cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

EOTC TV (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት)

Advertising posts
31 360
Subscribers
-1524 hours
-1497 days
-76130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
🌻ተቀጸል ጽጌ 🌻 በዐፄ ዳዊት ዘመን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ግማደ መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የገባበትና የ “ተቀጸል ጽጌ”(አበባን ተቀዳጅ) በዓል መስከረም ፲ ቀን ይከበራል፡፡
Show all...
የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን የ#EOTC TV የቲክቶክ አካውንትን ፍሎው በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፋ 👉 https://www.tiktok.com/@eotctvofficial/video/7415873696507694342?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Show all...
የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን የ#EOTC TV የቲክቶክ አካውንትን ፍሎው በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፋ 👉 https://www.tiktok.com/@eotctvofficial/video/7415873696507694342?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Show all...
የብፁዕ አቡነ ገብርኤል ወላጅ እናት ሥርዓተ ቀብር በታላቁ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ተፈጸመ። የብፁዕ አቡነ ገብርኤል ወላጅ እናት የእማሆይ አስካለ ማርያም ሥርዓተ ቀብር በርካታ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም ተፈጽሟል። (#EOTCTV መስከረም ፯ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም )
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.