cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዶ/ር ኃይለልዑል-ሀኪሙ

📞 0974013612 በመደወል አስፈላጊዉን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ ። ለህክምና ቀጠሮ ብቻ ይሄን ተጭናችሁ 👉 @drhaileleulmd ስም እና ስልክ አስቀምጡ።

Show more
Advertising posts
7 981
Subscribers
-224 hours
-327 days
-14830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል አደረሳችሁ!
Show all...
29👍 9🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
አቦጊዳ ሮትራክት ክለብ ከብሄራዊ ደም ባንክ እና ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመተባበር ለ65ኛ ዙር የደም ልገሳ ኘሮግራም በመስቀል አደባባይ በሚገኘው የቀይ መስቀል ማዕከል  የፊታችን እሁድ ነሀሴ 19 አዘጋጅቷል። እርሶ የሚለግሱት ደም የ3 ሰዎችን ህይወት ያድናልና ለብዙ ታካሚዎች በህይወት መኖር የእናንተ ደም አስፈላጊ ነው። ስለዚህ በዚህ ታሪካዊ ቀን ተገኝተው ደም በመለገስ በየጤና ተቋማቱ በተለያየ ህመም የሚሠቃዩትን ህጻናት እና አዋቂ ህሙማን ፣ ወላድ እናቶችን እንዲሁም በካንሠር ህመም የተጠቁ ወገኖችን ህይወት እንዲታደጉ ተጋብዘዋል። #BloodDonation #RACAbugida
Show all...
👍 2🥰 2 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Mpox_Update የዝንጀሮ ፈንጣጣ (Mpox) የዓለም የህብረተሰብ የጤና ሥጋት ተብሎ ከተበየነ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአፍሪካ ውጪ በስዊድን በበሽታው የተያዘ ሰው መገኘቱ ሪፖርት ተደርጓል። የሀገሪቱ የህብረተሰብ ጤና ኤጀንሲ እንዳስታወቀው የተያዘው ግለሰብ በሽታው ሪፖርት በተደረገበት የአፍረካ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው ሲሆን አሁን ላይ በስቶክሆልም የማገገሚያ ሥፍራ ክትትል እየተደረገለት ነው ተብሏል። ይህ በስዊድን የተገኘው የMpox ዝርያ  በአፍሪካ ሀገራት ሥርጭቱ የጨመረው  #ክላድ1 (Clade_1) ቫይረስ ዝርያ መሆኑ ተገልጿል።
Show all...
👍 7 1
3ኛ ማስተርሴን በትላንትናው እለት ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በካዉንስሊንግ ሳይኮሎጂ በከፍተኛ ማዕረግ አጠናቅቄያለሁ። Master of Art in Counseling Psychology ዶክተር ኃይለልዑል መኮንን
Show all...
👏 132 32👍 25🏆 19🕊 5🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
