cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

𝔽𝕚𝕕𝕒 𝕥𝕦𝕓𝕖 🦋

وَقَالُوا الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَذْهَبَ عَنَّا الْحَزَنَ ۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورٌ شَكُورٌ 🍁ይላሉም «ምስጋና ለእዚያ ከእኛ ላይ ሐዘንን ላስወገደልን አላህ ይገባው፡፡ 🙏 ጌታችን በጣም መሓሪ አመስጋኝ ነውና፡፡😊

Show more
Advertising posts
6 219
Subscribers
+724 hours
-307 days
+41930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የዘመኑ ሴቶች አንድ ትልቅ ችግር! ጠዋት ከ እንቅልፍሽ ስትነሺ tik tok ትከፍችያለሽ አንድ በ makeup የተዎበች በገንዘብ የተሞላች በሰርጀሪ ዳሌዎ ሞላ ያለ ከንፈሯን  የተሰራች ጥፍር ያስተከለች አይኗ ውስጥ ሌላ color  የጨመረች ጡጧን በ ሰርጀሪ ያስወጠረች ጥርሷን  በሰው ሰልሽ ያስቀየረች ባጭሩ ባንድ ሰውነት ያላት ሴት ተመልክተሽ በያንዳንዱ ጧት እራስሽ ላይ የበታችንት ስሜት ትፈጥርያለሽ!😒 አንቺ እኮ ሴት ነሽ እሷ ደሞ ሴት የመሰለች ናት በመምሰል እና በመሆን ብዙ ልዩነት አለ😊 በተፈጥሮዎ ገፅታ አፍራ ነው! ይህን ሁሉ ያደረገችው ወይም confidence ስሌሌላት ካልሆነም ላንዱ company ማስታወቂያ እየሰራች እያነገደችበት ነው። አንቺ ግን ውብ ተፈጥሮ ባለቤት ነሽ አይገርምም እንዳንቺ ሁኚ ብሏት እኮ እራሷን ልታጠፋ ትችላለች አንቺ እድለኛ ነሽ😊 በርግጥ depressed ብትሆኚ አልፈርድብሽም ወንድ ተብዬው ወንድ መሳይ አንድአንድ ትውልድ ለነሱ ቦታ አለው አንቺ ግን ለኔ አይነቱ ብዙ ወንዶች ከሴት ተምሳሌትነትም በላይ ነሽ❤!
Show all...
ዪኒፎርም ሲያረጅ ቤት ውስጥ መወልወያ ካልሆነ ur not habesha @fida_tube
Show all...
😁 75👍 1
አላስችል ሲለኝ ከሄድኩ 1 አመት ቢሞላኝም በጣም ስለናፈቀኝ እየደበረኝም ቢሆን ሄድኩ ግን ያልጠበኩት ነገር ነበር የተፈጠረው ኢክራም በወንድሜ ፋንታ ሌላ ዱርዬ ቤቷ ሆኖ አገኘሁት የተፈጠረውን ነገር ብጠይቃትም ለመናገር ፍቃደኛ አልነበረችም ነበር ጎረቤት ስጠያይቅ በጣም ታሞ እንደነበርና ኢክራምም ልጇ እንደሞተባት ህመሙ ሲጸናበት እንዳረፈ መርዶዬን አረዱኝ ምድር ዞረብኝ ከዛን ቡሀላ እራሴን መሆን አቅቶኝ ነበር ታውቃለህ እንደምነግርህ ቀላል አይደለም በቃ ማታ ማታ ሳላስበው  እሱ ያለ እየመሰለኝ ብቻዬን አወራለሁ ብቻ ከባድ ነበር ኢክራምን መከታተል ስራዬ ሆነ ክትትሌ መና አልቀረም አንድ ፍንጭ አገኘሁ እንደጠረጠርኩ ነበር ያገኘሁት ኢክራም ጠንቋይ ነበረች ወንድሜ ለይም መስተፋቅር አሰርታበት እንደሆነ ከገዛ ቅምጧ ሰማሁት ልታገስ አልቻልኩም 1 ከወንድሜ ጋር አራራቀችኝ 2 ወንድሜን ነጠቀችኝ በዛለይ ሷሂር በገዛ እጄ ገደልኳት" ከ200 👍ቡኋላ           ...... ይቀጥላል ......              ↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴ ╬╬═════════════╬╬       𝔽𝕚𝕕𝕒 𝕥𝕦𝕓𝕖 🦋 ╬╬═════════════╬╬
Show all...
