cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ እያሱ ዘረ ሊቃውንት የጎጃም ደብተራ

ብዙዎች ቻናል ከፍተው ይህን ይህን እንሰራለን ክፈሉን የሚሏቸውን ጥበቦች ለነሱ ለመክፈል አቅሙ ለሌላችሁ ወገኖቼ ትጠቀሙበት ዘንድ እነሱ እንሰራዋለን የሚሉትን እና ይጠቅሟችህዋል ብዬ የማስባቸውን ጥበቦች ሁሉ በዚህ አካፍላችህዋለሁ ። ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ በዚህ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ @yarehyael

Show more
Advertising posts
9 691
Subscribers
-2824 hours
-1427 days
-87830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

7 ለራዕይ መዝሙር 29 ኝን 21 ጊዜ ደግመህ ተኛ እይመስልከ ቀሊል ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ በዚህ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ @Yarehyael ብዙዎች ቻናል ከፍተው ይህን ይህን እንሰራለን ክፈሉን የሚሏቸውን ጥበቦች ለነሱ ለመክፈል አቅሙ ለሌላችሁ ወገኖቼ ትጠቀሙበት ዘንድ እነሱ እንሰራዋለን የሚሉትን እና ይጠቅሟችኋል ብዬ የማስባቸውን ጥበቦች ሁሉ በዚህ አካፍላችኋለሁ። መልካም የመማማር ጊዜ ይሁንልን። ፈጣሪ ይርዳን ሀሳባችንን ይሙላልን ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ምህረቱን ያድለን የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከት ይደርብን። https://t.me/+yheOThhKwhlhZDY8
Show all...
መርጌታ እያሱ ዘረ ሊቃውንት የጎጃም ደብተራ

ብዙዎች ቻናል ከፍተው ይህን ይህን እንሰራለን ክፈሉን የሚሏቸውን ጥበቦች ለነሱ ለመክፈል አቅሙ ለሌላችሁ ወገኖቼ ትጠቀሙበት ዘንድ እነሱ እንሰራዋለን የሚሉትን እና ይጠቅሟችህዋል ብዬ የማስባቸውን ጥበቦች ሁሉ በዚህ አካፍላችህዋለሁ ። ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ በዚህ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ @yarehyael

👍 8🙏 2 1
6.ነገረ ሚስጥራት :- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ጸሎት በእንተ ህቡአተ ነገር ጨብስጨር ጨናር ኤሊስ ቡልጅ ቡርጅ እንዳይሆን ማሻምጅ ፍጨፍጨን ነአ ኢያድዓኒ ክሥት ሃሳበ ህሊናዬ ወዘሃሰሰ ልብየ በከመ አርአይኮ ለሙሴ በሃበ እፀ ጳጦስ ወለእዝራ በገዳመ ዜፋን ራፌድ ራፌድ ራፌድ ራፌድ ራፌድ ራፌድ ራፌድ ከማሆሙ አርእየኒ ኩሎ ሕቡዓተ ነገር ወነገረ ዝንቱ ዓለም ዘይከውን ወዘኢይከውን ዘይመፅእ ወዘኢይመፅእ ሠናየ ወእኩየ ሊተ ለገብርከእገሌ ሰማየ ቀልፀክሙ ወምድረ ሰጢቀክሙ ንዑ ንዑ ንዑ ኃቤየ መላእክተ ምህረት ዘራማ አሀዘክሙ ብስራተ ሎንጨ ቀፀናከ ፋቁ ጨጪ ቀአም ልብ ሰቃም ለናርቃም በአልማንጦ ለርእዮ በቆታም ንዑ ንዑ ንዑ በሰላም ኩልክሙ መላእክተ ምህረት ብጽ ፍጡነ ኃቤየ ወኢትበሉ ለፌ ወለፌ እስክትነግሩኒ በሕልምየ ለገብረክሙ_እገሌ ምድባበሃ ምድባበሃ ምርባበሃ ኮን በኮን ሻን ወሻን ጢቂውያኖስ ረሊኒታዎስ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አርእየኒ ነገረ ሰናይ ወእኩየ ዘይመፅእ በላእሌየ ወበላእል አዝማድየ ወበላዕለ ፀርየ ወፍቁርየ ሊተ ለገብርከእገሌ ገቢር:- ሙሉውን በቀይ ቀለም ጽፈህ 21 ግዜ ደግምህ ማየት ስለምትፈልገው ነገር እያስብክ ተንተርሰሕው ተኛ። ማወቅ እና ማያት የምትፈልገውን ሁሉ ያሳይሃል። ያለ ንፅህና ለመስራት እንዳትሞክሩ። ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ በዚህ @yarehyael ልታናግሩኝ ትችላላችሁ። ብዙዎች ቻናል ከፍተው ይህን ይህን እንሰራለን ክፈሉን የሚሏቸውን ጥበቦች ለነሱ ለመክፈል አቅሙ ለሌላችሁ ወገኖቼ ትጠቀሙበት ዘንድ እነሱ እንሰራዋለን የሚሉትን እና ይጠቅሟችኋል ብዬ የማስባቸውን ጥበቦች ሁሉ በዚህ አካፍላችኋለሁ። መልካም የመማማር ጊዜ ይሁንልን። ፈጣሪ ይርዳን ሀሳባችንን ይሙላልን ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ምህረቱን ያድለን የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከት ይደርብን። https://t.me/+yheOThhKwhlhZDY8
Show all...
መርጌታ እያሱ የአስማት ወድግምት መማሪያ

