cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

OFFICIAL RIHAN ❤️

የተለያዩ ኢስላማዊ ፅሁፎች ቂሳዎች፣ እንዲሁም አዝናኝ ፅሁፎች እና ልቦለዳዊ ታሪኮች እና የተለያዩ እውቀት ሰጪ ፅሁፎችን በ RIHAN ISLAMIC CHANNEL Join&share. ለማንኛውም comment 👇👇 @smile_your_heters_are_watching

Show more
Advertising posts
204
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Have a good jumea
Show all...
ሰሞኑ ስላልተመቸኝ ታሪኩን እያሳጠርኩት ነው እንዲሁም ደግሞ እየተውኩት ነበር ። ኢንሻአላህ ዛሬ ማታ አርዝሜ እለቅላቹሀለው
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ልብህ ዘንበል ስትልብህ በእጅህ ያዝ አድርጋትና ሟች ነሽ አላህን ፍሪ በላት ።
Show all...
😍 1
.❤️ ያ አላህ በምመኘው ነገር ላይ አብስረኝ ካንተ ውጪ መልካምን አብሳሪ የለምና @hayhaf
Show all...
🥰 3
😘አይናፋሯ ሊና😘 ክፍል:-25 ፀሀፊ:-Ruqi ...በህልሜ  እያየሁ ነዋ ተደናገጠች ግራ ገባት እንዴ ኢብሮ እኔ ላይ እንዲህ አይነት ጨዋታ አለመተዋወቅ ነው ወላሂ ሀናን እኮ ነኝ ሀናን ክፍል ውስጥ ተንጎራደደች አንተ እኔ ላይ ሀሀሀ  ተናዳለች ግን ንዴቷን በሳቅ ለመሸፈን አሰበች  ወደ ኢብሮ እናት             አስያ ጋር ሄደች 🧕አሲ አሲ ማማ <ምንድን ነው ምን ሆነሽ ነው የምትጮሂው?> 🧕ኢብሮ ከሊና ጋር ጠፋ በቃ ጥሎን ሄደ <ማናት ሊና?  የት ነው የጠፋው? > 🧕   የሚያፈቅራት ልጅ እኔን እንዳያገባ ብሎ ከሷ ጋር ጠፋ አሲ ለኔ ይሄ ይገባል       ምን ባደረግኩ?? <አንቺ ልጅ ልጅሽ ጠፍቷል አያልሽኝ ነው ነገሩ ምንድን ነው>  ከተኛችበት አልጋ ተነስታ ወገቧ ላይ መቀነት እያሰረች 🧕አዎ ጠፋ  በጇ ያለውን ደብዳቤ አስነበበቻት <ኢብሮዬ ኢብሮዬ ኡኡ...ኡኡ... የኔ ምስኪን ምን ነካብኝ ልጄ የአይኔ ማረፊያ  የኔ ሚስኪን ኢብሮዬ ኡኡኡ ቤቱን አቀለጠችው ኡመር ትምህርት ቤት ደርሷል ጥበቃውን አስፈቅዶ ወደ ውስጥ ገባ ቀጥታ ወደሊና ክፍል እየሮጠ ገባ አስተማሪዋም <ስነ ስርአት የለህም እንዴ?> <በጣም ይቅርታ መምህርት አስቸኳይ ስለሆነ ነው>  ወደ ተማሪዎቹ ዞሮ ዛሬ ኢብራሂም አልመጣም? እንዳልመጣ ነገሩት <በቃ ሊናን ይዞብኝ ጠፋ ማለት ነው> ሳያስበው ለካ ድምፁ ከፍ ብሏል ምን ኢብሮና ሊና አብረው ጠፉ በስመአብ ይገርማል ዋው ፍቅር ብላ ተናገረች  ተማሪዎቹ አጨበጨቡ ኡመር   በሩን መቶ ወጣ በጣም ተናዷል ወዴት እንደሚሄድ አያውቅም የትምህርትቤቱን ጊቢ ለቆ  ወደ መኪናው ሄደ  መኪናውን  