cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሀበሻ ስፖርት

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት ሀበሻ ስፖርት ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Nati_8 ላይ አናግሩን።

Show more
Advertising posts
9 056
Subscribers
-3324 hours
+5547 days
+1 05630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
❤️🇳🇬ቪክቶር ቦኒፌስ 🗣  "በ 30 ኔዬራ ክፍያ ቻምፒየንስ ሊግን ለማየት እንጫወት ነበር ዛሬ የመጀመሪያ ጨዋታዬን ለማድረግ በቃሁ በጣም ኮርቻለሁ ::"
Show all...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ጆሽዋ ዚርኬዚ 🗣 " እኔ ማን ዩናይትድ የመጣሁት ክለቡ ትልቅ በመሆኑ ተማርኬ እንጂ ፕርሜርሊጉ ማርኮኝ አይደለም" [FABRIZIO ROMANO]
Show all...
👍 1 1🔥 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሚኬል አርቴታ ፦ " በእግርኳስ ህይወቴ ካየኋቸው ምርጥ ሴቮች ውስጥ የራያ ሴቭ ቀዳሚው ነው ።" ሲል ተናግሯል።
Show all...
1👏 1😍 1
የቻምፒየንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዡ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ተከትሎ ይህን ይመስላል 👀
Show all...
🔥 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከለንደኑ ክለብ ቼልሲ ወዴ ሌላኛው የለንደን ክልብ ወደሆነው አርሰናል ተዘዋውሮ የነበረው ራሂም ስተርሊንግ በ አውሮፓ ቻንፕየንስ ሊግ ታሪክ ለተለያዩ 4 ክለቦች የተጫወተ የመጀመርያው ኢንግሊዛዊ ተጫዋች ሆኖ ተመዝግቧል።
Show all...
👍 5 1🔥 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊጉ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ                      ⏰ ተጠናቀቀ'          አታላንታ 0-0 አርሰናል
Show all...
👍 2 1😍 1
ጎልልልልልልልል አትሌቲኮኮኮ ሂሚኔዝ ወዘወዘውውውው አትሌቲኮ ማድሪድ 2-1 ሌፕዚግ
Show all...
😍 3👍 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች          ⏰75' አታላንታ 0-0 አርሰናል አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 RB ሌፕዚሽ #ግሪዝማን 28'         #ሴስኮ 05' ብረስት 2-1 ስትሩም ግራዝ #ማግኔቲ 23'  #ፈርናንዴዝ 45+1' #ሲማ 56' ሞናኮ 2-1 ባርሴሎና #አሊኦቼ 16'    #ያማል 28' #ኢልንክሄና 71'
Show all...
😍 3👍 1🏆 1
ራያ ምን አይነት በረኛ ነውው 🔥🔥🔥🔥
Show all...
👍 6🔥 1🤯 1🙏 1
ራያያያያያያያያያያያ መለሰውውውውውውው
Show all...
🤯 2😍 2👍 1🔥 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.