ብዙዎች ቻናል ከፍተው ይህን ይህን እንሰራለን ክፈሉን የሚሏቸውን ጥበቦች ለነሱ ለመክፈል አቅሙ ለሌላችሁ ወገኖቼ ትጠቀሙበት ዘንድ እነሱ እንሰራዋለን የሚሉትን እና ይጠቅሟችህዋል ብዬ የማስባቸውን ጥበቦች ሁሉ በዚህ አካፍላችህዋለሁ ። ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ በዚህ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ @yarehyael

👍 7 1🔥 1🙏 1
5 :- የዛር ውላጅ ለያዘው እና ለሚጥለው
Show all...
አሁን ይዤላችሁ የመጣሁት የቡዳ መድሃኒት ነው፡፡ ከመድሃኒቱ በፊት ቡዳ ስለሚበለው ነግር ትንሽ ልግ ለፅላችሁ፡፡ እንደ እውነቱ ቡዳ የሚባል ሰው የለም ቡዳ መንፈስ ነው፡፡ ሰዎች አውቀውም ሆነ ሳያውቁ መናፍስትን ወደዘራቸው ያስገባሉ፡፡ ወደዘራቸው የገባው መንፈስ በደም አማካኝነት ከዘራቸው ውስጥ የሚፈልገውን እየመረጠ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይሸጋገራል፡፡ አያት ቅድመ አያቶቹ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ወደ ዘራቸው ያስገቡት የቡዳ መንፈስ በ ደሙ ምክንያት አንድ ምንም የማያውቅ ልጅ ላይ ሊሰፍር ይችላል፡፡ እናም እሱ ላይ ተቀምጦ በአይኑ አማካኝነት ሰዎችን ይወጋል ወይም ልባቸውን ይሰልባል አልፎ ተርፎም እስከ ሞት ሊያደርሳቸው ይችላል፡፡ ብዙ ግዜ ቡዳ በልቷቸው የሚሞቱ ሰዎች መቃብር እስከ 3 ቀን እንደሚጠበቅ ታውቃላችሁ፡፡ መቃብር የሚጠብቁትም ሆኑ ብዙዎቻችን አውጥተው አንዳይበሉት ይመስለናል እውነታው ግን እንደዛ አይደለም፡፡ በቡዳ ተበልቶ የሞተው ሰው ሶስት ቀን ሳይሞላው የበላው መንፈስ እና የሱዘሮች ካገኙት ያስነሱታል፡፡ በነሱ መንፈስ ኃይል ስለሞተ እስከ 3 ቀን ማስነሳት ይችላሉ፡፡ በመንፈሳዊ ዓለም ብዙ ነገር ማድረግ ይቻላል የማይቻለው አንድ ነገር ሰው መፍጠር ብቻ ነው፡፡ ሶስት ቀን ሳይሞላው ካገኙት እና ካስነሱት ሰውየው ስላለፈው ህይወቱ ምንም የሚያውቀው ነገር አይኖርም፡፡ ብዙውን ግዜ ሰው እንዳያውቅባቸው ሲሉ በአስማት በእፅዋት እና በድግምት ሰውዬውን ወደተለያየ የቤት እንስሳ ፈረስ አህያ በቅሎ አደርገው ይጠቀሙበታል፡፡ የራሱ አስማት ድግምት እናም እፅዋቶች አሉ፡፡ ነጭሎ ዋነኛዋ ለዚህ ጥቅም የምትውል እፅ ነች፡፡ ሰው ወደ ተለያየ እንስሳት መቀየር እንደሚችል እና በምን እንደሚደረግ ሌላ ቀን በሰፊው አስረዳቹሃለው፡፡ 4. የቡዳ መድሃኒት :- ያኑሪ: ኮሸተላሁ:ውሓዳሁ:ፈለቀት:ዝልማቲ:በኃይለ:ዝንቱ:አስማቲከ:ረኃቁ:ወተሰደዱ:እኩያን:ቡዳ:ወፈላሽ:እምላእለ:ገብርከ:እገሌ..... ገቢር:- 21 ግዜ ውሃ ባልነካው በጥቁር ጥለት ደግመህ በውሃ እያራስክ በግራ ጆሮው እና በግራ አፍንጫው ጭመቅ ይለፈልፋል፡፡ ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ በውስጥ መስመር ልታናግሩኝ ትችላላችሁ። ብዙዎች ቻናል ከፍተው ይህን ይህን እንሰራለን ክፈሉን የሚሏቸውን ጥበቦች ለነሱ ለመክፈል አቅሙ ለሌላችሁ ወገኖቼ ትጠቀሙበት ዘንድ እነሱ እንሰራዋለን የሚሉትን እና ይጠቅሟችኋል ብዬ የማስባቸውን ጥበቦች ሁሉ በዚህ አካፍላችኋለሁ። መልካም የመማማር ጊዜ ይሁንልን። ፈጣሪ ይርዳን ሀሳባችንን ይሙላልን ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ምህረቱን ያድለን የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከት ይደርብን https://t.me/+yheOThhKwhlhZDY8
Show all...
መርጌታ እያሱ የአስማት ወድግምት መማሪያ