አስነስቶ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄደ <ጉዞው ያደክማላ እናት> 🧕አዎ ኢብሮዬ በስተመጨረሻም ደረስን አልሃምዱሊላህ <አሁን ተከራይቼያለሁ ወዳልኩሽ ቤት እንግባ ቆይ ግን ከዛ በፊት አንዴ እዚህ ጠብቂኝ ወደ ካፌ ገብቶ ምግብ ይዞ መጣ ወደዛ ቤት ይዟት ሄደ ቁልፉን ከፍቶ  እንድትገባ በሩን ለቀቀላት እንዴ ቆይ እንዴት መቼ ቆይ በጥያቄ አጣደፈችው ዝም በይ በቃ ደክሞሻል አሁን አላት ቤት ውስጥ  አንድ ፍራሽ ብቻ ነው ያለው ሌላ ምንም ነገር የለም   አንድትቀመጥ  አደረጋትና ምግብ በሉ በተደጋጋሚ ያጎርሳታል በጣም ያፈቅራታል የኔ  አበባ የኔ ማር አሁን እኮ በቃ የኔ ሆንሽ... የኢብራሂም ወላጆች የሆኑት አሲያና ከማል ቤት ውስጥ ከሌሎቹ ልጆቻቸው ጋር ተቀምጠዋል እነሱም ፖሊስ ጣቢያ አመልክተዋል ሁሉም በዝምታ ተፋጠዋል ሁሉቱም ስለደከማቸው ሊተኙ አሰቡ ሊና እስካሁን ያለው አንድ ፍራሽ ብቻ መሆኑን አላስተዋለችውም  ኢብሮዬ እንተኛ በቃ  ኢብሮ የት እና የት እንተኛ  እህ ፍራሽ ላይ  አለች ሊና በድንጋጤ አዎ አንድ ላይ ነው የምንተኛው... . . .ይቀጥላል
Show all...
00:43
Video unavailableShow in Telegram
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑧⑦⑦]👌 #ቁርኣን
Show all...
okyKjmInNgSoIHCebCyWDXoQQjMeOfA81g8GVU.mp49.80 KB
Photo unavailableShow in Telegram
😘አይናፋሯ ሊና😘 ክፍል:-24 ፀሀፊ:-Ruqi ...ከተባለችበት ቦታ ደረሰች  ኢብሮ  አስፓልቱን ተሻግሮ ቆሟል   መምጣቷን እየተጠባበቀ ስለነበር ገና እንደደረሰች አይቷታል    ሊኑ እዛው ጠብቂኝ ብሎ ተሻግሮ እሷ ጋር መጣ     ከቤተሰቦቿ በማስወጣቱ ከፍቶታል ግን ያፈቅራታል እሷን ማጣት አይፈልግም ትምህርቷን   አስተምራታለሁ እውነት ለሷ አላንስም ብሎ አስቧል ኢብሮ ሁሉንም ነገር ቀለል አርጎ እያየው ነው ህይወት አይደለም ስራ ለሌለው የአስራ ስምንት አመት ልጅ  ቀርቶ ጥሩ የገቢ ምንጭ ላለውም ፈታኝ ነው ነገር ግን ኢብሮ ይሄን አላስተዋለም  አስፓልቱን ተሻግሮ  አጠገቧ ቆመ አይኗ እንባ አዝሏል ኢብሮ:ምን ሆንሽ እማ ሊና:ኢብሮ እማዬ አባዬ ምን ይሉ ይሆን ኢብሮ:አላውቅም ግን አንዴ ወስነናል  አሁን ወደ ኋላ መመለስ የለብንም ሊኑ ላንቺ አላንስም  እሺ አንገቷን ከፍ እና ዝቅ እያደረገች እሺ ታዋን ገለፀችለት በደንብ ጥብቅ አርጎ  አቀፋት  ምንም እንዳልተረጋጋች ሲያውቅ እሺ  አንድ ነገር አስቢ እኔ እና አንቺ ተጋብተናል ከዛም በቃ ከቤተሰብ ርቀን እየኖርን ነው እሺ  እንደዛ አስቢ  በቃ 🧕እሺ አስጨነኩሀ ይቅርታ  ተጠመጠመችበት  የፈጅር አዛን ከመስጂድ ይሰማ ጀመር