cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abu Furat

🌴በዚህ ቻናል በዋናነት የሸይኽ ሷሊህ #ኢብኑ_ዑሰይሚንና የሌሎች ታላላቅ ዑለሞች ፈታዋዎችና ትምህርቶች በአማርኛ ይቀርባሉ። 🕋🕋🕋 በተጨማሪም ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃዎች ይቀርቡበታል።🌴 ለአስተያየትና ለጥቆማ @YunusHassen ይጠቀሙ! https://ummalife.com/YunusHassen 🏝️ما كان لله سيبقى🏝️

Show more
Advertising posts
2 247
Subscribers
-624 hours
+177 days
-2430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዛሬ በጁለይቢብ መስጂድ ደስ የሚል ጁሙዓ አሳልፈናል። "የተውሂድ ፀጋ" በሚል ርዕስ ኹጥባ ለማቅረብ ሞክሬያለሁ። ኮሚቴዎቹ በተለይ ወንድም ነስሩ እጅግ ጣፋጭና ውብ የሆነ የምሳ ፕሮግራም አዘጋጅተውልን ተደስተን በጣም ጣፍጦን ጠግበን በልተናል። በተለይ ክትፎውና ቆጮው አንደኛ ነበር። ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን። በአሏህ ፈቃድ በቀጣይ ወንድሞቼ ኡስታዝ ሳዳት ከማልና ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ዳዕዋ እንዲያደርጉበት አመቻቻለሁ! አሏህ በእዝነቱ ይቀበለን ኢኽላሱን ይወፍቀን። ጁለይቢቦች ምርጦች ናችሁ፡ ለአሏህ ብለን እንወዳችኋለን። جزاكم الله خيراً. https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Show all...
👍 2🏆 1🍓 1
ሪፎርም ከሰራንባቸው መስጂዶች አንዱ በሆነው በጁለይቢብ መስጂድ ውስጥ ዛሬ የጁሙዓ ኹጥባ ይኖረናል፡ ኢንሻ-አሏህ! ይህን ፕሮግራም ላመቻቻችሁ የመስጂዱ ኮሚቴዎችና የመስጂዱ ኢማም ኡስታዝ ቢላል ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን። https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Show all...
Abu Furat

🌴በዚህ ቻናል በዋናነት የሸይኽ ሷሊህ #ኢብኑ_ዑሰይሚንና የሌሎች ታላላቅ ዑለሞች ፈታዋዎችና ትምህርቶች በአማርኛ ይቀርባሉ። 🕋🕋🕋 በተጨማሪም ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃዎች ይቀርቡበታል።🌴 ለአስተያየትና ለጥቆማ @YunusHassen ይጠቀሙ!

