cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

KAl SPORT🕶⚽️👊

Welcome to our channel. If you use this channel, you will get football result,transfer news,videos & other informations. Çré@têr: @KalshaAuba14 Any suggestions: @Kaleab_solomon_bot የማስታወቂያ ስራ: @KalshaAuba14

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
192
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በደጋፊዎች ድምፅ ማሰን ማውንት የ2020/21 የቸልሲ የአመቱ ምርጥ በመባል ተመርጧል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቸልሲ የቲያጎ ሲልቫን ውል ለ አንድ አመት አራዘመ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰርጅዮ አግዌሮ ከሻምፕዮንስ ሊጉ ፍፃሜ ቡሀላ ባርሴሎናን በ ሁለት ዓመት ኮንትራት ለመቀላቀል መስማማቱን TYC Sports ዘግቧል ። @Kalsportgets @Kalsportgets
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ 35 አመቱ የ ማን ሲቲ ግብ ጠባቂ ስኮት ካርሰን ከ 10 አመት በሁዋላ በ ፕሪምየር ሊጉ ትናንት ለመጀመሪያ ጊዜ ተሰልፎ መጫወት ችሉዋል። @Kalsportgets @Kalsportgets
Show all...
የእንግሊዝ የኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ ፍፃሜ ⏰1፡15 🔵ቸልሲ 🆚 ሌስተር ሲቲ⚪️ 🏟ዌምብሌይ 🔵ቸልሲ ⚪️ሌስተር ሲቲ @Kalsportgets @Kalsportgets
Show all...
🔵 2
⚪️ 2
@like #6bb0c40e3aaeae011
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ 36ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ የትናንት ጨዋታ ውጤት ኒውካስትል 3-4 ማን ሲቲ ⚽️ #ክራፍት 25' ⚽️ #ካንሴሎ 39' ⚽️ #ጆይሊንተን ⚽️ #ፌራን_ቶሬስ 41' 63' 66' ⚽️ #ዊሎክ 63 🏟 ሴንት ጄምስ ፓርክ @Kalsportgets @Kalsportgets
Show all...
00:21
Video unavailableShow in Telegram
ትናንት በተደረገ የእንግሊዝ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የኒውካስትል ተጫዋቾች ለፕሪሚየር ሊጉ ሻምፕዮን ለማንችስተር ሲቲ ክብር ሰተዋል። @Kalsportgets @Kalsportgets
Show all...
2.92 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | በርንለይ ከ ሊድስ 11:00 | ሳውዛፕተን ከ ፉልሃም 04:00 | ብራይተን ከ ዌስትሃም 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ 10:00 | ጄኖዋ ከ አታላንታ 10:00 | ስፔዚያ ከ ቶሪኖ 01:00 | ጁቬንቱስ ከ ኢንተር ሚላን 03:45 | ሮማ ከ ላዚዮ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ኦግስበርግ ከ ብሬመን 10:30 | ቤልፊሌድ ከ ሆፈንየም 10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ስቱትጋርት 10:30 | ሊቨርኩሰን ከ ዩኒየን በርሊን 10:30 | ፍራይቡርግ ከ ባየር ሙኒክ 10:30 | ኸርታ በርሊን ከ ኮለን 10:30 | ሻልክ ከ ፍራንክፈርት 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ የኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ 01:15 | ቼልሲ ከ ሌስተር ሲቲ @Kalsportgets @Kalsportgets
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.