cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fit Corner Sport- ፊት ኮርነር ስፖርት

Will provide different Training & Consultancy on fitness & wellness industry.

Show more
Advertising posts
1 170
Subscribers
+424 hours
+177 days
+3230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እዲሰሩ የሚመከሩት ለምንድን ነው? የስኳር በሽታ (Diabetes Mellitus):- ሥር የሰደደ የሜታቦሊክ በሽታ (metabolic disease) ሲሆን በደም ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ከፍ በማለቱ የሚከሰት ነው፡፡ ይህም በጊዜ ሂደት በልብ፣ በደም ሥሮች፣ በአይን፣ በኩላሊት እና በነርቭ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል፡፡ የስኳር በሽታ የሚከሰተው የሰውነት ሕብረ ህዋሳት(Cells) ለኢንሱሊን ምላሽ አለመስጠት ወይም አለመግባባት (type 2) ወይም በሰውነት ውስጥ ኢንሱሊን በበቂ ሁኔታ (ጭራሽ) አለመኖሩ ነው (type 1)፡፡ በጣም የተለመደው የስኳር በሽታ ዓይነት አይነት -2 (type 2) ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአለም ላይ 422 ሚሊዮን ሰዎች የስኳር በሽታ ያለባቸው ሲሆን አብዛኛዎቹ ታማሚዎች የሚገኙት ደግሞ በማደግ ላይ ባሉ ሃገራት ነው፡፡ በየአመቱ 1.5 ሚሊዮን ሰዎች በዚሁ በሽታ ምክንያት ይሞታሉ (WHO ፡ 2024)፡፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አዘውትሮ መሥራት ታዲያ ለስኳር ታማሚዎች የሚከተሉትን ዋና ዋና ጠቀሜታዎች ያስገኛል፡፡ •በሰውነት ውስጥ የሚገኝ የስኳር መጠን ይቀንሳል፤ •በሰውነት ሕብረ-ህዋሳት እና በኢንሱልን መካከል ተግባቦት እንዲፈጠር ያደርጋል፤ •የ HbA1c መጠን ከ7.0% በታች እንዲቀንስ ያደርጋል፤ •የስኳር በሽታ የሚያመጡ ችግሮችን (ውፍረት፣ ቦርጭ ….) ይቀንሳል፤ •በበሽታው ምክንያት የሚመጡ የአካላዊ ውስንነቶች (ህመሞች) ይቀንሳል፤ •የልብና የደም ዝውውር ስርዓትን ያሻሽላል፤ እነዚህን ጠቀሜታዎች ለማግኘት የስኳር ታማሚዎች የትንፋሽ (aerobic)፣ የጥንካሬ (resistance) ወይም በጥምር (aerobic & resistance combined) እቅስቃሴዎችን መስራት ይችላሉ፡፡
Show all...
👍 13
“ህብራችን ለአንድነታችንና ለዘላቂ ሰላማችን” በሚል መሪ ቃል በተስፋ ሜዳ ደማቅ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተከናወነ፡፡ ጳጉሜ 04/2016 ዓ.ም ሳርቤት፤ ተስፋ ሜዳ፤ አዲስ አበባ 🏃🏿‍♀️🏃🏿‍♂️🏃🏿 ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ከኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር “ህብራችን ለአንድነታችንና ለዘላቂ ሰላማችን” በሚል መሪ ቃል ሳርቤት በሚገኘው የተስፋ ሜዳ ደማቅ የአካል ብቃት እንቅስቀሴ ተካሄደ፡፡ በዚህ ደማቅ መርሃ ግብር ላይ በም/ፕሬዚደንት ማዕረግ የተከበሩ አቶ አዲሱ አረጋ፣ የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ማቴዎስ ብሩ፣ የፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንስትራክተር ነፃነት ካሣ፣ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ሰራተኞችና ሌሎች ጥሪ የተደረገለቸው እንግዶች ተሳትፈውበታል፡፡ የተከበሩ አቶ አዲሱ አረጋ ለመላው ኢትዮጵያዊያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን መጭው የ2017 ዓ.ም አንድነታችን የምናጠናክርበት፣ በህብር የምንኖርበትና ሠላማችንን የምናረጋግጥበት ጊዜ እዲሆን ምኞታቸውን ገልፀዋል፡፡ አቶ ማቴዎስ ብሩ በበኩላቸው መላው የኦሮሚያ ሰራተኞች እንደ ሁል ጊዜው ሁሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን አዘውትረው በመስራት ጤናቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ኢንስትራክተር ነፃነት ካሣ ሁላችንም አዲሱን ዓመት ጤናችንን በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለመጠበቅ የምንተጋበትና ጤናችንን ጠብቀን በሕብር የምኖርበት ዓመት እዲሆን ምኞታቸውን ገልፀዋል፡፡ 🏃🏿‍♀️🏃🏿‍♂️//🏃🏿🏃🏿‍♀️ #ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ #የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ # ጳጉሜ 4 - የሕብር ቀን
Show all...
👍 6👏 4👌 2
01:20
Video unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን በኢ.ቢ.ሲ ይጠብቁን!!
Show all...
32.80 MB
👍 10 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የማስ ስፖርት አድማቂው ዲጄ ሸዋ ከ ኢንስትራክተር ነጻነት ጋር በፊት ኮርነር ስፓር ጂም ያደረጉት አስገራሚ ቆይታ በቅርብ ቀን በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ቻናል EBC ይጠብቁን :::
Show all...
🔥 4 2👏 2
ወዳጅ ይሁኑን: https://youtu.be/9DkEHwEo7wc
Show all...
Ethiopia | የሀዋሳ ተመራቂ ተማሪዎች ፈተና ነጺ ስፖርት በሀዋሳ | Netsi Sport | #Hawassa_University | #absworkout