👍 243😱 10
╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗           ....... #ዘውጂ👩‍❤️‍👨......             âœŽ ፀሐፊ፦ unknown ╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝ ┎━─━─━─━─━─━─━─━┒     በ @fida_tube የተዘጋጀ ┖━─━─━─━─━─━─━─━┚       ╔════•| ✿ |•════╗                  #ክፍል_ [28]       ╚════•| ✿ |•════╝       "ላግዝሽ እንኳን አትልማ" በገዛችው ነገር እየተደናገጠ "ቆይ ይኸውላ ለወክ ነው ወይስ ለስንቅ " "ምነው ብርህ አሳዘነህ እንዴ " "አው ብልሽ ልከፊኝ ነው" "ምን በወጣኝ አንዴ አንቀልቅሎ አስወጥቶሀል" "በይ በይ በይ አታስቀይሺ " ለሹ ብላ የገዛችውን ቺብስ ከነ ካርቶኑ እየተቀበላት "ክቡርነቶ ምናልባት ካስጎመዦት ከዚ መመገብ ይችላሉ" "መናገር አይጠበቅብህም ነበር እኮ" "እኔማ ሼም ይዞሽ እያማረሽ ዝም እንዳቲ ነበር " "በይ ንገሪኛ" "ምን" "ታሪክሽን " "እንደቀላል ነገር ታሪክሽን ትላለህ እንዴ ስንት አመት የኖርኩትን ህይወት በአንድ ሰአት ተናግሬው ታዲያ ምኑን ኖርኩት ባይሆን ለወደፊቱ በማሳትመው መጻፌ ለይ ታነበዋለህ" "አትቀልጂያ" "ያው አዲስ ነገር የለውም እንደምታውቀው ከናቴ አኢሻና ከአባቴ ሰኢድ መጋቢት 1 በ 1995 ተወለድኩ እድሜዬ ለትምህርት ሲደርስ አቅራቢያዬ ከሚገኘው የግል ት/ት ቤት እስከ 8 ተማርኩ" "ሄይ ሄይ ሄይ የአነጋገር ለዛ አታውቂበትም እንዴ ይኸውልሽ አሁን የተናገርሽውን ነገር የምትጽፊው አሳትመዋለው ያልሽው መጻፍ ለይ ነው አሁን እንድትነግሪኝ የምፈልገው በህይወትሽ ለየት ያለውን ቀን ወይም በቃ አለአ ከመደበኛው ህይወትሽ የቀየረሽን አጋጣሚ ወይ ደግሞ በህይወትሽ የማረሽውን ሰው አለአ የገባሽ ይመስለኛል " "አው ገብቶኛል" " እሺ ቀጢ" "እድሜዬ ለት/ት ሲደርስ ከእኩዮቼ ጋር " ኢና በቀልዱም በቁም ነገሩ መቀለዷ እያበሳጨው ጥሏት ከፊት ከፊት መሄድ ጀመረ "ከቤተሰቦቼ ጋር በጣም ደስተኛ ሆነን እንኖር ነበር ታውቃለህ ኦር ወለሂ ያንን የድሮ ፍቅራችንን መመለሾ ብችል ብዬ እመኛለሁ አሁን የምትመለከተን ቤቴቦቼ (3)ብቻ አልነበርንም