cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

برنامج الأنيس للتجويد والقرآن الكريم

👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

Show more
Advertising posts
15 488
Subscribers
-524 hours
-837 days
-70130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌹ዛሬ በሱደይስ ነው እሽ👇 #سورة_الكهف 📚][]ሱረቱል ካፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[] ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው። 💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐 ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ልጁን «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክርያውለን ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ                   ⇩
Show all...
4_5947175978512946271.mp311.38 MB
👍 6 3
17:19
Video unavailableShow in Telegram
https://t.me/alanisquranacademy ➲◈ሡረቱ-ካህፍ የጁመዓ ስጦታዬ ✅       🌹ዉብና ማራኪየሆነ ቲላዋ  🌹 በኡስታዝ አቡ ነጅሚያ  ➲◈ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ ✅     🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷 * *اللَّهُــمَّ صـَلِّ وَسَـــلِّمْ علـى نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ* 🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷             📖🌸📖🌸📖🌸📖              
Show all...
1205.35 MB
💯 7👍 2👏 1
ኢላሂ የቁርአን ሰው አድርገን ያረብብብ 🔴ቢደመጥ የማይሰለች      የአላህ ቃል ብቻ ነው ባማረ ድምፅ 🔴ጣፋጭ ቲላዋ የማለዳ ግብዣዬ «ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦ 🔴 አትረበሽም 🔴አትጨነቅም 🔴አታዝንም 🔴ሁሌም ደስተኛ ናት
Show all...
4_5893475834907333117.mp35.28 MB
👍 21
🌴አስደሳች ዜና ከአል አኒስ ኦላይን የቁርአን ትምህርት ቤት .. ⚡በመላው አለም ለምትገኙ ለቁርአን ትምህርት ፈላጊዎች 🌙በአል አኒስ ኦላይን የቁርአን ትምህርት በ11 ኛ ዙር ለጀማሪ ቃኢዳ እና ለቁርአን ለተጅዊድ ተማሪዎች ምዝገባ ላይ መሆናችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ✨ብዙወችን ከቁርአን ጋር አስተዋውቀን አስኸትመን አስመርቀናል ቀርተው ሲያጠናቅቁ የማረጋገጫ ሰርትፍኬት እንሰጣለን ✨ አጋዥ የአል አኒስ ትምህርቶችን ለማግኘት 👇 https://t.me/alanisquranacademy join 👆 ቀጥታ ለመመዝገብ +251912917270 👈በዋሳፕ https://chat.whatsapp.com/L2rmWWsU33hIF50QqY9FuF
Show all...
برنامج الأنيس للتجويد والقرآن الكريم

👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

👍 8
Audio from ይህ የተጅዊድ ትምህረት ነው በኡስታዝ አቡ ነጅሚያhttps://t.me/alanisquranacademy📚🎧✔️🎁
Show all...
AUD-20240806-WA0001.m4a4.40 MB
➡️የጧት አዝካር ♦️አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምርhttps://t.me/alanisquranacademy
Show all...
4_6023579314950243639 (1).m4a15.27 MB
👍 3
Audio from https://t.me/alanisquranacademy የተጅዊድ ትምህረት በኡስታዝ አቡ ነጅሚያ
Show all...
AUD-20240805-WA0088.m4a4.25 MB
👏 8
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.