cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ESPN Ethiopia

ESPN Ethiopia ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ወደ እናንተ ለማድረስ ተገኝተናል ------------------------ ☞︎| ስፖርታዊ ትኩስ መረጃዎችን ☞| የተለያዩ ክለቦች ጨዋታዎች ቀጥታ ስርጭቶች ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| የጨዋታ ትንታኔዎች ☞| የተለያዩ ሽልማቶችና ጥያቄና መልሶች ..... 📩 ለአስተያየትና የማስታወቂያ ስራዎች DM @PRC_7766 @Lio_messi5

Show more
Advertising posts
140 138
Subscribers
-33524 hours
-1 8767 days
-8 01630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ሞ ሳላህ የሊቨርፑል የወርሀ ነሀሴ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል! Egyptian king 👑 @Espnethiopia @Espnethiopia
Show all...
👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
ማንቸስተር ሲቲ በFFP ክስ ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ ከፕሪምየር ሊግ ብቻ ሳይሆን ከሁሉም ውድድሮች ሊባረሩ ይችላሉ። 🤯 (Source: ben_rumsby) @Espnethiopia @Espnethiopia
Show all...
👍 3😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሊሰን በአዲስ ገፅታ ...📸 @Espnethiopia @Espnethiopia
Show all...
😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
ማርቲን ኦዴጋርድ እስከ ህዳር አጋማሽ ከሜዳ ከራቀ ሊያመልጡት የሚችሉት ጨዋታዎች ፡ 😬❌ - አታላንታ - ማንቸስተር_ሲቲ - ቦልተን - ሌስተር - ፒኤስጂ - ሳውዝሃምፕተን - በርንማውዝ - ሻክታር - ሊቨርፑል - ኒውካስትል ዩናይትድ - ኢንተር - ቼልሲ @Espnethiopia @Espnethiopia
Show all...
😢 5👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ልክ በዚች ቀን ከ4 አመት በፊት ዲዮጎ ጆታ ሊቨርፑልን ተቀላቀለ! @Espnethiopia @Espnethiopia
Show all...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 01:45 | ፌይኖርድ ከ ባየር ሊቨርኩሰን 01:45 | ሬድ ስታር ቤልግሬድ ከ ቤንፊካ 04:00 | አታላንታ ከ አርሰናል 04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ RB ሌፕዚሽ 04:00 | ብረስት ከ ስትሩም ግራዝ 04:00 | ሞናኮ ከ ባርሴሎና @Espnethiopia @Espnethiopia
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲሱን የቻፒዮንስ ሊግ ፎርማት ላልተረዳቹ ሰዎች : በአዲሱ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፎርማት ፥ አንድ ክለብ ተጋጣሚውን ሲያሸነፍ 3 ነጥብ ፤ አቻ ከጨረሱ ደግሞ 1 ነጥብ ሁለቱም ያገኛሉ። እያንዳንዱ የሚቆጠረው ግብ የደረጃ ለውጥ ያመጣል፤ ሊጎች ላይ እንደምናውቀው Goal Difference ይታያል። ክለቦቹ በአንድ ሊግ ተዋቅረው 8 የምድብ ጨዋታ ቀርቷል - የደረጃ ሰንጠረዡ 36 ክለቦችን ያቀፈ ነው። ከ36ቱ ክለቦች ውስጥ አንድ ክለብ 8ቱን ይገጥማል ፤ 4 በሜዳው 4 ከሜዳው ውጪ ይጫወታል። የደርሶ መልስ ጨዋታ የለም። በሊጉ ከ1-8 የሚጨርሱ በቀጥታ ያልፋሉ። ከ9-16 የጨረሱት ደግሞ ከ17-24 ከጨረሱት ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ይጫወቱና ያሸነፈው ወደ 16ቱ ጥሎ ማለፍ ይቀላቀላል። ቀሪዎቹ ማለትም ከ25-36 የጨረሱ 12 ክለቦች ከሁሉም አውሮፓ ውድድር ይሰናበታሉ ፤ ወደ ኢሮፓ ሊግ መውረድ የለም። በጥቅሉ 16 ክለቦች ወደ ቀጣዩ ዙር ያልፋሉ። ከዚያ በኋላ ልክ እንደ በፊቱ በደርሶ መልስ ተጫውተው በድምር ውጤት ያሸነፈው ሩብ ፍፃሜውን ይቀላቀላል። ከሩብ ፍፃሜው በድምር ውጤት ያለፈ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያልፋሉ። ከግማሽ ፍፃሜው ያለፉ 2 ክለቦች ደግሞ ፍፃሜ ላይ ይገናኙ እና አሸናፊው ሻምፒዮን ይሆናል። 