cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

@ Mother Special Photo Works and Poetry

Mother Mother Mother is the bread of life. If you want different settings, order it. For those of you who havent seen this channel, share it with us @ab_casting_movie_danc

Show more
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🎬 A.B INTERNATIONAL CASTING FILM PRODUCTION 🙋‍♂️ ሠላም እንደምን አላችሁ ዉድ የ A.B INTERNATIONAL CASTING FILM PRODUCTION ተከታዮች እና ውድ የጥበብ አፍቃሪ በሙሉ። ዘሬም እንደተለመደው አሪፍ ዜና እና የስራ ማስታወቂያ ይዘዤላቹ መጥቻለው፡፡ ፕሮዳክሽናችን ከዚ በፊተ በማስታወቂያው እንዳሳወቀው የኢትዮጲያ ፊልሞች ፕሮዲዩሰር ማህበር ከሆነዉ ከአርክሁድ የኔ ጋር ትልቅ ፕሮጀክት ለመስራተ ተፈራርሞ እንደ ነበረ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ማስታወቂያውን ከለቀቅንበት ጊዜ ጀምሮ በርከት ያሉ አዳዲስ እና ስራ ወዳድ እንዲሁም ጀግና ተዋናዮች ተመዝግበው ነበረ ሆኖም ድል ከቀናቸው እና ቀልጣፋ ከሆኑት ተዋንያን ጋር በመሆን ከአርክሁድ የኔ ጋር የተወሰኑ ስራዎች ሰርተን ጨርሰናል አስመርቀናል ተመስግነናልም ፡፡ አሁን ደሞ ከትልቁ dstv ጓዳ ጥሪ ቀርቦልናል. ታዲያ እኛም ከትልቁ ከንፓኒያቸው ብቅ ብለን በርከት ያሉ ተከታታይ ድራማዎች እና ፊልሞችን በታማኝነት አንድ ላይ ለመስራት አዲሱን የስራ ስምምነት የያዘ ውል ተፈራርመን ፕሮጀክቶቹን ተቀብለን ከች ብለናል፡፡ ይህንንም በማስመልከት ከፊታችን ለሚመጡት ትልልቅ የዲ ኤስ ቲቪ እና የሲኒማ እንዲሁም ለሞዴሊንግ ስራ ከህፃን እስከ አዋቂ ድረስ በርከት ያሉ እና ብቃት ያላቸዉን ተዋናዮችን እንፈልጋለን። ታዲያ ጥበቡ እያላቹ እድል ያላገኛችሁ ፍላጎቱ እያላቹ ስራዉ ያጣችሁ ይህ ለእናንተ ልዩ እና የማይገኝ እድል ነዉና ሳይሞላ እና የመመዝገቢያ ጊዜዉ ሳያልፍባቹ በፍጥነት ከታች በምናስቀምጥላችሁ አድራሻ እና ስልክ መመዝገብ ትችላላቹ። በርከተ ያለ ስራ እና ገንዘብ ስለሆነ ያለን ብዙ አክተሮችን ማሳተፍ እንፈልጋለን ስለዚ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ፡፡ እና ከዚ በፊት ተመዝግባቹ እስካሁነ ያልሰራችሁ ሰዎች ደሞ አስታውሱኝ፡፡ ☎️ 0925505817 ab man ☎️ 0937803694 dstv se ደዉላችሁ ለምትመዘገቡ ሰዎች በማንኛዉም ሰአት በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ። Tg @ab_casting_music @Dstv_ab_casting በቴሌግራም አካዎንቶቻችንም ላይ በማናገር መመዝገብ ትችላላችሁ ይህ እድል ትልቅ እድል በመሆኑ እንዳያመልጦት ቶሎ ተመዝገቡ ለአርቱ ፍቅር ያላቸዉ እህት ወንድም እናት አባት ወይም ልጆችም ካሎት መልክቱን በማስተላለፍ የእድሉ ተካፋይ እንዲሆኑ ማድረግ ይችላሉ። ስራዉ ለሴትም ለወንድም ሲሆን እድሜያቹ ከ17-65 ድረስ ለሆናችሁ ሰዎች በሙሉ እድሉ ክፍት ስለ ሆነ መመዝገብ ትችላላችሁ። እኔ በሌላ ማስታወቂያ እስክንገናኝ ድረስ መልካም እድል እየተመኘዉ ተለየዋችሁ ። --------------------------------------------------👇👇👇👇👇👇 ለተጨማሪ የስራ እድሎች እና ማስታወቂያዎች ከታች ያለዉን የቻናላችንን ሊንክ በመጫንና ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ የስራ ማስታወቂያ ሲኖር በቶሎ እንዲደርሶት ማረግ ይችላሉ። እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን። '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/international_movieCasting
Show all...