ብዙዎች ቻናል ከፍተው ይህን ይህን እንሰራለን ክፈሉን የሚሏቸውን ጥበቦች ለነሱ ለመክፈል አቅሙ ለሌላችሁ ወገኖቼ ትጠቀሙበት ዘንድ እነሱ እንሰራዋለን የሚሉትን እና ይጠቅሟችህዋል ብዬ የማስባቸውን ጥበቦች ሁሉ በዚህ አካፍላችህዋለሁ ። ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ በዚህ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ @yarehyael

3👍 1🔥 1🙏 1
3 መርበብተ ሰሎሞን :- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ሰሎሞን ሎፍሐም መሐፍሎን ንምሎስ ፍርቃን ገፁ ለእግዚአብሔር ሳዶር አላዶር ዳናት ሮዳስ ዘያደነግፆሙ ለአጋንንት ለሁማይ አልምክኑን ያኑፊ መባርዮን ሰኪመን ዉቂን ፈጣሬ ኩሉ አብ ለከዋጅን ወለጅን ነቀላሆሙ ጀነነም በዝ አስማት ተአሠሩ አጋንንት ባርያ ወሌጌዎን እምላዕለ ገብርከ እገሌ _________ ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ በዚህ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ @Yarehyael ብዙዎች ቻናል ከፍተው ይህን ይህን እንሰራለን ክፈሉን የሚሏቸውን ጥበቦች ለነሱ ለመክፈል አቅሙ ለሌላችሁ ወገኖቼ ትጠቀሙበት ዘንድ እነሱ እንሰራዋለን የሚሉትን እና ይጠቅሟችኋል ብዬ የማስባቸውን ጥበቦች ሁሉ በዚህ አካፍላችኋለሁ። መልካም የመማማር ጊዜ ይሁንልን። ፈጣሪ ይርዳን ሀሳባችንን ይሙላልን ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ምህረቱን ያድለን የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከት ይደርብን። https://t.me/+yheOThhKwhlhZDY8
Show all...
መርጌታ እያሱ የአስማት ወድግምት መማሪያ

ብዙዎች ቻናል ከፍተው ይህን ይህን እንሰራለን ክፈሉን የሚሏቸውን ጥበቦች ለነሱ ለመክፈል አቅሙ ለሌላችሁ ወገኖቼ ትጠቀሙበት ዘንድ እነሱ እንሰራዋለን የሚሉትን እና ይጠቅሟችህዋል ብዬ የማስባቸውን ጥበቦች ሁሉ በዚህ አካፍላችህዋለሁ ። ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ በዚህ ልታናግሩኝ ትችላላችሁ @yarehyael

🙏 3👍 2 1🔥 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.