ይህንን ሊንክ 👉👉 Telegram:

https://t.me/FitCorner

Website:

https://netsisport.com/

Tik Tok :

https://www.tiktok.com/@netsisport?_t=8oMpNHC40DW&_r=1

YouTube:

https://youtube.com/@netsisport?si=GY0w80TrUxw12rjU

Facebook:

https://www.facebook.com/share/kwu8poEUEQJPc7aW/?mibextid=LQQJ4d

በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ #upperbodyworkout #homeworkout #fullbodyworkout #fullbodyworkout #homeworkout #musclebuilding #upperbodyworkout #45minuteworkout #workoutvideo #homeworkout #musclebuilding #cardioworkout #Adewa #adewaMusem #motivation #sports #body_builder #love #africa #athletics #health #motivation #weight_training #body_shape #sports #gymworkout #gymlover #followalongworkout #45minuteworkout #squad #GirlsWhoLift #Cycling #Gym #Gymrat #Physique #Gymjunkie #Gymaddict #Workoutvideos #Workouttime #Workoutclothes #Gymfit #Absworkout #Legworkout #chestday #youtubeworkout #youtube #sub #fitness #workout #homeworkout #cardio #exercise #workoutvideo #fitnessmotivation #fitnessjourney #youtubefitness #workoutathome #athomeworkout #homeworkouts #homefitness #youtubechannel #coreworkout #youtubeyoga #exercisevideo #exerciseroutine #weightloss #youtubeworkouts #lowimpactcardio #youtuber #absworkout #fitnessvideo #abworkout #fitfam #support #weightlossjourney #videofitness #workoutmotivation #hiitworkout #onlineworkout #noequipmentworkout #pilates #workoutvideos #dancecardio #youtubesub #quickworkout #youtubesubscribers #homeworkoutvideo #health #athomefitness #walkingworkout #cardioworkout #strength #motivation #hiit #barre #fitnessgoals #fitnessinspo #fitnesschannel #abs #smallyoutubers #personaltrainer #youtubemoms #momvlogs #momlifestylechannel

👍 8 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 7🥰 5 2🤩 2🎉 1🙏 1🆒 1
በጃን ሜዳ ስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ የአካል ብቃት አሰልጣኝነት ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም፤ ጃን ሜዳ *****//**** የአካል ብቃት አሰልጣኝነት ስልጠና በኢንስትራክተር ነፃነት ካሣ አማካኝነት በንድፈ ሃሳብ፣ የተግባር ትምህርትና በመስክ ምልከታ በታገዘ መልኩ ለ2016 ዓ.ም የክረምት ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ የሕብረተሰቡን የስፖርት ተሳትፎ ከፍ ለማድረግና በየጂሙ የሚሰሩ አሰልጣኞች ጊዜውን የሚመጥን ሳይንሳዊ ስልጠና በመውሰድ ማገልገል እንዲችሉና በሙያቸውም ተገቢው የሙያ ደረጃ /professional certificate/ እንዲኖራቸው ለማድረግ ታስቦ እየተሰጠ የሚገኝ ስልጠና መሆኑን ኢንስትራክተር ነፃነት ገልፀዋል፡፡ 🏃🏿‍♀️🏃🏿‍♂️****///*****🏃🏿🏃🏿‍♀️ #ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ #የአካል ብቃት ስልጠና #አዲስ አበባ
Show all...
👍 16🥰 5 2
ኢትዮጵያ በፓሪስ ኦሎምፒክ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች። ነሃሴ 4/2016 ዓ.ም፤ ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇 በወንዶች ማራቶን ውድድር አትሌት ታምራት ቶላ በ2:06:26 ሰዓት አዲስ የኦሎምፒክ ክብረ ወሰን በማስመዝገብ የመጀመሪያውን ወርቅ አሸንፏል። የፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንስትራክተር ነፃነት ካሣ ይኽ ድል ከ24 ዓመት በኋላ የተገኘ፣ ክብረ ወሰን የተሻሻለበትና የመጀመሪያው ወርቅ በመሆኑ ለኢትዮጵያዊያን ደስታውን እጥፍ ድርብ ያደርገዋል ብለዋል። 🥇🥇🥇🥇 #Ethiopia #Paris_Olympic #Athletics #stephcurry #Farm24 #D23 #photo #photographychallenge #ParisOlympics2024 #Paris2024
Show all...
👍 9 3👏 3🔥 1🤩 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.