የምንኖረው በሽ ነበርን ታምናለህ ኦር ታላቅ ወንድምና ታናሽ እህት ነበረኝ ቆም ብሎ እስክትደርስበት ጠበቃት አው ነበርን አይይ አቡቹን በጣም ነበር የምወደው የኔምርጥ እሱ እያለ አንድሰው ጫፌን መንካት አይደለም ሰድበውኝ ሁላ አያውቁም ነበር ታውቃለህ እናትና አባቴን እንደሱ አልወዳቸውም ነበር ወይ አቡ የኔ አባት ግን ለልሹ ጊዜማ ተወው እንዴት    እንደሚወቅጠኝ ከእንባ ጋር የታጀበ ፈገግታ ፈገግ አለች ከእኩዮቼ ጋር ተጫውቼ አላደኩም እንደ ሌሎችሴቶች ሰርግ ተደግሶልኝ አላደኩም ብቻ ሁሉ ነገሬ እንደ ወንድ ነበር እቃቃ ሲጫወቱ ያው ሰርግ ምናምን የሚባለው ነገር መቼም አይቀርም ያኔ እሱ ምን ይለኝ ነበር መሰለህ ተያቸው እነዚ ገና አልበሰሉም አቡ ለኔ መጨረስ አቃታት አቡኮ ወለሂ ሁፍ ብቻ ተወው ሆድ ይፍጀው" ከጉንጮቿ ለይ ተመልክቶ የማያውቀውን እንባ ተመለከተ በጣም ነበር የደነገጠው እንባዋ ያልቅ ይመስል ተጠንቅቆ እየጠረገላት " በቃ ሌላ ጊዜ ትጨርሺልኛለሽ እ?" "ኧረ በየጊዜው እያስታወስኩ መሰቃየት አልፈልግም" "እሺ ቀጢ " "ሁፍፍ ምንም ይሁን ምንም  በጣም ነበር የምወደው አይ አንድ ነገር ትዝ አለኝ አንዴኮነው ያው ሀይስኩል ፍሬሽ በነበርንበት ሰአት ስሜቱን መቼም ታውቀዋለህ አለአ በቃ የሆነ ስሜት አለው እናም አንድቀን የሆነ የማላውቀው ልጅ ደብዳቤ ሰጠኝ ልጁ በጣም ተፈላጊና ተወዳጅ ነገር ነው በዛለይ የሆነ ቆንጂዬ ነገር እናማ ተቀብየው ወደቤት መሄድ ነገር ግን ደብዳቤውን ለማንበብ ምንም አልመቻች አለኝ አብሶ ወንድሜ አላህ እንደጥላ ሲከታተለኝ ዋለ እኔ ደግሞ ጥሎብኝ አንድነገር አስቀምጬ አርፌ አልቀመጥም በቃ የሚበር ምናምን ነው የሚመስለኝ ታዲያ ነገ ሊያጡኝ እንደሆነ ነገር ሁሉም ከኔጋ ጊዜ ማሳለፍ ፈለጉ ምንአጊኝተው ነው ቆይ እኔ ደግሞ ጉዳዬ እንዳረረ ነገር መነጫነጭ መበሳጨት ሳበዛ እንዳርፍ ተነገረኝ በደስታ ወደክፍሌ ሄጄ ደብዳቤውን ሳነበው እንደጠበኩት ሆኖ አገኘሁት የፍቅር ደብዳቤ ነበር ሀሳቤን ምትቀበዪ ከሆነ ነገ ማለትም ቅዳሜ ከሰአት በት/ት ቤታችን መናፈሻ እጠብቅሻለሁ ለእንደዚ አይነት ነገር እንዳልደረስኩ አውቃለሁ ፍላጎቱም አልነበረኝም በቃ ፌመስ ምናምን ለመሆን ስል ጥናት አለብኝ ብዬ ወደቀጠረኝ ቦታ አመራሁ አበባ ይዞ እየጠበቀኝ ነበር  ተንበርክኮ እሺ እንደምቲኝ አውቅ ነበር ብሎ አንድ ቀይ ጽጌሬዳ ዘረጋልኝ እዚጋ ያላስተዋልኩት ነገር ቢኖር ወንድሜ እየተከተለኝ እንደነበር ነው አበባውን ለመቀበል እጄን ስዘረጋ ከተደበቀበት ከመቼው ዘሎ እንደወጣ እንጃለት ይዞ በጥፊ አጮለኛ ተንበርካኪውን ደግሞ ደም እስኪተፋ ነው የቀጠቀጠው ልታበላሻት ውሻ በኔ ለቅሶና ልመና መምታቱን አቆመ አጠገቤ ድርሽ እንዳይል ዝቶበት እየጎተተኝ ወደቤት ወሰደኝ ነገሩን ያላወቀችው እማዬ የፊቴን ማበጥ ስትመለከት ወንድሜን ተቆጣችው ማንም ሰው ጣልቃ እንዳይገባ ተናግሮ ክፍሌ ላልተወሰነ ጊዜ ቆለፈብኝ ግን አላስቻለውም መጥቶ መክሮኝ ተታርቀን ወጣን ከዛን ቀን ቡሀላ ልጁን አይቼው አላውቅም መንገድ ለይ እንኳን ብንገናኝ መንገድ ቀይሮ ይሄዳል ኑሮ እንደዛ እንደዛ እያለ ወንድሜም በተመረቀበት ፊልድ ሾል አገኘ በጣም ጥሩ ደሞዝም ይከፈለው ነበር ሾል ከጀመረ ትንሽ ሲሰነባብት በተደጋጋሚ ልቡውስጥ ስላለች ሴት ይነግረኝ ጀመር ኢክራም ትባላለች በጣም ነበር የሚወዳት ታውቃለህ የወንድሜን ልብ ማሸነፍ የቻለችው ምን አይነት ሴት ብትሆን ነው እያልኩ እገረም ነበር እዚህ ጋር ግን ያልተረዳሁት ነገር ነበር የወንድሜ ጸባይ ቀን ወደቀን በጣም ነበር እየተለዋወጠ የነበረው እሷን ካላገባሁ ሞቼ እገኛለሁ ማለት ጀመረ ባባ ደግሞ የራስህን ነገር ሳቲዝ አይሆንም አለው  ወንድሜንኮ አውቀዋለሁ ተው በተባለበት ነገር  እንኳን ከባባ ጋር ሊከራከር ቀርቶ ሲኮሳተርበት እራሱ ቶሎ ነበር የሚተወው አንዴ ሊያስተዋውቀን ቤት ይዟት መጣ አቤት ያረጀ ኮባ አይደል የምትመስለው ምንም እንደጠበኳት አላገኘሇትም በዛለይ ጸባዯ እጅ እጅ ነው የሚለው ከአባዬ ጋር ተቆራርጦ ባጠራቀመው ብር ቤት ተከራይቶ ከቤት ወጣ በሀላል እንቢ ሲባል በሀራም አብረው መኖር ጀመሩ በጣም ስለምወደው  እየተደበቅኩ እሄድ ነበር ግን በዛ ምክንያት ኢክራም ምንም ደስተኛ አልነበረችም ነበር በመጣሁ ቁጥር ትነታረክ ጀመር ትዳራቸውን ላለማቀዝቀዝ ስል በየቀኑ እሄድ የነበረው በሳምንት መሄድ ጀመርኩ ለውጥ ስላልነበር በወር አደረኩት ምንም ያክል ቢናፍቀኝም ለሹ ስል መሄድ አቆምኩ
Show all...
👍 49❤ 1
አንዳንድ መንገዶችን ብቻችሁን መሄድ ያስፈልጋችኋል :: ጓደኞች የሉም ቤተሰብ የለም አጋር የለም! እናንተ እና አላህ ብቻ🖤😎
Show all...
