cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የመጨርሻው ክብር___the Last Glory🔥

ዘጸአት 24-17 በተራራው ራስ ላይ በእስራኤል ልጆች ፊት የእግዚአብሔር ክብር መታየት እንደሚያቃጥል እሳት ነበረ። 18 ሙሴም ወደ ደመናው ውስጥ ገባ ወደ ተራራውም ወጣ፤ ሙሴም በተራራው ላይ አርባ ቀን አርባ ሌሊትም ቆየ።

Show more
Advertising posts
10 075
Subscribers
+3024 hours
+1807 days
+45530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

1st Year Anniversary 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 በቅርብ ቀን በድምቀት እናከብራለን የመጨረሻው ክብር ወይምlast glory telegram channel ከቀናት በኋላ አንድ አሜት ይሞሉዋል 1Ok በአንድ አሜት ጌታ ይባርክ🔥❤️🙏❤️🔥
Show all...
❤‍🔥 4🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Last_glory😭😭 አልቻልኩም በቃ😭 አልቻልኩም! እረፍት ይነሳኛል, ወደ ውስጤ ውስጠኛ ጥልቅ ውስጥ ዘልቆ ይገዘግዘኛል! ምንም በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆኜ እንኳን ልቤ በእርሱ ተጠፍራ ስለተያዘች ጥልቅ የመሻት ጩኸቷ ለአፍታ አይቋረጥም! በየዕለቱ እና በየሌሊቱ ያለመታከት ነፍሴን ስለሚጎትታት አይኖቼን ለሰከንድ ሽራፊ መንቀል እንኳን አልችልም! ስሪቴ ከእርሱ ስለሆነ ከእሱ ውጪ ራሴን ከምስል ሞትን ማሰብ እጅጉን ይቀለኛል! #የእግዚአብሔር_ጥሪ😭 #የእግዚአብሔር_ጥሪ😭 #የእግዚአብሔር_ጥሪ😭 #Calling🔥 #Unction🔥 #Calling🔥 @SEER_Robina_K
Show all...
❤‍🔥 2😨 1
አንዴ ልይህ.mp32.11 MB
❤‍🔥 3🙏 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔 👇👇👇👇👇
Show all...
🤯 1
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
❤🌍በ ቴሌግራም በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ቻናል ልጠቁመችሁ እኔም ወድጄዋለሁ ❤❤ ከታች ክፈት ያምለውን በመጫን ይግቡ  Free promotion የምትፈልጉ አነግሩኝ 👉@seer_lewi 👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
😨 1
🚫✅ክፈት 🎁❇️
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔 👇👇👇👇👇
Show all...
🤯 1
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
00:16
Video unavailableShow in Telegram
1.24 MB
❤‍🔥 3 3
Photo unavailableShow in Telegram
ፈጥረት የሚናፍቀው የሰውን ልጅ መገለጥ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ከመንፈስ የተወለዱትን ሲሆን ማየትም የሚፈልገው የእኛን መልክ ሳይሆን የክርስቶስን መልክ ነው። እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን። ሙሴ በጨርቅ ከሸፈነው ክብር ወደ ማይሸፈን የክርስቶስ ክብር #የእምነት ቃል (#Confession) 🎈 እኔ የእግዚአብሔር ክብር ነኝ። 🎈 እኔ የእግዚአብሔር ክብር አንጸባርቃለሁ። 🎈 የመለኮት ሙላት በእኔ ውስጥ አለ። በኢየሱስ ክርስቶስ ስም…… አሜን🙏🙏 2017 የመንፍስ ቅዱስ እሳት ዓሜት🔥🔥🔥 Revivalist robina🔥🔥 @SEER_Robina_K
Show all...
2❤‍🔥 2🥰 2
🎤አዳዲስ መዝሙሮች እና አልበሞች እየተለቀቁ ስለሆነ የምትፈልጉት ዘማሪ ስም በመንካት መሉ አልበም እና አዳዲስ ዝማሬዎችን ያገኙበታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🎸🪘ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ 🪘🎸
🎸🪘ዘማሪ ይትባረክ አለሙ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪ ይስሐቅ ጥሩነህ🪘🎸
🎸🪘ፓ/ር ተስፋዬ ጋቢስ🪘🎸
🎸🪘ፓ/ር ተስፋዬ ጫላ🪘🎸
🎸🪘ፓ/ር ቴዲ ታደሰ🪘🎸
🎸🪘ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪት ቤቲ ተዘራ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪት ቤቲ ወልዴ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪት አይዳ አብርሃም🪘🎸
🎸🪘ዘማሪት መስከረም ጌቱ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪት ሀና ተክሌ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪት ህሊና ዳዊት🪘🎸
🎸🪘ዘማሪት አዜብ ሀይሉ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪ ይሳኮር ንጉሴ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪ አቤነዘር ታደሰ🪘🎸
🎸🪘ዘማሪ ዳዊት ጌታቸው 🪘🎸
🎸🪘ፓ/ር አዲሱ ወርቁ🪘🎸
🎸🪘ፓ/ር አስፋው መለሰ🪘🎸
ኢየሱስ ለሰው ልጆች ታላቅ ፍቅር አለው
Show all...
🙏 6❤‍🔥 4 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.