cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :- Creater :- @zefitiret4 [ 0977456722 ] ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Show more
Advertising posts
119 564
Subscribers
+924 hours
+1 2017 days
+4 20230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ከጠዋት ጀምሮ አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን  🙏 - ነገ በሌሎች ጉዳዮች እንገናኛለን ፣ እስከዛው ደህና ደሩ ፣ የዛ ቀን ሰው ይበለን ! - በቻናላችን ውስጥ የሚገኙ አጋር ቻናሎች መቀላቀልዎን አይርሱ : - የሀይላይት እና ጎል ቻናል https://t.me/+xbIr32wqdGFkNzVk - የተጫዋቾች Wallpaper ቻናል https://t.me/ETHIO_CHELSEA_WALLPAPER @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Show all...
🥰 20👍 4🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
አዲሱን የኢትዮ ቼልሲ TROLL ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ 👇 @ETH_CHELSEA_TROLL በእርግጠኝነት ይወዱታል JOIN US 💙
Show all...
🤨 20 4😁 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማሬስካ የእውነት ከቱሄል በኋላ ምርጡ አሰልጣኛችን ነው ብዬ አስባለው ! - ያው የሆነ ሰአት የቼልሲ ደጋፊዎች ነን እና በጣም ከደከመ out ማለታችን እንዳለ ሆኖ....ግን ብዙ እድል ቢሰጠው በጣም ጥሩ ነው ቢያንስ 2 የውድድር አመት ፣ ሰውዬው ደናቂ ነው ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Show all...
👍 151 7🤔 6👌 6🔥 3😁 3💯 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቼልሲ ፈጣን ተከላካዮች ! ቻሎባ በውሰት ወቷል ! @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Show all...
👍 99😢 11 5🤔 4😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፖል ሜርሰን ዌስትሃም ከ ቼልሲ : ️ "ስለ ቼልሲ በየሳምንቱ የምለው ተመሳሳይ ነገር አለኝ ፣ እኛ ቼልሲ ምን ሊያደርግ እንደሚችል አናውቅም ። " " ባለፈው ጨዋታ በርንማውዝን 1-0 አሸንፈው ቢወጡም...ግብ ጠባቂው ሮበርት ሳንቼዝ በእኔ እምነት የጨዋታው ኮከብ ነበር ። " " እና ቼልሲ ከሆነ በእውነቱ አሳሳቢ ነው ፣ ይህ ጨዋታ በአቻ ውጤት የሚጠናቀቅ ይመስለኛል ። " Via Sports keeda @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Show all...
😡 87🔥 33👍 26😁 7 2🤨 1
Photo unavailableShow in Telegram
ከዌስትሃም ጨዋታ በፊት የክለባችን አንዳንድ ስታትስ : በ 2024/25 እስከ አሁን ብዙ ታክል ያደረገ ሞይስ ካይሴዶ ! @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Show all...
🔥 75👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
ከዌስትሃም ጨዋታ በፊት የክለባችን አንዳንድ ስታትስ : በ 2024/25 እስከ አሁን ብዙ ትልቅ የጎል እድል የፈጠረ ኮል ፓልመር ! @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Show all...
🔥 71👍 9
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
Show all...
🔵JOIN🔵
Photo unavailableShow in Telegram
ከዌስትሃም ጨዋታ በፊት የክለባችን አንዳንድ ስታትስ : በ 2024/25 እስከ አሁን ከፍተኛ አሲስት አድራጊ ኮል ፓልመር ! @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Show all...
🔥 114👍 10🥰 10
አንዳንድ ተጫዋቾቻችን እና ፋሽኖቻቸው 📸 ኮብሃም የልምምድ ማእከል ❌ ኮብሃም የፋሽን ማእከል ✅ @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Show all...
👍 114 20🤩 10🤔 2🤯 2🥰 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.