@A.B CASTENG FILME PRODICTION ️

A.B CASTING Filme PRODICTION Ask us what you want from anywhere. We will answer your question in 1 day. We will complete your work or order in 4 to 5 days Lets take a look at some of the films and songwriters we work with in our production Present

🎬 A.B INTERNATIONAL CASTING FILM PRODUCTION 🙋‍♂️ ሠላም እንደምን አላችሁ ዉድ ና የ A.B INTERNATIONAL CASTING FILM PRODUCTION ተከታዮች እና ውድ የጥበብ አፍቃሪ በሙሉ። በያላችሁበት ሰላማቹ ብዛልኝ ። እንደሚታወቀዉ ልዩ እና ተወዳጁ የA.B CASTING FILM PRODUCTION ናችን ለጥቂት ጊዜያት ከሀገር ዉጪ ያሉ ስራዎችን በመጀመሩ ምክንያት የሀገሩስጥ ስራ አቁሞ እንደነበር የታወቀ ነገር ነዉ። አሁን ደሞ ወደ ሀገራችን ተመልሰን የኢትዮጲያ ፊልም ፕሮዲዩሰር ማህበር ከሆነዉ ከአርክሁድ ጋር ትልቅ እና አዲስ ዉል ተፈራርመናል። ይህንንም በማስመልከት ከፊታችን ለሚመጡት ትልልቅ የዲ ኤስ ቲቪ እና የሲኒማ እንዲሁም ለሞዴሊንግ እና ለዉጪ ስራዎች ከህፃን እስከ አዋቂ ድረስ በርከት ያሉ እና ብቃት ያላቸዉን ተዋናዮች እንፈልጋለን። ታዲያ ጥበቡ እያላቹ እድል ያላገኛችሁ ፍላጎቱ እያላቹ ስራዉ ያጣችሁ ይህ ለእናንተ ልዩ እና የማይገኝ እድል ነዉና ሳይሞላ እና የመመዝገቢያ ጊዜዉ ሳያልፍባቹ በፍጥነት ከታች በምናስቀምጥላችሁ አድራሻ እና ስልክ መመዝገብ ትችላላቹ። ☎️ 0925505817 ☎️ 0937803694 ደዉላችሁ ለምትመዘገቡ ሰዎች በማንኛዉም ሰአት በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ። Tg @ab_casting_music @Arkuwd_ab_casting በቴሌግራም አካዎንቶቻችንም ላይ በማናገር መመዝገብ ትችላላችሁ ይህ እድል ትልቅ እድል በመሆኑ እንዳያመልጦት ቶሎ ተመዝገቡ ለአርቱ ፍቅር ያላቸዉ እህት ወንድም እናት አባት ወይም ልጆችም ካሎት መልክቱን በማስተላለፍ የእድሉ ተካፋይ እንዲሆኑ ማድረግ ይችላሉ። ስራዉ ለሴትም ለወንድም ሲሆን እድሜያቹ ከ17-65 ድረስ ለሆናችሁ ሰዎች በሙሉ እድሉ ክፍት ስለ ሆነ መመዝገብ ትችላላችሁ። እኔ በሌላ ማስታወቂያ እስክንገናኝ ድረስ መልካም እድል እየተመኘዉ ተለየዋችሁ ። --------------------------------------------------👇👇👇👇👇👇 ለተጨማሪ የስራ እድሎች እና ማስታወቂያዎች ከታች ያለዉን የቻናላችንን ሊንክ በመጫንና ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ የስራ ማስታወቂያ ሲኖር በቶሎ እንዲደርሶት ማረግ ይችላሉ። እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን። '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/international_movieCasting
Show all...
