cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ECAEchannel

Show more
Advertising posts
481
Subscribers
+124 hours
+27 days
+530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የንቀትሚ በገቢና ወጪ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር እንደሚያከናውን  ይታወቃል፡፡ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ መፈተሽ የማይችሉ የሶላር ቴክኖሎጂ እና የውሃ ፓምፕ ምርቶች ወደ ሀገር ዉስጥ ሲገቡ ከሁለቱ አለም አቀፍ የተስማሚነት አካላት Cotecna ወይም Bureau Veritas የቅድመ ጭነት ኢስፔክሽን የPVOC (Pre-Export Verification of Conformty) በማሰራት የአንዱን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እያቀረቡ እየተስተናገዱ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት:⁠- ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የቁጥጥር አድማሱን በማስፋት ከዚህ ቀደም ቁጥጥር ከሚደረግባቸው በተጨማሪ 11 ምርቶች ላይ የPVOC ስርዓትን ተግባራዊ ማድረጉን ያስታውቃል፡፡ በመሆኑም፡- ማንኛውም አስመጪ /ድርጅት የዉጭ ምንዛሪ አስፈቅዶ ግዢ ፈጽሞ ወይም በፍራንኮ ቫሉታ ግዢ ፈጽሞ ምርቱን ወደ ሀገር ዉስጥ ሲያስገባ ከሁለቱ አለም አቀፍ ኩባንያዎች Cotecna ወይም Bureau Veritas PVOC በማሰራት የአንዱን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ከገቢ ዕቃው ጋር ማቅረብ ግዴታ የሚኖርበት ሲሆን ያለ ጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ምርቶቹን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት የማይቻል መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል፡፡ የምርቶቹ ዝርዝር፡- 1.  Circuit-breakers >50A 2.  Household refrigerating appliances 3.  Washing machines 4.  Induction Motors 5.  Electric Vehicle 6.  Agricultural tractors 7.  Motor vehicle batteries 8.  Generators 9.  Pneumatic tires for passenger cars & trailers 10.  Distribution transformers 11.  Mineral insulating oils
Show all...
👍 6 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የንቀትሚ በገቢና ወጪ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር እንደሚያከናውን ይታወቃል፡፡ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ መፈተሽ የማይችሉ የሶላር ቴክኖሎጂ እና የውሃ ፓምፕ ምርቶች ወደ ሀገር ዉስጥ ሲገቡ ከሁለቱ አለም አቀፍ የተስማሚነት አካላት Cotecna ወይም Bureau Veritas የቅድመ ጭነት ኢስፔክሽን የPVOC (Pre-Export Verification of Conformty) በማሰራት የአንዱን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እያቀረቡ እየተስተናገዱ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የቁጥጥር አድማሱን በማስፋት ከዚህ ቀደም ቁጥጥር ከሚደረግባቸው በተጨማሪ 11 ምርቶች ላይ የPVOC ስርዓትን ተግባራዊ ማድረጉን ያስታውቃል፡፡ በመሆኑም፡- ማንኛውም አስመጪ /ድርጅት የዉጭ ምንዛሪ አስፈቅዶ ግዢ ፈጽሞ ወይም በፍራንኮ ቫሉታ ግዢ ፈጽሞ ምርቱን ወደ ሀገር ዉስጥ ሲያስገባ ከሁለቱ አለም አቀፍ ኩባንያዎች Cotecna ወይም Bureau Veritas PVOC በማሰራት የአንዱን የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ከገቢ ዕቃው ጋር ማቅረብ ግዴታ የሚኖርበት ሲሆን ያለ ጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ምርቶቹን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት የማይቻል መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል፡፡ የምርቶቹ ዝርዝር፡- 1. Circuit-breakers >50A 2. Household refrigerating appliances 3. Washing machines 4. Induction Motors 5. Electric Vehicle 6. Agricultural tractors 7. Motor vehicle batteries 8. Generators 9. Pneumatic tires for passenger cars and trailers 10. Distribution transformers 11. Mineral insulating oils
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጳጉሜን 5፤ 2016 ዓ.ም - የነገ ቀን! "የዛሬ ትጋት፣ለነገ ትሩፋት!" የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
Show all...
👍 2
የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ጳጉሜ 4 የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ በመቆዶንያ የአረጋውያንና የአ እምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የማአድ ማጋራት የምሳ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ ጳጉሜ 4 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ======================== የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ጳጉሜ 4 የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ በመቆዶንያ የአረጋውያንና የአ እምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘት የማአድ ማጋራት የምሳ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ የተገኙት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ካሳሁን ጎፌ እንደ ሀገር የመስጠት ልምምድ ሊኖረን እንደሚገባ በመግለጽ በመስጠት የሚጎድል ነገር የለም ብለዋል፡፡ የመረዳዳት ባህልን ማዳበር እንደሚገባም አስረድተዋል፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የማነጅመንት አባላትም ጳጉሜ 4 የኅብር ቀን "ህብራችን ለሰላማችን" “አብረን ነበርን አብረን እንኖራለን” በሚሉ መሪ ሀሳቦች እለቱን ከሚኒስቴር መ/ቤቱ እና ተጠሪ ተቋማት በጋራ በመሆን በመቆዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በመገኘትከ 7,500 በላይ ተረጂዎች ማዕድ የማጋራት እና ልዩ ልዩ ድጋፎችን በማድረግ እለቱን አክብረዋል፡፡
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጳጉሜን 4፤ 2016 - የኅብር ቀን "ኅብራችን ለሰላማችን" በህብረ ብሄራዊነት ወንድማማችነትና እህትማማችነት የፀና አንድነት ለኢትዮጵያ!! የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ጳጉሜን 2፤ 2016 - የሉዓላዊነት ቀን "ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጳጉሜን 2፤ 2016 - የሪፎርም ቀን “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጳጉሜን 1፤ 2016 - የመሻገር ቀን  “የመሻገር ጥሪቶች፤የአዲስ ብርሃን ወረቶች” የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
Show all...
👍 5
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.