ ሳይገቡ አገልግሎቶቹን ያገኛሉ፡፡ የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ለማውረድ፡ • ለአንድሮይድ ስልኮች፡- https://play.google.com/store/search?q=cbe%20mobile&c=apps • ለአይፎን ስልኮች፡- https://apps.apple.com/us/app/cbe-mobile-banking-new/id1534203410
Show all...
👍 38 2
Photo unavailableShow in Telegram
የነዳጅ ክፍያዎን በሲቢኢ ብር በቀላሉ ይፈፅሙ! ********** አዲስ በተሻሻለው የሲቢኢ ብር መተግበሪያ የነዳጅ ክፍያን መፈፀም እጅግ ቀሏል፡፡ የነዳጅ ቀጂውን ስልክ ቁጥር፣ የሚገዙትን የነዳጅ መጠን እና አይነት እንዲሁም ታርጋ ቁጥርዎን በማስገባት ብቻ ክፍያውን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ! ********** የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ለማውረድ/ለማዘመን፡ • ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr • ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787 #CBE #cbebirr #fuel #payment
Show all...
👍 23 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
Commercial Bank of Ethiopia Exchange Rate Applicable for Thursday, 19 September 2024. For more information: https://combanketh.et/en/exchange-rate #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
Show all...
👍 33😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሲቢኢ ፔይ ባንድ ለምቾት እጅዎን ይስጡ! ******** እጅ ላይ የሚታሠር ያለንክኪ • ከኤቲኤም ገንዘብ ለማውጣት • ክፍያ ለመፈፀም የሚያስችል ዘመናዊ የክፍያ መፈፀሚያ አማራጭ፡፡ #CBE #payband
Show all...
👍 56 11😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ታታሪ ወጣቶች ነገን ዛሬ ይሠራሉ! የታዳጊ ወጣቶች ቁጠባ ሒሳብ ======== የታዳጊ ወጣቶች ቁጠባ ሒሳብ በተለያዩ የገቢ ማስገኛ ሥራዎች ተሰማርተው ራሳቸውን የሚያስተዳድሩ ታዳጊ ወጣቶች ከሚያገኙት ገንዘብ በመቆጠብ ለነገ ስኬታቸው መሠረት የሚጥሉበት ነው። • ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ የተሻለ ወለድ ያስገኛል፡፡ • ዕድሜያቸው ከ14-17 ዓመት የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች የሚከፍቱት ሒሳብ ነው፡፡ • ከወላጆቻቸው ወይም ከአሳዳጊዎቻቸው ጋር የሚኖሩ ወጣቶች ይህን የቁጠባ ሒሳብ በወላጆቻቸው ወይም በአሳዳጊዎቻቸው አማካኝነት መክፈት ይችላሉ።ታታሪ ወጣቶች ነገን ዛሬ ይሠራሉ! #CBE #Teen #saving #youth #bank #Ethiopia
Show all...
👍 44 9😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
Commercial Bank of Ethiopia Exchange Rate Applicable for Wednesday, 18 September 2024. For more information: https://combanketh.et/en/exchange-rate #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
Show all...
👍 28 9😁 5
Photo unavailableShow in Telegram
የሲቢኢ ብር ወኪሎች ሊሸለሙ ነው! *** የላቀ አፈፃፀም የሚያስመዘግቡ የሲቢኢ ብር ዋና ወኪሎች እና ወኪሎች ይሸለማሉ! **** የሽልማት መስፈርቱን እና ሌሎች ጉዳዮችን በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Agent_and_Super_Agent_Reward_Criteria_53533f2f0a.pdf ********** #cbe #cbebirr #agent #prize #banking #ethiopia combanke #Super
Show all...
24👍 18
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቀም ያለ ተጨማሪ ማበረታቻ! ለአዲስ ዓመት #CashGo ****** ለአዲስ ዓመት በካሽጎ ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎ ጠቀም ያለ ተጨማሪ ማበረታቻ ያገኛሉ! መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልዎ! ********* የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306 #cbe #CashGo #visa #mastercard #moneytransfer
Show all...
👍 30 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለተሻለ ነገ... የትምህርት ቁጠባ ሂሳብ =============== የርስዎንም ሆነ የልጆችዎን የከፍተኛ ትምህርት ወጪ ለመሸፈን የትምህርት ቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ! #CBE #education #saving #ትምህርት #ቁጠባ #ሂሳብ #ወላጆች #ከፍተኛትምህርት #ገንዘብ
Show all...
23👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
Commercial Bank of Ethiopia Exchange Rate Applicable for Tuesday, 17 September 2024. For more information: https://combanketh.et/en/exchange-rate #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
Show all...
👍 50😁 15 9
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.