👍 17
ራሴን ባጠፋ ማግስት እናቴን የበለጠ እወዳታለሁ ፣ ስታለቅስ ሳይ በክፍሌ ወለል ላይ ጋር ልብሴን ማቀፍ ፎቶዎቼ በዙሪያዋ ተበተኑ ያለፈ ፍቅር አይቻለሁ ዓይኖቿ ውስጥ እንባዎችን ራሴን ባጠፋ ማግስት አባቴ ምን ያህል እንደሚወደኝ ተሰማኝ ምንም ያህል ከባድ ቢሆን ፣ በብዙ ሀዘን መካከል ፣ ለእኔ ምን ያህል እንደሚኮራብኝ እና ምን ያህል እንደሚወደኝ ዓይኖቹ በእንባ አጫውተውኛል።😊 እራሴን ባጠፋ ማግስት። የእህቴን ፍቅር ተሰማኝ። ክፍሏ ውስጥ ተቀምጣ ሳያት በእንባ የተሞሉ ዓይኖች. ዘመኑን አስታወሰች። ተጫውተናል፣ ተነጋገርን እና ተከራከርን። በአንድነት ውብ በሆነው የልጅነት ጊዜያችን. የተከበሩ አፍታዎች❤ እራሴን ባጠፋ ማግስት። ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆንኩ ተሰማኝ። ለቅርብ ጓደኞቼ ። እነሱ ሳቁን እያስታወስን ሁሉንም ፎቶግራፎቻችንን እየተመለከቱ ነበር። አጋርተናል። እራሴን ባጠፋ ማግስት በአስተማሪዎቼ ውስጥ ሀዘን ተሰማኝ. ባለማስተዋላቸው ራሳቸውን ወቅሰዋል አስተውሱ፣ ከአላህ በታች “እናንት የሚወዱ ብዙ ሰዎች አሉ::❤ ያስታውሱ : አሁንም እዚህ ዱንያ ላይ ናችሁ እና ህይወታችሁን ለዘላለም መለወጥ ይችላሉ:: እናንት ከምታስቡት በላይ ናችሁ። ይበልጥ ቆንጆ ብልህ እና 💪ጠንካራ !! 💙
Show all...
🥰 18👍 3
አንድ ሰው እንዲያናግረኝ የማስገደድ ስሜት እጠላለሁ። 🫶
Show all...
አንድ ሰው እንዲያናግረኝ የማስገደድ ስሜት እጠላለሁ። 🫶
Show all...
ዛሬ ቀኑ ልዩ ነው ምክንያቱም እናቴ ፈገግ ያለችበት እለት ነውና😊.. መፈገግ ብርቅ ነው እንዴ ትሉኝ ይሆል እኔም በምላሹ አዎ እላችኋለሁ ምክንያቱም የእናቴ ፈገግታ እረፍቴ ስለሆነ እናንተም እናታቹ ፈገግ ትበልላችሁ😍 have a nice day!🖤
Show all...
🥰 69😭 4👍 2
morning advice ለሴቶች የፍቅር ጥያቄ ለቀረበልሽ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ! ክብርሽን የሚያሳጣሽን ከትዳር  በፊት ፍቅረኛ መያዝን ወ..ዘ..ተ ተፀየፊው...ብክራሽን ጠብቂ እና አፈርኩሽ ያለሽ ወንድ ካለም ቀናውን መንገድ የአባትሽን በር እንድያንኳኳ ንገሪው አንቺም እሱም ከስህተት እና ከወንጀሎች ነጻ ትወጣላችሁ:: .ከወደድከኝ የአባቴን በር አንኳኳ በይው አላህም የምወደውን ኒካህ ያድርግልሽ እምቢ ማለት ምናምን ከፈለገ... ገደል ግባ ማለት ተለማመጂ 🔥😎
Show all...
👍 53🤝 4🥰 3🔥 2😢 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.