@A.B CASTENG FILME PRODICTION ️

A.B CASTING Filme PRODICTION Ask us what you want from anywhere. We will answer your question in 1 day. We will complete your work or order in 4 to 5 days Lets take a look at some of the films and songwriters we work with in our production Present

''ዝምታዬ '' የተሰኘው ፊልም በምርጥ ሙያተኞች ተከሽኖ በላቀ ሀሳብና የታሪክ ደሴት ላይ አትኩሮ በምርጥ ዝግጅት ደምቆ ኩልል በሚል የዓተዋወን በቃት ልቆ እያዝናና በልብ ላይ ደስታን ሊያፈልቅ ለአእምሮ ደግሞ የማስተዋል ክህሎትን ለመጠቆም በረቀቀ መልኩ ተሰርቷል።!! ይኼ አስደናቂ ፊልም ''መጋቢት 5'' አመሻሹ ላይ በታላቁ የጥበብ ቤት በብሔራዊ ቲያትር ልክ እንደ ፊልሙ ማማር መድረኩም ተሞሽሮ ጥሪ በተደረገላቸው አንጋፋ የጥበብ ከያኒያን እንዲሁም በክብር እንግዶቻችን ታጅቦ ከዙፋኑ ላይ ደግሞ የፊልም አፍቃሪያንን አንግሶ በላቀ መልኩ ይመረቃል።!! ይኼን አስደናቂ ፊልም ለመመልከት ከወዲሁ የመግቢያ ትኬት ሽያጭም ተጀምሯል ኑ አብረን በጥበብ እንድመቅ።!! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ።!! ለተጨማሪ መረጃ https://t.me/international_movieCasting
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
It's my birthda🥳🥳🤩🍾🥂
Show all...
ፍረዱኝ ወገኖቼ ቸግሮት ሲመጣ፥ባስጠጋዉ ከቤቴ ሸለመኝ የሰይፍ፥ወርቁን ለአንገቴ ይድረስ ለነ አቡነ 🙄 ማነዉ ለነ አቶ ከሀዲዎች ተላከ ከሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጆች ❤ ✍️አብሰጠኝ ዘ-ማርያም 17/06/2015
Show all...
