cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ መላክ $ መንግስቱ የባህል ህክምና መስጫ ማእከል

Advertising posts
2 400
Subscribers
-624 hours
-247 days
-16730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailable
🌿ተቀጽላ ማለት 🌿 በምስሉ እንደምትመለከቱት፦ ከማንኛውም ዕጽ በወፍ ዘራሽ አማካኝነት ከአንድ ዛፍ ግንድ ተጣብቆ የሚበቅል ቅጠሉ ሰፋ ሰፋ ያለ ዕጽ ነው። የብሳና እና የወይራ ተቀጽላ ማለት ከብሳና ግን ወይም ቅርንጫፍ ተጣብቆ ከብሳና ቅጠል ለየት ብሎ የሚበቅል ዕጽ ነው። ከወይራም እንዲሁ ይገኛል።  ተቀጽላ ተመሳሳይ ተገድራ ይሚባል ዕጽ ሲኖረው ለመለየት ሞክሩ:: ተቀጽላ መርዛማ አይደልም:: ይደውሉ 0968929853             @melak68
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
💥#በአረብ_እና_በውጭ_ሀገራት_ያላችሁ   #ትክክለኛውን_መፍትሄ_ይሰጣሉ                     #ማረጋገጫም_አለ                                       #መርጌታ መላክ የባህል ህክምና=                   #በኢሞ_አማክሯቸው        #በረከት_ማጣት                         #የእድል_መወሰድ ?? #የገንዘብ_መሰለብ ??                                                አጋጥሞታል ከየትኛውም እምነት ጋር አይገናኝም አይከለከልም #ሴት_ልጅ አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት  #የሴት_ልጅ_አይነጥላ_ምልክቶች - ወንድ ማስጠላት - ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት - ተስፋ መቁረጥ - ፀባይ መቀያየር - ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው - ባል እየመጣ መመለስ - ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን - ህልመ ሌሊት - እራስን መደበቅ ( ከቤት አለመውጣት ) - ሱሰኛ መሆን - የእድል መዘጋጋት - የወር አበባ መዛባት ( መብዛት ) - የፅንስ አለመርጋት ( መበተን ) -ማስወረድ (አቦርሽን) - መጨናነቅ - ሂጅ ሂጅ ማለት - ቤተሰብ ማስጠላት - ስራ ማስጠላት - ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግኑኝነት ማስጠላት - ከፍተኛ የራስ ህመም - ተኝቶ መቃዠት - ፍርሀት - በሰው መሀል ሀሳብን መግለፅ አለመቻል - በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት - ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታድያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የአይነ ጥላ የክፉ መንፈስ ችግር  እንደሆነ የምናውቀው ? አይነጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስ የሾተላይ መንፈስ እነዚህ ነገሮች መፍትሄው ለማግኘት የአይነ ጥላ መንፈስ ሊፈታተን ይችላል 0968929853 ያማክሩ፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿   @melak68 @melak68
Show all...
💠#መርጌታ_መላክ ከፍተኛ የባህል ህክምና 💠ማንኛውም የስጋና የውስጥ ደዌ  📞☎️  0968929853 በሽታ መድሀኒት ቀማሚ ሀኪም ከጎጃም ከጎንደር ከሸዋ ከትግራይ ከሽናሻ ከጉምዝ ከአፋርና ከሱዳን በምናስመጣቸው እፀዋት የተለዬ ህሞችን እናክማለን 💠✅✅ በአካል መምጣት ለማትችሉ በስልክ     ቁጥራችን ደውለው ያነጋግሩን✅✅💠       📞📞📞  0968929853  📞📞📞                      0968929853 💦✈✈📩📩ባሉበት ቦታ በፖስታ ቦቴ ወይም በመኪና እንልካለን ?✈✈      ➕➕#የምንሰጣቸው አገልግሎቶች➕➕ 🔐ለስኳር ህመም               🔐ለጭርት 🔐ለኪንታሮት በሽታ            🔐ለወባ በሽታ                    🔐ለድግምት                    🔐ለምች በሽታ   🔐ለጆሮ ህመም               🔐ለደረቅ ሳል 🔐ለድክመተ ወሲብ          🔐ለአስም በሽታ 🔐ለቁርጥማት                 🔐ለመፍትሄ ስራይ 🔐ለማህፀን ቁስለት          🔐ለጉበት/ለወፊት 🔐ለሆድ ህመም               🔐ለኩላሊት ህመም 🔐ለካንሰር በሽታ              🔐ለልብ ህመም 🔐ለጨንጓራ ህመም         🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለጨብጥ/ለአባላዘር     🔐ለደም ግፊት 🔐ለአይን ህመም             🔐ለችፌ በሽታ 🔐ለተላላፊ በሽታ              🔐ለቋቁቻ 🔐ለልክፍት ህመም          🔐ለራስ ምታት 🔐ለማህፀን እጢ            🔐ለእሪህ በሽታ 🔐ለፈንገስ/አፍ ጠረን      🔐ለነርቭ ህመም 🔐ለሚጥል በሽታ            🔐ለመጋኛ ህመም 🔐ለሊት ለሚሸና             🔐ለቲቪ/ሳንባ በሽታ 🔐ለፊት ማድያት             🔐ለጥርስ ህመም 🔐ለአመንምን በሽታ        🔐ለወር አበባ መዛባት 🔐ለአይነ ጥላ/ለገርጋሪ    🔐ለአዕምሮ ጭንቀት 🔐ለአልማዝ ባለጭራ ለጥያቄዎ ይደውሉ 📞☎️  0968929853 📞☎️  0968929853 ይደውሉ @melak68 @melak68
Show all...
