cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Show more
Advertising posts
87 731
Subscribers
+6224 hours
+3047 days
+69430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

01:22
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑧⑧④]👌 #ቁርኣን
Show all...
8.78 MB
👍 31 6
00:59
Video unavailableShow in Telegram
Show all...
oEoCvASAuN0GmGt2gKJjNNelIeDLebINAQIID9.mp45.08 MB
😭 19 11👍 2💔 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 80 42👌 4👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሞደልሽ ማናት? ከዓኢሻህ በላይ ሞደል አለሽ? ﴿كنتُ أدخلُ بيتيَ الَّذي فيهِ رسولُ اللَّهِ ▪️ وإنِّي واضعٌ ثوبي وأقولُ: إنَّما هوَ زَوجي وأبي فلمّا دُفنَ عمرُ رضيَ اللَّهُ عنْهُ معَهم فواللَّهِ ما دخلتُهُ إلّا وأنا مشدودةٌ عليَّ ثيابي حياءً من عُمرَ﴾
Show all...
👍 111🥰 20 13😢 8👏 2
ምን የሚደብር ነገር እንዳለ ታውቃለህ? ዱንያ ስለጠበበችብህና አማራጭ ስላጣህ ብቻ ውስጥህ የማያምንበትን ነገር መሥራት። አላህ ይጠብቀን!
Show all...
👍 135 21😢 5😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
አፋልጉኝ ‼️‼️‼️ =========================== ✍️ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ረመዳን ሙራድ ሙሀመድ ይባላል። በቀን 07/01/2017 ከአዳማ ከተማ ቀበሌ 01 ልዩ ስሙ ገንደ ሀራ ( ጤናጣቢያ ሰፈር) ከወላጆቹ ጋር ከሚኖርበት  ቤት እንደወጣ አልተመለሰም። ልጁን ያየ ወይም መረጃውን ያገኘ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር ቢያሳውቀን ወሮታውን እንከፍላለን ፈላጊ:- ወላጅ እናት እና አባት 👉 0909303027 👉 0933343988
Show all...
👍 52 4😢 3
ኧረ! አንዳንድ እህቶች ግን ወላሂ የሌለ ቀበጣችሁ! ታውቋችኋል ግን? ወደየት እያመራችሁ ነው? ስልጣኔ መሆኑ ነው? የቱንም ያክል ብትዘሊ አንድ ቀን መለከ-ል-መውት እንደሚላክብሽ ረሳሽ እንደ? ኧረረረረ…!
Show all...
👏 84👍 50🤔 11😢 8🤯 3
Photo unavailableShow in Telegram
56👍 43
ትብብራችሁ ይፈለጋል‼ ================= ✍ ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወንድም የሚኖረው ገጠር ላይ ነው። የአላህ ውሳኔ ሆኖ አላህ ይጠብቀንና የአዕምሮ ህመምተኛ ከሆነ አመተተት አለፉ። አሁን ላይ በምስሉ ላይ በምትመለከቱት ሁኔታ ይገኛል። አባት የለውም፤ ወላጅ እናቱም ሚስኪን ናት። ከታች በምትመለከቱት ሁኔታ ትገኛለች። አንዳንድ ጊዜ ያስቸግራቸዋል ፤ ለመማታት ይሞክራል… ወዘተ። እንኳን ለማሳከም ምግብና መሰረታዊ ፍላጎታቸውን ለማሟላት ትቸገራለች። ወደየት ወስደው ማሳከም እንዳለባቸውም አያውቁም። አሁን ላይ የገንዘቡን ጉዳይ ከተባበራችኋቸው አዲስ አበባ መጥተው ከአማኑዔል ጀምሮ መሰል የአዕምሮ ህሙማን ማዕከላት ላይ ለመሞከር አቅደዋል። ግን ወደ አዲስ አበባ እንኳ የሚመጡበት የትራንስፖርትና ወጪያቸውን መሸፈኛ የላቸውም። አንዳንድ ጊዜ ከቀልቡ ሲሆን «በቃ! ገንዘቤን ጨርሼ እንዲህ ሆኜ ቀረሁ? የሚያሳክመኝ አጣሁ!…» ይልና ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል ብለውኛል። በዚህ ጊዜ እናት የበለጠ ታዝናለች፣ ታለቅሳለች። የምትችሉ ወንድምና እህቶች አላህ ከሰጣችሁ ላይ በሰመደቅ ተባበሯቸውና ልጃቸውን በአላህ ፈቃድ ያሳክሙት። ለመርዳት፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት፦ 1000353226855 ይማም ሙሐመድ
Show all...
😢 182👍 106💔 13 6🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉ ነገር በቀደር ነው። እጅህን አገጭህ ላይ ማስቀመጥህ እንኳ ቢሆን! አላህ የወሰነልህን ወደህ ተቀበል።
Show all...
👍 179🥰 41 14🤔 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.