ገብርኤል ሀያሉ ምድር በጨለማ፥ስትኖር በመርገም መፈፀሚያዉ ሲደርስ፥ቃሉ የመዳኒያለም ንፅይት ከሆነችዉ፥ከድንግል ሊወለድ የተከመረዉን፥የአለም ሀጢያት ሊንድ ፤ ገብርኤልን ላከዉ፥ብሎ እናቴን አብስር በክብርም ስገድ፥ዉደቅ ከእግሮቿ ስር፤ ፤ አለና ፈጣሪ፥መልእክቱን ጨርሶ የብርሀንን ፋና፥ገብርኤልን አልብሶ የዘካርያስንም፥ብስራቱን አስታዉሶ እንዲህ አለ አምላክ፤ ለአብሳሪዉ መለአክ፤ ፤ ታዲያ ስታበስራት፥ወደጄ ገብርኤል እንደ ዘካርያስ እንዳትደናገጥ፥ባርካት በሀይለ ልኡል፤ ፤ አለዉ እግዚአብሔሄር ለገብርኤል ሲያሳይ፥የእናቱን ክብር፤ ፤ ገብርኤልም ከአምላክ፥ምስራቹን ይዞ ከሰማይ ወረደ፥በደስታ ተጉዞ፤ ፤ ከተባለችዉም፥ከማርያምም ሲደርስ በደስ'ታዉ ብዛት፥ዉስጡ ስትላወስ የአምላኩን እናት፥ስላየ ተደንቆ ይስግድላት ጀመር፥ከእግሯ በታች ወድቆ። ፤ እሷም በመላእኩ፥ግራማ እየፈራች ሚሆነዉን ሁሉ፥መመልከት ጀመረች፤ ፤ ቀጠለ ገብርኤል፥በደስታ ተሞልቶ ደስ ይበልሽ አላት፥ክንፎቹን ዘርግቶ፤ ፤ ከአለም ሁሉ ሴቶች፥አንቺ ትለያለሽ የአለሙን ብርሀን፥ጌታን ትወልጃለሽ ስሙንም ኢየሱስ፥ብለሽ ትይዋለሽ፤ ፤ አላት ገብርኤል' ለማርያም---ማር በሆነ ቃሉ ወድቆ በመስገዱ፥ሳይነጥፍ ፀዳሉ፤ ፤ በዚ ድንቅ ብስራት፥ማርያም ደነገጠች እንዲህ በትህትና----እራሷን ዝቅ አርጋ፥መላእኩን ጠየቀች፤ ፤ እንዲህ ያለ የእጅ መንሻ ይደረግልኛልን? አምላኬስ በእኔ ዘንድ ሊወለድ እገባዋለዉን? ፤ አለች አዛኚቷ፥እራሷን አዋርዳ በአምላኳም ፍቅር፥እሩቅ አለም ነጉዳ ፤ ሄደች. . ሄደች. . . ሄደች ---- እራቀች በሀሳቧ ፤ ንፋሳቱን አልፋ፤ ደመናን ተላልፋ፤ ማእበሉን ቀዝፋ፤ ፤ ከልብ ምኞቷ፥ልትደርስ ከአምላክ እናት ባርነትን ሽታ፥አሽከር ልትሆናት አስባ ነበረ፥ልታገለግላት፤ ፤ ገብርኤልም አይቶ፥የማርያምን ፍቅር ቃላትን ለማዉጣት፥አፉ ቢተሳሰር ብስራቱ ነዉ እና፥ቃሉ የእግዚአብሔሄር እሺ ይሁንልኝ፥ብላ ተቀበለች ስለ ጌታ ክብር፤ ፤ ገብርኤልም ለሷ፥ክብሩን ገለጠላት ትሆናለች እና፥ለወልድ እግዚአር እናት፤ ፤ አባ ገብርኤሌ -------------------- -------------------- አባ ገብርኤሌ፤አንተ አባት አለም ለኛ ስጦታ ነህ፥ብርሀን ለአለም፤ ፤ ምንኛስ ድንቅ ነዉ፥የተሰጠህ ክብር በብስራትህ ብቻ፥ምትሰራዉ ተአምር፤ የደስታችን መለአክ፥የማትመረመር፥ አረ የማትለወጥ፥ፍቅር ነህ ዘላለም፤ ፤ ገብርኤሌ፤ አባ አቤቴ ልበልህ፥አንተም በለኝ ልጄ ምንም ፅድቅ የለኝም፥ባዶ ሆኖል እጄ፤ ፤ እኔም ያሳደከኝ፥ይኸሄዉ ያንተዉ ፍሬ አንተዉ ባስተማርከኝ፥በህይወት መምህሬ ለማርያም" ሰግደ፥ባረከዉ ሰላምታ እሷም ደስ እንዳላት፥ምስራቹን ሰምታ፤ ፤ ለምስራች ባይሆን፥ለሷ የኔ ሰላምታ እኔም ልሳለማት ጠላቴም ይመታ ለክብሯ መግለጫ፥ያንተን ስም በመጥራት፥ከፊቷ ወድቄ በገብርኤል ሰላምታ፥ስላም እላታለዉ በፍቅሯ ነጥቄ፤ ፤ አባት አለም፥ዜናዊ ሀዲሱ እናቱን እናቴን ደስታ ይገባልሻል፥ያልካት በመቅደሱ፤ ዳንኤልን ከጉድጓድ፥ከተራቡ አናብስ፥እንዳዳንክ ከነሱ፤ ፤ ለሶስቱ ህፃናት፥ለፀኑት በእምነት ፈጥነህ እንዳጠፋህ፥ሚነደዉን እሳት፤ ፤ ለህፃኑ ቂርቆስ፥መከታ በመሆን እንዳቀዘቀዝከዉ፥ዉሀ ሚፈላዉን፤ ፤ ዛሬም በአንተ ረድኤት፥በረከት ተማምና ምትኖረዉ ሀገሬን፥በሀጢያት ዘምና ፤ ዘረኞች ባፈሉት በሚፍለቀለቀዉ፥በእርኩሳን ሀሳብ ልጆቿ አለቀዉባት፥በ ባለ ጊዜዎች፥ወደዛ ብትሳብ፥ ፥ ወገን በወገኑ---ወንድም በወንድሙ፥ሲጨካከን አይተህ ሀገሬ ኢትዮጲያ ይህን ሁሉ ነገር፥ፈልጋ እንዳልሆነ ከልብህ ተረድት የአርባቡ አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥እንለምንሀለን እንድትረዳን መተህ። ------------------------------------------------------------------------- የገጣሚዉ ፀሎተ ምርቃት ይቺ የኔ ፀሎት፥ከታች የማሰፍራት ከልብ ለተረዳዉ፥የሆነች ምርቃት ቃላቷ ቢቀልም፥ሀሳቧን አክብጄ ለአምላክ ልነግረዉ ነዉ፥ደጀ ሰላም ሄጄ ። ፤ እንግዲ ወገኔ፥ፀሎቴ እንዲያርግ መስዋቴ እንዲሆን፥ልክ እንደ አብርሀም በግ፤ እሱም እንዲሰማኝ፥አግዘኝ በሞራል ትንሽም ብትሆን፥ምርቃት ነችና-------ሁልህም አሜን በል፤ አሜን . . .በል ወዳጄ አሜን. . . በል አሜን. . . በይ እህቴ አሜን . . . በይ አረ አሜን . . . በይ እናቴ አሜን . . . በይ ያብቃለት እርኩሰት፤ ለዘላለም ይጠፋ የፖለቲካ እሳት፤ አሜን . . . . ሀገር ትሁን ሰላም፤ እኛንም ያኑረን፥አንድ አርጎ ዘላለም፤ አሜን . . . . ችላ አትበሉ ከአሜን ይቀራል ሰዎች አሜን በሉ አሜን . . . . . የህፃናት ሞት ይብቃን፥ አምላከ እስራኤል በአንድነት ያንቃን፤ አሜን . . . . . የእናት እንባ ይቁም፤ ልጇ እንዳይገደል፥ገብርኤል ከፊት ቁም፤ አሜን . . . . . በሰዉ እጅ ከመጥፋት፤ ፈጣሪ ያድነን ሞቶ ከመገኘት፤ አሜን . . . . . . ይሄ ደሞ ለእኔና እኔን ለሚመስሉ ብቸኛ ሰዎች ነዉ አምሳዮች አሜን በሉ ትልቅ ምርቃት ነዉ አሜን . . . . . . . ሳይግባቡ ከመጋባት፤ ፈጣሪ ይሰዉረን፤ ተግባብቶ ከመፋታት፤ አሜን . . . . . . . ከዘረኛ ሰዉ ራስ፥ አምላክ ይጠብቀን ከአመፀኛ ምላስ፤ ፤ ሰዉረን አምላክ ሆይ ፍቅርና ምረትህ፥በምድር ላይ ይታይ አሜን. . .አሜን በሉ አሜን አዎ ከምናየዉ፥ከምንሰማዉ፥ካለዉ ነገር ሁሉ ከክፉ ያድነን ከአምላክ ዬስታርቀን ገብርኤል ሀያሉ። በመንገድህ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁልህ ስፍራም ይመራህ ዘንድ እነሆ እኔ መላእክት በፊትህ እሰዳለሁ ዘጸ 2 3 : 2 0 እንኳን ለአርባብ አለቃዉ ለቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሳቹ እመቤቴ ማርያምን ደስታ ያበሰረ መላክ የሀገራችንን መከራ የሚያጠፋበትን የደስታ ብስራት ያምጣል አሜን። ወስብኸት ለእግዚአብሔር። ✍አብሰጠኝ ዘ-ማርያም 18/04/2015
Show all...