https://ummalife.com/YunusHassen

🏝️ما كان لله سيبقى🏝️

👍 8
00:25
Video unavailableShow in Telegram
بِسۡمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ. "السنة سفينة نوح من ركبها نجا، ومن تخلف عنها غرق" ሱና የኑሕ መርከብ ናት የተሳፈራት ነፃ ወጣ እሷን የተቃረነ ሰጠመ ። አላህ በተውሂድ እና በሱና ላይ ይግደለን። በአሁን ሰዓት ቴሌግራም እና መሰል ማህበራዊ ሚዲያ ለሚጠቀም ሰው ስጦታ ልስጥ ብል የምሰጠው ትልቁ ስጦታዬ ሰዎች ዲናቸውን የሚማሩባቸው ቻናሎችን ማመላከት ነው። ዲናቹን የምትማሩባቸው ፣ ቁም ነገር የምትጨብጡባቸው ፣ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙባቸው የሱና ቻናሎችን ልጦቅማቹ ። ዛሬ ጁምዓ ነው ሰለዋት እናብዛ። إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيۡهِ وَسَلِّمُواْ تَسۡلِيمًا اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلَىٰ آلِ مُحَمَّدٍ ❁ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ آلِ إِبْرَاهِيْمَ ❁ إنَّكَ حَمِيْدٌ مَجِيْدٌ ❁ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَىٰ مُحَمَّدٍ وَعَلَىٰ آلِ مُحَمَّدٍ ❁ كَمَا بَارَكْتَ عَلَىٰ إِبْرَاهِيْمَ وَعَلَىٰ آلِ إِبْرَاهِيْمَ ❁ إنَّكَ حَمِيْدٌ مَجِيْدٌ❁ وَبِٱٱللَّهِ ٱلتَّوفِيقُ. ➕add wave ➕wave ለማሰራት ➴➴➴➘➘➘➴➴➴ t.me/ibnurahmeto የሱና ቻናሎችን ለማግኘት ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
Show all...
3.76 MB
👏 1
የሱና ቻናሎች 【قنوات السنة】
Join us【ينضم】
"السنة سفينة نوح من ركبها نجا، ومن تخلف عنها غرق"
Photo unavailableShow in Telegram
"እንቅልፋችሁንም ዕረፍት አደረግን" እስኪ አንዳንዴ እንኳ በጊዜ ተኝተን ዐይምሮአችንን ለማሳረፍ እንሞክር። 🌸የለይል|የዊትርና|የፈጅር ሶላት በወቅቱና በአግባቡ በጊዜና በአዝካር እንተኛ 🌴 ደህና እደሩ 🌴 https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Show all...
👍 10🆒 3
Photo unavailableShow in Telegram
በህይወት ያለ ሰው ለሞተ ሰው ሊያደርግ የሚችለው ትልቁ ነገር ዱዓእ ማድረግ ነው።
ሸይኽ ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና። የሚያሳዝነው ግን ከሞተ ሰው ዕርዳታ ሊጠይቅ ቀብር የሚተሻሽና አፈር የሚበላ ሰው መብዛቱ ነው ‼️ https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Show all...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ስራቸው ለአሏህ አጥሪዎች፡ ምርጦቹ በሶስት ነገሮች አደራ ይባባሉ ነበር፡ 🌸ምላስን በማሰር/በመገደብ ፡ 🌸ኢስቲግፋር በማብዛትና፡ 🌸ብቸኝነት በመምረጥ! ማሊክ ኢብኑ ዲናር አሏህ ይዘንለት። صلوات ربي وسلامه عليه. https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Show all...
👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
ጀይሉ ቲቪ ምን ነካው? የአዲስ አበባ እስልምና #ገዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት... ይላል የሰራው ዜና! "መጅሊሳችን" እውነት እየገደለ ነው? ወይስ type error? https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Show all...
01:12
Video unavailableShow in Telegram
የዑለሞች ጥንቃቄ ተመልከቱ! አንድን ነገር ሀላልም ሆነ ሀራም ለማለት በቂ ዕውቀትና ማስረጃ ያስፈልጋል፡ የዑለሞችን ኺላፍና የኺላፉ ምንጭ መረዳት ግድ ይላል። ኢንሻላህ ከአሁን በኋላ በዚህ ገፅ የልብ ቅርፅም ሆነ የሰው ምስል ያለበት ኢሞጂ አንጠቀምም፡ ዘግቼዋለሁ። ሆኖም መሰል ነገሮች የሚጠቀሙ ሰዎች ካየን በአግባቡ ልንመክርና ልንገስፅ ይግገባል እንጂ፡ ልክ ከባኢር እንደሰሩ ወይም የመንሀጅ ችግር እንዳለባቸው ልናስብ አይገባም። የከለከሉ ዑለሞች እንዳሉ ሁሉ ምንም ችግር የለውም ያሉ ብዙ ዑለሞች አሉ፡ ፈትዋዎች ካስፈለገ ማያያዝ ይቻላል። ሆኖም እኛ ከጥርጣሬም ለመውጣት ለመጠንቀቅም/ለሙሩኣም ሲባል/ ኢንሻላህ መሰል ነገሮች ፈፅሞ አንጠቀምም። ግን ስናወግዝ ጉዳዩን የዐቂዳ ጉዳይ አድርገን ሰዎችን ያልሆነ ታርጋ ለጥፈንላቸው ወንጀል ውስጥ እንዳንገባ ጥንቃቄ እንድናደርግ ለማስታወስ ያክል ነው። والله أعلم. https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Show all...
3.40 MB
👍 6👏 4
ብዙዎቻችን ላይ የምመለከተው ክፍተት! ልጆቻችንን ስንጣራ/ስንጠራ አንተ! /አንቺ! ብለን በሀይለቃል/ በማመናጨቅ እንጠራለን። እስኪ እንደ ሉቅማነል ሀኪም "ልጄ ሆይ! " ብለን እንጥራ፡ ትልቅ ለውጥ ውዴታ ታዛዥነትና ልዩነት እናያለን/እናገኛለን! إن شاء الله 🌴 https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Show all...
👍 12
قال ابنُ المبارك رحمهُ الله تعالى: (المُؤْمِنُ طَالِبُ عُذْر إِخْوَانِهِ، وَالمُنَافِقُ طَالِبُ عَثَرَاتِهِم). ኢብኑ ሙባረክ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፡
ሙእሚን የወንድሙን ዑዝር ፈላጊ ነው፡ ሙናፊቅ ግን ስህተታቸውን ፈላጊ ነው።
Fault Finder/ ስህተት ፈላጊ አንሁን! https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Show all...
👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.