cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፅናፅን picture

የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርሰቲያን -ፎቶዎች -ስብከቶች ያገኙበታል

Show more
Advertising posts
201
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና❗️ የኦርቶዶክሳውያን ጾም ጸሎት ሥራውን እየሰራ ነው። በከምባታ ጠምባሮ ሀላባ ሀገረ ስብከት ሕገ ወጥ ሲመት ተቀብሎ በቅዱስ ሲኖዶስ የተወገዘው አቶ ሙሉጌታ ትላንት ምሽት ዱራሜ ከተማ በጨለማ ተደብቆ የገባ ሲሆን በዛሬው ዕለት በምዕመናን እጅ ወድቋል በአሁኑ ሰዓት የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፖሊስና የሀገር ሽማግሌዎች በጋራ በመሆን ሕይወቱ እንዳይጠፋ ታድገውታል። ።።የከምባታ ጠምባሮ ዞን ፖሊስ ከፍተኛ ምስጋና ይድረሳችሁ።ወንጀለኛውን በሕግ እስኪጠየቅ እንዳያመልጥ ጥበቃ ይደረግ...
Show all...
MaxVPN_Pro ይሄን vpn አውርዳቹ አዘጋጁ ከተዘጋ በዚህ ትከፍቱታላቹ ይሰራል በዚህ ! አውርዳቹ አዘጋጁ! ዲ/ን ፍቅረ አብ ናዝሬት ኢትዮጵያ 💚ወስብሐት ለእግዚአብሔር 💚 💛ወለወላዲቱ ድንግል💛 ❤️ወለመስቀሉ ክቡር❤️             ይቆየን! ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw #subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💛 @seratebtkrstian    💚 💛 @seratebtkrstian    💚 💛 @seratebtkrstian    💚 💙💙💙💙💙💙💙💙💙 ለጥያቄለአስተያየት @fekrAbe #ሼርርርር
Show all...
MaxVPN_Pro_Fast_Connect_&_Unlimited_VPN_client_v1_37_Paid.apk16.12 MB
በአሁኑ ሰአት ቴሌግራም መስራት አቁሟል ነገርግን በ vpn ይሰራል ዋናውን ኔትወርክ እስከሚዘጉት ድረስ መልእክት መለዋወጣችንን እንቀጥላለን። VPN በማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ ለ ሌሎችም ሼር አድርጉ። ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE 💚  •✥• @abenet_tmhert •✥•💚 💛  •✥• @abenet_tmhert •✥•💛 💖 •✥• @abenet_tmhert •✥• 💖              ✧━━━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በሐረር መካነ ሥላሴ የምህላ ፀሎት
Show all...
Adisu chanalchn new hulachum tekelakelu share argu
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.