cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopia Commodity Exchange

Vision: To become a leading and dynamic Exchange in Africa.

Show more
Advertising posts
6 673
Subscribers
+1224 hours
+657 days
+30330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የመጋዘን ደረሰኝ ስርዓት ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው የላቀ ነው (አቶ ዳንኤል ኦላኒ) =============================== መስከረም 9/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ እና ከUNIDO ጋር በመተባባር የፋይናንስ ተቋማት፣ የህብረት ስራ ማህበራት፣ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችና የስንዴና አኩሪ አተር ግብዓት ተጠቃሚ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመጋዘን ደረሰኝ ስርዓት ዙሪያ የውይይት መድረክ እያከናዎነ ነው። አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው ለማምረት የሚያስችል የደረሰኝ መጋዝን ስርዓት በመዘርጋት ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ግብዓት የሚሆኑ ምርቶችን ወደ ስርዓቱ በማስገባት ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የጠቀሱት የመሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ አማካሪው አቶ ዳንኤል ኦላኒ የመጋዘን ደረሰኝ ስርዓቱ አምራች ኢንዱስትሪዎች ጥራቱን የጠበቀ ምርት በሚፈልጉት መጠን ያለምንም ማቋረጥ እንዲያገኙ ከማስቻሉም በላይ በምርት ስብሰባ ወቅት ይባክን የነበረውን ሀብት ከብክነት በመታደግ አርሶ አደሩ ላመረተው ምርት ተገቢውን ዋጋ እንዲያገኝ በማስቻል ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው የላቀ ነው ብለዋል። በውይይት መድረኩ የመጋዘን ደረሰኝ ስርዓት ለአምራች ኢንዱስትሪ ፖርኮች እያበረከተ ያለው አዎንታዊ ፋይዳና የሌሎች ሀገራት ተሞክሮ እንዲሁም በአግሮ ኢንዱስትሪ ፖርኮች መሰማራት ያለውን ጠቀሜታ የሚያሳዩ ሰነዶች ቀርበው ውይይት እንደሚደረግባቸው ይጠበቃል።
Show all...
01:53
Video unavailableShow in Telegram
ጥቅል የቅድመ ግብይት መረጃዎች መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም General Pre-Trade Information’s September 20, 2024
Show all...
21.84 MB
01:53
Video unavailableShow in Telegram
ጥቅል የቅድመ ግብይት መረጃዎች መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ.ም General Pre-Trade Information’s September 19, 2024
Show all...
22.42 MB
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የዕለቱ የግብርና ምርቶች የግብይት መረጃ መስከረም 08 ቀን 2017 ዓ.ም #Ethiopia #Commodity #Exchange (ECX) #Daily #Commodity #Trade #Data Date: Sept 19, 2024
Show all...
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የዕለቱ የግብርና ምርቶች የግብይት መረጃ መስከረም 07 ቀን 2017 ዓ.ም #Ethiopia #Commodity #Exchange (ECX) #Daily #Commodity #Trade #Data Date: Sept 17, 2024
Show all...
01:53
Video unavailableShow in Telegram
ጥቅል የቅድመ ግብይት መረጃዎች መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም General Pre-Trade Information’s September 17, 2024
Show all...
21.84 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የምስራች የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አካዳሚ በ Commodity Warehousing & Inventory Management ስልጠና መስጠት ጀመረ!! የ#ኢትዮጵያ #ምርት #ገበያ #አካዳሚ በግብርና ምርቶች ጥራትና ደረጃ አወጣጥ ላይ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ የግብርና ምርቶች የማከማቻ ስርዓት በሰለጠነና ዘመናዊ በሆነ መንገድ ለማስተዳደር የሚያስቸለውን Commodity Warehousing & Inventory Management ስልጠና በዘርፉ የተካበተ ልምድና የትምህርት ዝግጅት ባላቸው ባለሙያዎቹ መስጠት ጀምሯል፡፡                 👉 ስልጠናው ሰዓት፡     30 ሰዓት                  👉  የሚፈጀው ጊዜ፡       10 ግማሽ ቀናት                  👉  ዋጋ፡                        5,000 ብር ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ: Registration Link: 👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe9XBw_BXSv56zYBUUjdaDypd74CUlIn4NKPci3vZswfcPbrw/viewform?usp=sf_link ለተጨማሪ መረጃ በ 0989 930461 ይደውሉ ECX Academy: Center of Excellency #ecxacademy #ECX #exchanges በአከዳሚው ስልጠና በመውሰድ ክህሎቶን፤ ሙያዎንና የሥራ ፈጣራ ዕድሎን ያስፉ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ- የሁላችንም ገበያ Google Docs #ECXAcademy Training Registration Form
Show all...
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የዕለቱ የግብርና ምርቶች የግብይት መረጃ መስከረም 06 ቀን 2017 ዓ.ም #Ethiopia #Commodity #Exchange (ECX) #Daily #Commodity #Trade #Data Date: Sept 16, 2024
Show all...
01:53
Video unavailableShow in Telegram
ጥቅል የቅድመ ግብይት መረጃዎች መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም General Pre-Trade Information’s September 16, 2024
Show all...
22.43 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.