cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Show more
Advertising posts
276 237
Subscribers
+48024 hours
+1 8457 days
+12 11830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ዴቪድ ራያ 🗣 ዛሬ ያዳንኩት ኳስ እማይታመን ነበር ምናልባት በ እግርኳስ ታሪኬ ምርጡ ላይሆን ይችላል ግን እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ካዳንኳቸው ኳሶች ውስጥ ምርጥ 3 ውስጥ ይገኛል። @DREAM_SPORT
Show all...
21👍 7😁 1
MOTM PLAYERS 💫 @DREAM_SPORT
Show all...
12👍 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአትላንታ አሰጣኝ ጋስፔሬኒ ስለ ጨዋታው🗣 “አርሰናሎች ከኛ ጋር ነጥብ በመጋራታቸው በጣም የተደሰቱ ይመስለኛል። በጨዋታው መሀል ስለሳቱት ፍፁም ቅጣት ምት🗣“ዴቪድ ራያ ኳሱን የመለሰበት መንገድ በጣም ገራሚ ነበር ድመት ነበር የሚመስለው። ተመልሶ የተሞከረበትን ደሞ ያዳነበት መንገድ የማይታመን ነበር። @DREAM_SPORT
Show all...
🔥 21👏 5 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወቅታዊ የስፖርታዊ ክስተቶችን በአስገራሚ ምስሎች በመግለፅ የሚታወቁት B/R FOOTBALL የዛሬውን ዴቪድ ራያ ያዳነውን ኳስ በማስመልከት ያጋሩት ምስል 😅 @DREAM_SPORT
Show all...
14👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሀንሲ ፍሊክ በአሰልጣኝነት ዘመኑ በቻንፕየንስ ሊግ ታሪክ የምድብ ጨዋታ ሲሸነፍ የዛሬው ለመጀመርያ ጊዜ ነው @DREAM_SPORT
Show all...
😁 13 8👍 6
ዲያጎ ሲሞኔ ባለቀ ደቂቃ ጄሚኔዝ ጎል ሲያስቆጥር በስሜት ቦታቸውን ለቀው ከተጫዋቾቹ ጋር ደስታውን ሊገልፅ ሄዶ ነበር 😅 @DREAM_SPORT
Show all...
👏 8🏆 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከለንደኑ ክለብ ቼልሲ ወዴ ሌላኛው የለንደን ክልብ ወደሆነው አርሰናል ተዘዋውሮ የነበረው ራሂም ስተርሊንግ በ አውሮፓ ቻንፕየንስ ሊግ ታሪክ ለተለያዩ 4 ክለቦች የተጫወተ የመጀመርያው ኢንግሊዛዊ ተጫዋች ሆኖ ተመዝግቧል። @DREAM_SPORT
Show all...
16😁 12👍 4🤣 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 8 4
ዴቪድ ራያ ፔናሊቲ እና ድጋሚ ሲሞክር ኣዳነ 😌👏
Show all...
👍 63 16👏 11🔥 7🙈 6
ሳተውውው አታላንታዎችችችች
Show all...
🤬 25👍 11💔 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.