cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሰለፎች መንገድ እሱ ነው ትክክለኛው ኢስላም

قال الشيخ العلَّامة مقبل بن هادي الوادعي -رحمه الله تعالى-: «النساء السلفيات أغلى من الذهب الأحمر» ሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ውድ ናቼው ! https://t.me/Menehajselefiya

Show more
Advertising posts
441
Subscribers
-124 hours
+177 days
+12530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✔️✔️ያዝ የተባልከውን አጥብቅ ✖️✖️ተከልከል የተባልከውን ራቅ 〰〰〰〰 አትጨምር !! 〰〰〰〰 አትቀንስ !! وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ فَانتَهُوا ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ (ሱረቱ አል-ሐሽር  7) መልክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ https://t.me/Menehajselefiya https://t.me/Menehajselefiya
Show all...
የሰለፎች መንገድ እሱ ነው ትክክለኛው ኢስላም

قال الشيخ العلَّامة مقبل بن هادي الوادعي -رحمه الله تعالى-: «النساء السلفيات أغلى من الذهب الأحمر» ሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ውድ ናቼው !

https://t.me/Menehajselefiya

00:16
Video unavailableShow in Telegram
{إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ  يَٰأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا}
Show all...
5.72 MB
09:54
Video unavailableShow in Telegram
🌺اذكار الصباح🌺 🌺የጧት ዚክር 🌺
Show all...
77.19 MB
01:06
Video unavailableShow in Telegram
🌸ዉብ ለይል ይሁንለቹ🌷🌸👇
Show all...
2.94 MB
" ከአንድ ሰው ላይ የሆነ የቢድዓ ምልክት በግልፅ  ከታየክ ተጠንቀቀው    ምክንያቱም ካንተ የሰወረው ከዛ የባሰ ነውና"           /ኢማሙ ቡኻሪ/ 👇👇👇
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
قال رسول الله ﷺ: « إذا صلت المرأة خمسها وصامت شهرها وحفظت فرجها وأطاعت زوجها قيل لها ادخلي الجنة من أي أبواب الجنة شئت» ورواه ابن حبان في صحيحه عن أبي هريرة رضي الله عنه، 📚((والحديث صححه الألباني في الجامع الصغير.)) ሴት ልጅ አምስት ወቅቷን ከሰገደች የረመዷን ወሯንም ከፆመች ብልቷንም ከጠበቀች ባሏን በመልካም ከታዘዘች በፈለግሽው የጀነት በር ግቢ ትባላለች قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: "ليس علي المرأة بعد حق الله ورسوله أوجب من حق الزوج." 📚((مجموع الفتاوى: 32/260)) በአንድ ሴት ላይ ከአሏህና ከመልክተኛው ሃቅ በመቀጠል የባልዋ ሐቅ ያህል ግዴታ የለባትም                
Show all...
የሞኝ ቀልድ አትቀልድ! ~ በጩቤ፣ በዱላ፣ በመጥረቢያ፣ በመኪና፣ በጦር፣ በጠመንጃ፣ በሰይፍ፣ … ሰዎች ለማስደንገጥ ከመቀለድ፣ ከመቃጣት ተጠንቀቅ።  ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:– من أشار إلى أخيه بحديدة فإن الملائكة تلعنه حتى ينتهي. "ወደ ወንድሙ በመሳሪያ የጠቆመ እስከሚታቀብ ድረስ መላእክት ይረግሙታል።" [ሙስሊም] በሌላም ሐዲሥ እንዲህ ብለዋል:– لا يحل لمسلم أن يروع مسلماً. "ሙስሊም ሙስሊምን ሊያስደነግጥ አይፈቀድለትም።" አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል። ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:– "አንድ ሰው የምሩንም ይሁን በቀልድ ወደ ወንድሙ ጠመንጃ ሊያዞር አይፈቀድለትም። መኪናም እንዲሁ (አይፈቀድም)። የከፋ ነውና።" [ሸርሑ ሶሒሒል ቡኻሪ: 9/ 502] = (ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 30/2010) የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እናት ለልጇቿ ትምህርት ቤት ነች ይህ ሊሆን የሚችለው ደግሞ እሷ ሸሪዓዊ እቀት ካላት እና ከተማረች ነው ለልጆቿ መድረሳ ልትሆን የምትችለው ماذا لو كنتِ أنتِ مُعلمة أولادك و شيخهم و مُربيهم و صُحبتهم الصالحة تفقهي تعلّمي تثقفي احفظي القرآن و الأحاديث أعدّي نفسك لهم دينيًا ، وإيمانيًا
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ትክክለኛ ተቅዋ ያለው ሰው የቢድዓ እና የሽርክ መጫወቻ አይሆነም ተቅዋ ካልን ከሃራም ሃላልን እንመርጣለን #ተቅዋ ካልን ከቢድዓ ከሽርክ ይልቅ ተውሂደን ሱናን እንመርጣልን #ተቅዋ ካለን ከመገላለጥ ይልቅ ሂጃብ ኒቃበን እንመርጣለን #ተቅዋ ካለን ከሌሎች የቢድዓ ፊርቃወች ይልቅ መንሃጅ ሰለፊያን እንመርጣለን #ተቅዋ ትክክለኛውን የአላህን ዒባዳ ተግባራዊ የምናደርግበት ነው ።✅️
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.