cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈

አምላክ ሆይ ለንስሐ ጸጋ አብቃኝ🙏 https://t.me/yemezmur_gexem

Show more
Advertising posts
22 967
Subscribers
+11124 hours
+7627 days
+1 47830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ምድረ ከርቤ ምድራዊ ገነት ሰላማዊት [፪] ሰላም ሰላም - - - ሰላማዊት [፪] ሰላም እልሻለሁ - - - - ሰላማዊት እስከለተ ሞቴ - - - - - -ሰላማዊት መጠጊያ ጥላዬ - - - - ሰላማዊት ማርያም እመቤቴ - - - ሰላማዊት         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ድንግል ማርያምን - - - ሰላማዊት እንማጸናት - - - - - - - - ሰላማዊት ድንግል ማርያምን - - - ሰላማዊት እንለምናት - - - - - - - -  ሰላማዊት ምሕረት የሚያሰጥ - - - ሰላማዊት ቃልኪዳን አላት - - - - - -ሰላማዊት         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► አቅሜን እያየ - - - - - -ሰላማዊት ሰይጣን ቢደነፋ - - - - ሰላማዊት ድክመቴን እያየ - - - - ሰላማዊት ሰይጣን ቢደነፋ - - - - ሰላማዊት እመቤቴ አንቺ ነሽ - - - ሰላማዊት የኔ አለኝታ ተስፋ - - - - ሰላማዊት      ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈       @yemezmur_gexem       ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
Show all...
✞ የአማኑኤል ግማደ መስቀሉ ✞ የአማኑኤል ግማደ መስቀሉ ግሸን ነው አሉ [፪] ግማደ መስቀሉ - - - ግሸን ነው አሉ [፪]         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ሰላም ምድረ ከርቤ - - - ግሸን አሉ አሉ ምድረ ጎለጎታ - - - - - - - ግሸን ነው አሉ የጌታዬ መስቀል - - - - - ግሸን ነው አሉ ያረፈብሽ ቦታ - - - - - - - ግሸን ነው አሉ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እየሩሳሌምን  - - - - - - - - ግሸን ነው አሉ ይመኛል ሰው ሁሉ - - - - - ግሸን ነው አሉ ግሸን አይደለም ዎይ - - - ግሸን ነው አሉ ግማደ መስቀሉ - - - - - -  ግሸን ነው አሉ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እኔስ እሄዳለው - - - - - - ግሸን ነው አሉ ግሸን ማርያም - - - - - -  ግሸን ነው አሉ እንደ እሌኒ ንግሥት - - - ግሸን ነው አሉ መስቀል ልስም - - - - - - ግሸን ነው አሉ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ዕፀ መስቀሉን - - - - - -ግሸን ነው አሉ በእምነት ተሳለሙ - - - ግሸን ነው አሉ በእርሱ ላይ ስላለ - - -  ግሸን ነው አሉ ደመ ማኅተቡ - - - - - - ግሸን ነው አሉ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ክርስታኖች እኛ - - - - ግሸን ነው አሉ መስቀል ያኮራናል - - - ግሸን ነው አሉ እርሱን ከተጠጋን - - - ግሸን ነው አሉ ሰይጣን ይፈራናል - - - ግሸን ነው አሉ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ጌታ ሆይ ሁል ጊዜ - - - ግሸን ነው አሉ እንማልድሃለን - - - - - - ግሸን ነው አሉ የመስቀልህ ጥላ - - - - ግሸን ነው አሉ ማረፊያ እንዲሆነን - - - ግሸን ነው አሉ      ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈       @yemezmur_gexem       ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
Show all...
አማኑኤል ግማደ መስቀሉ.mp33.21 MB
👍 7🥰 5😍 4😘 3 1😁 1🤩 1🙏 1
🧡 ሼር 🧡
Show all...
⛪️ የመዝሙር ግጥሞች ⛪️

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮን የጠበቁ፦ + የተለያዩ ትምህርቶች የሚሠጡበት፤ መዝሙሮች እና ግጥሞች የሚለቀቁበት፤ + ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ መረጃዎችን የምናገኝበት ግሩፕ ነው። እርስዎም ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦችን በማስገባት ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለተዋሕዶ ልጆች በመላክ ኃላፊነታችንን እንወጣ! T.me/Yemezmurgtm

Photo unavailableShow in Telegram
🚨COUB አዲስ Verify የተደረገ የ Telegram Platform🔥 🏅 አሁን ከደቂቃዎች በፊት በNotcoin Mention የተደረገ 🏅Notcoin , Dogs and Toncoin Holder will get Big Reward ስለዚህ ከዚህ ጋር Connect የምታደርጉት wallet እነዚህን ቢኖረው ይመረጣል ✌️ 🏅Coub በቅርቡ Telegram Platform ላይ Short Video Feature ይዞ ሊመጣ እየተንቀሳቀሰ ያለ ነው ልክ እንደ Tiktok🔥 እንደ Tiktok ቪዲዬ እየሰራችሁ ብር ምታገኙበት ነው እስከ ነገ ድረስ ሙሉ በሙሉ አጠናቀው ይጀምራሉ ቀድማችሁ ተቀላቀሉ እና ቪዲዬ መስራት Coub መሰብሰብ ጀምሩ ሚገርመው ደሞ በማየትም ሊከፉሉ አቅደዋል ። 🔥ይመልከቱ👇 https://t.me/coub/app?startapp=coub__marker_18443162
Show all...
1
የ አለማችን የምንግዜም ምርጡ ተጫዋች ማነዉ??? 🩵 ሜሲ             💛 ሮናልዶ
Show all...
🩵 ሜሲ  
    💛 ሮናልዶ
Photo unavailableShow in Telegram
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Show all...
👌 1
ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ማን ሲቲ
ቼልሲ
ቶተነሀም
ኒዉካስትል
ባርሴሎና
ሪያል ማድሪድ
አልናስር
ኢንተር ሚያሚ
✞ እኔስ ብዬ ነበር ✞ እኔስ ብዬ ነበር ተሰጠውኝ ለሞት እኔስ ብዬ ነበር ተላለፍኩኝ ለሞት በሚጠሉኝ መኃል የሚወደኝን አገኘውት[፪] ወንበዴ ነበርኩኝ በጄ ደም የመላ ስቀማ ኖርያለው አንገትን ስቀላ ሞት ይገባኝ ነበረ እንደኔማ በደል ገነትን ወረስኩኝ አንተ ስትሰቀል ፪     አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► አትጩህ ይሉኛል ስምህን ስጠራ አልፈለጉም እና አይኔ እንዲበራ ጥሩት ስትላቸው ይጠራሃል አሉኝ ጌታዬ ስትወደኝ ሁሉም አከበሩኝ ፪              አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► አልባስጥሮስ ይዤ የእንባዬን መባ ስምኦን ከለከለኝ ከቤቱ እንዳልገባ እርሱን በይቅርታ በፍቅር እንዳየህ ተቀበልከኝ ጌታ ሸክሜን አቅልለህ ፪              አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ቸርነት ምሕረትህ በዝቷል ይቅርታህ ለጻድቃን አይደለም ለኃጥአን መጥተህ ከበጎች መኃል ተለይታ ወጥታ አንድዋ እንኳ እንዳትጠፋ ፍቃድህ ነው ጌታ፪                መዝሙር| ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Show all...
እኔስ ብዬ ነበር .mp34.63 MB
2🙏 1
🧡 ሼር 🧡
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በ🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....
Show all...
🙏 1
JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
A. 1983
B.1997
C.1998
D.1999
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በ🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....
Show all...
JOIN
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.