በጣም ያሳዝናል በጣም ትልቅ እና ጥልቅ ሀዘን ነዉ ለሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ባባ ትልቅ የፊልም ባለሞያ የፍቅር እና የሰላም ሰዉ ነበር የእዉነት ለማመን ይከብዳል። እኔ ከሁሉም በላይ ግን የሚያሳስበኝ ከራሷ በላይ ለምትወደዉ ህይወቷን አሳልፋ ልትሰጥለት ስለምትችለዉ የልጁ እናት ስለሆነችዉ ቅን እና የዋህ ሰዉ ቃልኪዳን ጥበቡ ነዉ። አቤት አምላኬ ሆይ ስትሰማ እንዴት ሆና ይሆን አቤት ፈጣሪ እኛ እንኳን የሞያ አጋሮቹ ስንሰማ የሆነዉን መገመት አያቅትም እሷ እንደዛ የምትሳሳለት ቢያስከፋት የማትቀየመዉ ከልቧ የምታፈቅረዉ ከዚስ ቡሀላ ሀዘኑ እንዴት ያደርጋት ይሆን። ብቻ እሷ የጭንቅ አማላጇ የምቶዳት የግሸኗ ንግስት ሀዘኗን ታቅልላት ።  አቤት መድሀኒያለም ቃልዬ አረ እንዴት ያደርግሽ ይሆን መገመት ይከብዳል። ለምን እንኳን እሷ በስራዎቿ የምናዉቃት ሰላም ተስፋዬን ጨምሮ የተለያዩ የአርት ሰዎች የሱን እረፍት ሲሰሙ እራሳቸዉን ስተዋል። እግዚአብሔር መቻ መፅናናቱን ይስጣቸዉ ።እኔ ግን አንድ አንዴ በእኛ በሰዎች ተፈጥሮ ግርም ይለኛል በኛዉ በሰዎች ሁኔታ ድንቅ ይለኛል። አሁን እስቲ ስንቶቻችሁ ናችሁ በዝነኛ ሰዉ ሞት ዝነኛ ለመሆን የቲክቶካችሁን በር የከፈታችሁት ስንቶቻችሁስ ናችሁ የሱ መሞት ተሰምቷቹ የቤተሰቡ ሀዘን ገብቷቹ ከንፈራችሁን ብቻ መጣችሁ ያላለፋችሁት። ስንቶቻችንስ ነን በህይወት በነበረ ሰአት ስናሽቃብጥ ባየነዉ ቁጥር ፎቶ እንነሳ እያልን ስንል የቆየነዉ አሁን ላይ ግን የት ገባን ምነዉሳ ድምፃችንስ ጠፋ? አንድ የፈረንሳይ ምሁር የሆነ የፊልም እና የመፅሀፍ ፀሀፊ እንዲሁም ፈላስፋ እንዲህ ይላል።ነገሩን እኔ በራሴ እንደዚ እተረጉመዋለዉ፦ ይህንን ስል ግን በጣም እያዘንኩኝ ነዉ። እኔ ብዙ ጊዜ አንድ የጥበብ ሰዉ ወይንም ትልቅ ባለ ዝና ወይም ሀብታምም ሊሆን ይችላል በድንገት ከዚ አለም በሞት ሲለዩን ፈጣሪ እኛን ሊያስተምረን እየፈለገ እንዳለ ነዉ ምረዳዉ። እንዴት ካላችሁኝ አብዛኛዉ ሰዉ ይመኛል ብዙ ነገርንም ይሻል ያለዉን አያስተዉልም ከሱ የሚያንሱትን አያይም ከሱ የሚበልጡትን ግን እያየ አምላኩን ያማራል ኤና ሁሌ እናቴ የምትለኝ ነገር አለ የሰዉ ልጅ ምኞት አያልቅበት ሊርቅ ከእግዚአብሔር ቤት፤ ምን ልትለኝ ፈልጋነዉ የሰዉ ልጅ ይጠይቃል አምላክም ይሰጣል ግን ሰዉ አይጠግብም እና ሌላ ይጠይቃል ያሀን ጥያቄ መልስ ሲያገኝ አምላኩን እረስቶ እምነት ሀይማኖት ሲቀጥልም አምላክ የለም ወደሚል የሀጥያት የደስታ የሚመስል የዘላለም ሞትን በጀርባዉ ያዘለ ክፉ ፍልስፍና ዉስጥ ይገባል። እዮብ መኮንን በዘፈኑ እንዳለዉ ይገርማል ተርቦ ልብስ ይደርባል ይደንቃል ተጠምቶ እሳትን ይሞቃል፤ ብሎ ግሩም በሆነ ቅኔዉ እንደ አስረዳን እቺ አለም ከንቱ መሆኗን በየጊዜዉ በምናጣቸዉ የቅርብ ሰዎች መረዳት እንችላለን ሀብት ንብረት ዝና እዉቀትም በየ ጊዜዉ እንደ ወንድማችን ባባ አይነት ያሉ ሰዎችን ስናጣ ምንም ነገር ከሞት እንደማያስጥለን እንገነዘባለን። እንዲም አይደል አባባሉ ያረጃል የአለም ዝና ጥበብም ይሆናል መና ወዳጆቼ በዚች ምድር ላይ ያማረ ቤት ብትሰራ ያማረ ብትለብስ ለደንነትህ ጋርድ ብትቀጥር ሀብት ሞልቶ ቢተርፍህ ምግባር ከሌለህ ሁሉም አንተ ስትሞት ሜዳ ነዉ ሚቀረዉ ወዳጄ እኛ ስንሞት በህይወት እያለን ህይወቴን እሰጥልሀለዉ የሚሉን በጣም የሚወዱን ሊሆኑ ይችላሉ ለምሳሌነት ፍቅሯን ሰታህ የማትጨርሰዉ እናታችንም ብትሆን ከኛ ጋር አትቀበርም! ከኛ ጋር ሊቀበር የሚችልዉ ብታምኑም ባታምኑም ስራችን ነዉ። ለዚህ ነዉ ሁሌ ስፀልይ ፈጣሪዬ ሆይ ጅማሬዬን አይተህ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ የምለዉ። እባካችሁ በቻላችሁት መጠን ጥሩ እና ቅን ሰዉ ለመሆን ሞክሩ መስጠትን እና ደግነትን ልመዱ ለምን የአንድ ሰዉ ሞት ለሚሊየኖች ትምህርት ሊሆን ስለሚችል አምላከ እስራኤል የሁላችንንም ጅማሬ አይቶ ፍፃሜያችንን እንዲያሳምርልን የሱ መልካም እና ቅዱስ ፍቃድ ይሁንል አሚን ። ለወንድማችን ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን እመኛለሁ። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
Show all...
አምላኬ ሆይ መነሻዬን አይተህ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.