ሊና አንዳች ነገር ልቧን ከፈለው  መጠንከር አለብኝ በቃ ኡፍ እጁን ጥብቅ አርጋ ያዘችው  መኪና ውስጥ ገቡና ጉዞ ወደ ደብረ ዘይት ጀመሩ ዛሬ ልጄ ምን ነክቷታል ትምህርት ቤት አትሄድም እንዴ  ሊኑ ሊኑ እያለች ገባች እናቷ መኝታ ቤቷን ስትከፍተው የለችም የጠዋት ክላስ ኖሯት ሳትነግረኝ ሄዳ ይሆን ዞር ስትል ቁም ሳጥኗን አየችው ትንሽ ልብስና ዩኒፎርሟ ብቻ ነው ያለው ወዲያው ማታ ስለ ኡመር ያወሯት ትዝ አላት ጊቢ ውስጥ በሙሉ ፈለገቻት ልጄን ኡኡ..ኡኡ...ሊናዬ የኔ ሚስኪን የት ሄድሽብኝ  የሰፈር ሰው ተሰበሰበ ሁሉም ይንጫጫል  ሰዉ የአቶ ጀሚል ልጅ ጠፋች ሲባል እየሮጠ ወሬ እየጨማመረ እየተናገረ ተሰበሰበ  እናቷ በፍፁም ልትረጋጋ  አልቻለችም  የሰፈር ሰዎች ለአባቷ ደውለው ጉዳዩን አስረዱት ሲከንፍ ከስራ መጣ ማመን አልቻለም የሰፈር ሰው ተሰብስቧል  ሚስቱ እያለቀሰች ነው  አንድ ልጄ ሊናዬ  ወይኔ..., የሰዉ ጩኸት ግራ ገባው ማን የኔ ሊና አታረገውም ራሱን ለማረጋጋት ሞከረ ትምህርትቤትም ደወለ እንደሌለች ተነገረው ቀጥታ ኡመር ጋር ደወለ ሄለው ጋሼ ሰላሙ አለይኩም ሰላምታውንም አምመለሰለትም ድንጋጤ ውስጥ ኡመሬ ሊና ጠፋችብን እኮ ከዚህ በላይ  ማውራት አልቻለም እምባ ተናነቀው ኡመር ደነገጠ ምን የት ሄዳ ስራ ቦታ እየሄደ  ነበር የመኪናውን አቅጣጫ አዙሮ ወደ ሊና ቤት ቀየረው   እየነዳ ስልኳን በተደጋጋሚ ይደውላል ግን አይሰራም ጨነቀው ወይኔ መኪና ገጫት ወይስ ታገተች እንዴ አምላኬ አላህዬ   እባክህ እነዚህን ሚስኪን ቤተሰቦች አታሳዝናቸው ያረብ እለምንሀለሁ    ቤታቸው ደረሰ ሰው ተሰብስቧል የሊና እናት ለቅሶ  እየተሰማው ነው ቀስ እያለ ወደ ቤት አመራ ፈዟል አረማመዱ ለመሬት የሚሳሳ ነው የሚመስለው ውስጥ ሲገባ ሁለት ሰዎች ይዘዋታል ጋሼ ደሞ ትኖራለች ብሎ የሚያስብበት ቦታ ሁሉ  እየደወለ ነው አልሳካ ሲላቸው ፖሊስ ጣቢያ ለማመልከት ሄዱ ኡመር  ላዳ ጠርቶ ወደ ፖሊስ ጣቢያ እንዲወስዷቸው ካደረገ በኋላ እሱ መኪናውን አስነስቶ  ወደ ትምህርት ቤት  ሄደ አዎ ኢብራሂም ነው የደበቃት ይሄማ አይሆንም አርፍዶ የመነሳት ልምድ ያላት ሀናን እየተንጠራራች ወደ ሳሎን ሄደች የኢብሮ እናት ወገቧን ስላመማት አልተነሳችም ኢብሮ  ቁርስ ሳይበላ ሄደ ውይ እኔን ብቻዋን እያወራች ወደ ኢብራሂም ክፍል ሄደች ስትገባ ደብዳቤ አልጋው ላይ አለ ከፍታ ማንበብ ጀመረች ሀናን ፍቅር በግዴታ የሚሆን አይደለም አላፈቅርሽም እኔ ማፈቅረው ሊናን ነው እሷን መርጬ ከሷ ጋር ሄጃለሁ እናቴን አደራ  አልነቃሁም እንዴ ፊቷን መታ መታ አደረገችው እህ ይሄ ነገር ፊልም ነው እንዴ  በህልሜ እያየሁ ነዋ ተደናገጠች... . . . ይቀጥላል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.