🎯 በአዲሱ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፎርማት መሠረት የደረጃ ሠንጠረዡ ከታች ያለውን ይመስላል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጋዜጠኛ:- ሱራፌል እንዴት ተመረጠ...? ሲጫወት አይታችሁታል..? አሰልጣኝ ገ/መድህን :- :- ሱራፌል ሳይመረጥ ሲቀር ለምን አልተመረጠም ትላላችሁ  ሲመረጥ ዛሬ ደግሞ ለምን ተመረጠ አላችሁ ይሄን አስተካክሉ.... @Espnethiopia @Espnethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የአትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት አሰልጣኝ ገብረመድን :- 🗣 "ለክለብም ሆነ ለብሄራዊ ቡድን መስራት ሰልችቶኛል " @Espnethiopia @Espnethiopia
Show all...
1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
“ ሀገራችን ላይ ያሉ ተጫዋቾች ጥሩ ደረጃ ላይ አይገኙም “ አሰልጣኝ ገ/መድን ኃይሌ “ ከሜዳ ውጪ እየተጫወቱ ውጤት መጠበቅ ከባድ ነው “ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ገብረ መድን ኃይሌ ዋልያዎቹ ከቀናት በፊት ባደረጓቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዙሪያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። “ ከነበሩን ተጋጣሚዎች ጋር በፊፋ ደረጃ ርቀት አለን ይህ ልዩነታችንን ያሳያል ፤ በብዙ ነገር ሲመዘን ልዩነቶች አሉ።“ ሲሉ አሰልጣኝ ገ/መድን ኃይሌ ገልጸዋል። “ ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች ብዙ የግብ እድሎችን እያባከንን ነው ሁነኛ ዘጠኝ ቁጥር ተጫዋች የለንም። “ አሰልጣኝ ገ/መድን ኃይሌ አክለውም “ ተጫዋቾች በሚፈለገው የአካል ብቃት ደረጃ ላይ አይገኙም ነበር “ ያሉት አሰልጣኙ “ ከሜዳ ውጪ እየተጫወቱ ውጤት መጠበቅ ከባድ ነው የሚሆነው “ ብለዋል። ስለ ወደፊት ቆይታቸው ያነሱት አሰልጣኝ ገ/መድን ኃይሌ “ በቅርቡ ኮንትራቴ ይጠናቀቃል ጊዜው ሲደርስ ይፋ ይደረጋል።“ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። " አሁንም በቀጣይ ጨዋታዎች ያለንን አቅም አሟጠን እንጠቀማለን ከሜዳ ውጪ እየተጫወቱ ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ከባድ ነው።“ አሰልጣኝ ገ/መድን ወደ ሀላፊነት የመጣሁበት ጊዜ ጥሩ አይደለም “ ሲሉ ሀሳባቸውን የሰጡት አሰልጣኙ “ ሀገራችን ላይ ያሉ ተጫዋቿች ጥሩ ደረጃ ላይ አይገኙም።“ ብለዋል። በሁለት ሀላፊነት እስከ መቼ ትቀጥላለህ ? የሚል ጥያቄ ከጋዜጠኞች የቀረበላቸው አሰልጣኝ ገ/መድን ኃይሌ “ ለብሔራዊ ቡድንም ሆነ ለክለብ መስራት ሰልችቶኛል “ ሲሉ መልሰዋል። በሁለት ሀላፊነት መስራትን “ ከድካም ውጪ ምንም ያገኘሁበት ነገር የለም “ ያሉት አሰልጣኙ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ ለማገልገል ግን ዝግጁ ነኝ ብለዋል። ( TIKVAH SPORT ) @Espnethiopia @Espnethiopia
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.