👍 3👎 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
👍 1
⏩በህልመ ሌሊት ⏩በሴት ዓይነ ጥላ ⏩በወንድ ዓይነ ጥላ ⏩በሴት ዛር ⏩በወንድ ዛር  ተቸግረዋል ?? ❤#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚        👉#ህልመ ሌሊት        👉#ሴት ዓይነ ጥላ        👉#ወንድ ዓይነ ጥላ        👉#ሴት ዛር        👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚ትዳር ማስጠላት 💚ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚ተስፋ መቁረጥ 💚ፀባይ መቀያየር 💚ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚ባል እየመጣ መመለስ 💚ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚ህልመ ሌሊት 💚እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚ሱሰኛ መሆን 💚የእድል መዘጋጋት 💛የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛 ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛ቤተሰብ ማስጠላት 💛ስራ ማስጠላት 💛ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛ከፍተኛ የራስ ህመም 💛ተኝቶ መቃዥት 💛ፍርሐት 💛ከፍተኛ ላብ ❤የጠረን መቀየር ❤መጥፎ የአፍ ጠረን ❤በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤ከስራ መባረር ❤ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩ህልመ ሌሊት ⏩ሴት ዓይነ ጥላ ⏩ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩ሴት ዛር ⏩ወንድ ዛር 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው ▷#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▰#እጮኛ አይዙም ▰#ትዳር አይመሠርቱም ▰#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ▰#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ▰#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ▰#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   #መፍትሔ ፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ          #መፍትሔ ፪   💚#የታሪገም ሥሩን 💛#የቡና ተቀጽላ ❤#የቀበርቾ ሥሩን 💙#የጀበራ ሥርና ቅጠል ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት። የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሸር ያድርጉት ❤አሳብ ካለዎት በዚህ ያስቀምጡ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ጥበብ ታላቋን ታከብራች 👉 ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ #መጽሐፎችን በምትፈልጉት ዓይነት አዘጋጅተን ጨርሰናል ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ @melak68 📞  0968929853        0968929853
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
🌿🌱🍂ከፍተኛ የባህል ልዩ መዳኒት ቀማሚ ከወርቅ ጥበብ ይበልጣል  መርጌታ መላክ  0968929853 #በውጭ_ሀገር_ለሚኖሩም ባሉበት ሆነው አገልግሎታችንን ማግኘት ይቻላል #በኢሞ_አናግሩኝ #የምንሰጣቸው_የጥበብ_አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1,🪴🍁 ለመፍትሄ_ሀብት 2,🪸🌾 ለተለያዩ_ደውየ_በሽታ 3,🪸🪷 ለኪንታሮት በሽታ,,,,, 4,🌾🍁 ቡዳ_ለበላው_ሰው 5,💐🌴 ለገበያ 6,☘ የዛር_ውላጅ_ለተዋረሰው 7,🪐🌿 ቤትኦ_በረከት_እንዲኖረ 8,🌱🌿 ለመርሳት በሽታ 9,🪴🌾የትዳረ ፍቅር መቀዝቀዝ 10,🍁🌿 የስራ አለቃ እዳይጨቀጭቅው 11,🌴🌿 ት/ርት አልገባው ላለ 12,🌿🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ 13,🍂🌳 ለዘፋኞች ለድምፅ 14,💐🌱 ለስኳረ በሽታ 15,🍂🍁ጥይት እንዳይመታወ፡ 16,🪸🪷 በክርክር ግዜ እንዳንረታ የሚያረግ 17,🌿🍁 ለለምጥ በሽታ 18,🍀🍂 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19,🍁🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌳ጭንቀት ለበዛበት ሰው፡ 21,🍂🌿 ለአስም በሽታ 22,🪴🪵 ስራ አታቹህ በስራ ፍለጋ ለምትዞሩ፡ 23,☘🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 24,🌿🍀ያሰቡት ነገር በሙሉ እንዲሳካ 25,🍂🍁 ሚስት ወይን ባል ወደሌላ እንዳትማግጥ 26,🪸🍂 ለኩላሊት በሽታ 27,🍁ለትዳር የኮከብ ቆጠራ 28,🪵🌾 ለብልት ከምንሰጣቸው በትንሹ እነዚህን ይመስላሉ፡፡እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ እንሰራለን፡፡ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ??? በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 📞 0968929853 ይደውሉ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉  @melak68
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
3.65 MB
5.68 MB
👍 1
🌿🌱🍂ከፍተኛ የባህል ልዩ መዳኒት ቀማሚ ከወርቅ ጥበብ ይበልጣል  መርጌታ መላክ  0968929853 #በውጭ_ሀገር_ለሚኖሩም ባሉበት ሆነው አገልግሎታችንን ማግኘት ይቻላል #በኢሞ_አናግሩኝ #የምንሰጣቸው_የጥበብ_አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1,🪴🍁 ለመፍትሄ_ሀብት 2,🪸🌾 ለተለያዩ_ደውየ_በሽታ 3,🪸🪷 ለኪንታሮት በሽታ,,,,, 4,🌾🍁 ቡዳ_ለበላው_ሰው 5,💐🌴 ለገበያ 6,☘ የዛር_ውላጅ_ለተዋረሰው 7,🪐🌿 ቤትኦ_በረከት_እንዲኖረ 8,🌱🌿 ለመርሳት በሽታ 9,🪴🌾የትዳረ ፍቅር መቀዝቀዝ 10,🍁🌿 የስራ አለቃ እዳይጨቀጭቅው 11,🌴🌿 ት/ርት አልገባው ላለ 12,🌿🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ 13,🍂🌳 ለዘፋኞች ለድምፅ 14,💐🌱 ለስኳረ በሽታ 15,🍂🍁ጥይት እንዳይመታወ፡ 16,🪸🪷 በክርክር ግዜ እንዳንረታ የሚያረግ 17,🌿🍁 ለለምጥ በሽታ 18,🍀🍂 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19,🍁🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌳ጭንቀት ለበዛበት ሰው፡ 21,🍂🌿 ለአስም በሽታ 22,🪴🪵 ስራ አታቹህ በስራ ፍለጋ ለምትዞሩ፡ 23,☘🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 24,🌿🍀ያሰቡት ነገር በሙሉ እንዲሳካ 25,🍂🍁 ሚስት ወይን ባል ወደሌላ እንዳትማግጥ 26,🪸🍂 ለኩላሊት በሽታ 27,🍁ለትዳር የኮከብ ቆጠራ 28,🪵🌾 ለብልት ከምንሰጣቸው በትንሹ እነዚህን ይመስላሉ፡፡እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ እንሰራለን፡፡ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ??? በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 📞 0968929853 ይደውሉ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉  @melak68
Show all...
👍 1👎 1
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻2017🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻             🌻🌻🌻      መልካም🌻አዲስዓ መት   መልካም🌻     አ🌻ዲ🌻ስ መልካም 🌻        ዓ🌻መ🌻ት ለወዳጄ 🌻          ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻        አ🌻ዲ🌻ስ                          ዓ🌻መ🌻ት                        አ🌻ዲ🌻ስ                      አ🌻ዲ🌻ስ                    ዓ🌻መ🌻ት                  አ🌻ዲ🌻ስ             ዓ🌻መ🌻ት         አ🌻ዲ🌻ስ       ዓ🌻መ🌻ት    አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት               🌻🌻🌻🌻 🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻 🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻             🌻   🌻   🌻       🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻   አ🌻ዲ🌻ስ          ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ            ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ            ዓ🌻መ🌻ት   አ🌻ዲ🌻ስ          ዓ🌻መ🌻ት        🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻              🌻  🌻  🌻                                      🌻🌻አዲስ            🌻🌻🌻አመት         🌻🌻መ🌻ልካም    🌻🌻አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት   🌻መልካም  🌻 አዲስዓመት   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻    አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌺 ይ🌻ህ🌻🌻አ🌻መ🌻ት🌻🌼 የ🌻ሰ🌻ላ🌻ም🌻🌻አመት🌻🌷 የ🌻ፍ🌻ቅ🌻ር 🌻🌻አመት🌻🌷                                የ🌻ሞገስ 🌻                                        የ🌻ክብር  🌻                                     የ🌻ሹመት🌻                            የ🌻ታላቅነት🌻                                     🌻ዓመት 🌼               🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌷🌹🥀               🌻ይ🥀ሁ🌹ን🌷ላ🌼ች🌹ሁ 🌾                  🌻🥀 🌼    🥀🌹🌺   🌷                                  🌻የበረከት 🌻                        🌻የሹመት 🌻                       🌻የምርቃት 🌻                      🌻የመግዛት 🌻                     🌻የከፍታ 🌷🌻                     🌻ዓመት 🌷🌻                     🌻 ይሁን 🌻🌻                    🌻🌻🌻🌻🌻                    🌻🌻🌼🌼🌼 🇪🇹ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🙏 🕊🌻🌻 🌻🌻🌻  ያሰብነው የሚሳካበት          🌻🌻 🌻🌻🌻                                         🌻🌻 🌻የካሳ🌻የሰላም🌻የጤና🌻የበረከት🌻🌻 🌻🌹⁣🌾ዓመት 💐🌷ይሁንልን
Show all...
👍 3🔥 1👌 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.