የጭንቅላት ካንሰር(Brain Cancer) (በ ዶክተር ኃይለልዑል መኮንን) በአመት በካንሰር ምክንያት ከሚሞተው ሰው በጭንቅላት ካንሰር ብቻ 3% የሚያህሉቱ ህይወታቸውን ያጣሉ። ብዙ አይነት የ ጭንቅላት እጢዎች አሉ የተወሰኑቱ በፍጥነት ሲያድጉ የተወሰኑቱ ደሞ በዝግታ ያድጋሉ:: የካንሰር ሴሎች ቁጥራቸው ሲጨምርና በመጠንም ሲያድጉ ወደ ጤነኛው ሴል ይዛመታሉ::በተጨማሪ ጭንቅላት ውስጥ እብጠት በመፍጠር ምልክቶችን ሊያሳይ ይችላል:: የጭንቅላት ካንሰር ምልክቶቹ ምንድናቸው? 🔻ብዙ ጊዜ የመጀመሪያው ምልክት ሰውነት #ማንቀጥቀጥ(seizure) ነው:: 🔻ከማቅለሽለሽ እና ማስመለስ ጋር የሚከሰት ተደጋግሞ የሚመጣ #ራስ ምታት 🔻የ ዕይታ ለውጥ ፦ የምስል መደብዘዝ እና ለእይታ መቸገር 🔻የማስታወስ ችሎታ መቀነስ 🔻የሰውነት መስነፍ(paralysis) 🔻የባህሪይ ለውጥ ማምጣት ለጭንቅላት ካንሰር የሚሆን ምርመራ አለ? ኢሜጂንግ ከምንላቸው ውስጥ እንደ MRI እና CT SCAN በብዛት በሽታውን ለመለየት እንጠቀማለን::እንዲሁም ከ ኢሜጂንግ በኋላ እንደየ አስፈላጊነቱ የናሙና(Biopsy) ምርመራ ይደረጋል:: የጭንቅላት ካንሰር ህክምና አለው? የተለያዩ የህክምና ዘዴዎች አሉት ከነዚህም ውስጥ ቀዶ ጥገና ፣ የጨረር ህክምና፣ ኬሞቴራፒ ይጠቀሳሉ። ከ ህክምና በኋላ ምን መደረግ አለበት? 💠የካንሰር ሴሎቹ ድጋሚ እንዳይከሰቱ የህክምና ክትትል ያስፈልጋል::እንዲሁም በተጨማሪ ከሃኪሙ የሚሰጡትን የትኛውንም መልክት እና ትዕዛዝ መተግበር አስፈላጊ ነው:: እነዚህ ምልክቶች ከታዩ በቀላሉ በሽታው ስር ሳይሰድ የጤና ባለሙያዎችን ማማከር ብልህነት ነው:: @Dr_Haileleul_Mekonnen
Show all...
👍 14🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለተመረዘ ሰው ምን ማድረግ አለብን? 🔹የሚጠጣ/ የሚዋጥ መርዝ (ምሳሌ፡ የቤት ውስጥ የፅዳት ፈሳሾች፣ ፀረ-ነፍሳትና ፀረ -ተባይ መድሃኒቶች ፣ የሥራ ቦታ ኬሚካሎች፣ መድኃኒቶች…ወዘተ) •የህክምና ዕርዳታ እስከሚመጣ ድረስ ግለሰቡን በግራ ጎኑ አስተኝተው መከታተል ÷ ማስመለስም ሆነ ማንቀጥቀጥ ከተከሰተ ትንታ እንዳይፈጠር ይከላከላል። •የተመረዘው ሰው ካስመለሰ ወይም በአፉ ውስጥ የቀረ መርዝ ካለ በጣት ላይ ጨርቅ በመጠቅለል የግለሰቡን አፍ ማጽዳት ይገባል። •የመርዙ መያዣ ዕቃን በማንበብ ለድንገተኛ መመረዝ ማድረግ የሚገባዎትን መመሪያዎች ከያዘ በመከተል÷ የመርዙን ዕቃ የጤና ባለሙያ እስኪያየው ድረስ በቅርብ ማቆየት። •ራሱን ለሳተ ሰው በአፍ ምንም ነገር አለመስጠት! •ለሁሉም መርዞች በተለምዶ ‘ፈውስ ናቸው’ ተብለው የሚታሰቡ ማርከሻዎችን (እንደ ወተት ያሉ) አለመጠቀም! 🔹በፍጥነት ወደ ህክምና ቦታ በመዉሰድ የአንድን ሰዉ ህይወት መታደግ እንችላለን ። www.doctorhaileleul.com
Show all...
👍 15👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
በመላው ዓለም ሆናችሁ 1445ተኛውን የኢድ-አላድሃ (አረፋ) ክብረ-በዓል በማክበር ላይ ያላችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ። አደረሰን። ኢድ-ሙባረክ!
Show all...
23👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች! እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Show all...
21👍 3👏 3🔥 1
00:28
Video unavailableShow in Telegram
10.99 MB
👍 14 6
00:42
Video unavailableShow in Telegram
ሻወር በየስንት ጊዜ ይወሰዳል? የቆዳን ጤንነት ለመጠበቅ የሚመከረዉ ?
Show all...
16.42 MB
👍 22 4👏 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.