cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ሲግማ ሴቶች || ETHIO SIGMA GIRLS

ኢትዮ ሲግማ ሴቶች || 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 𝐆𝐈𝐑𝐋𝐒 🇪🇹 𝐌𝐨𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧😈 ♣️𝐅𝐎𝐑 𝐀𝐍𝐘 𝐏𝐑𝐎𝐌𝐎𝐓𝐈𝐎𝐍 @An0nymous_10 ♣️𝐎𝐔𝐑 𝐆𝐑𝐎𝐔𝐏 https://t.me/ETHIO_SIGMA_GIRLS_GROUP

Show more
Advertising posts
594
Subscribers
No data24 hours
+97 days
+25330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
እሺ የኔ ተማሪ :::::::::::::::::::::::::::: በቅድሚያ ትምህርት ቤት ውስጥ ማድረግ የሌሉብሽ ነገሮች 1 , በፍጹም እትተኚ ይህ በጣም ሊያስንቅሽ እና ስብዕናሽን ሊያወርደው ይችላል 2 , እትደባደቢ ይህም በሰወች ዘንድ ያለሽን አክብሮት በእጅጉ ያሳጣሻል 3, ከሁሉም class meet ቶችሽ ጋር ጓደኛ አትሁኚ ይሄ በጣም ወሳኝ ነው ጓደኛ ምረጪ 4, እስተማሪ ሲወጣ ክላሱን አታውኪ / እትረብሺ ብዙ ባወራሽ ቁጥር እራስሽን ታቀያለሽና በመቀጠል ማድረግ ያለብሽ ነገሮች 1, የሚሰጡሽን assignment እና home work በጊዜ ማስረከብ 2, library ማዘውተር ማትናት እና ትምህርት ሲሰለችሽ ስኬትሽን በጉጉት ሚጠብቁትን ቤተሰቦችሽን እስታውሺ 3, ንግግርሽ አስፈላጊ ሆኖ ካልታየሽ እታውሪ ዝም በይ ዝምታን ስታበዚ ሰወች ለምታወጪው አንድ ቃል ትልቅ ዋጋ ይሰጡታል 4, ሁሌም ጥሩ መዓዛ ይኑርሽ ቢያንስ በሳምንት 3 ቴ ሻወር ውሰጂ 5, ስርዓት ይኑርሽ ፣በ አቀማመጥሽ ፣በ ንግግርሽ ........ 6, አስተማሪሽንም ሆነ ተማሪወችን አክብሪ መከበር ከማክበር ቀጥሎ ስለምታገኚው 7, በመጨረሻም ውዴ ተንክረሽ ተማሪ የትምህርት ቤት ጊቢውን ለቀሽ ስትወጪ እራስሽን ዛሬ ምን አወኩ ብለሽ ጠይቂ ቦርሳሽ ውስጥ ሊጠሹ ማይገቡ ነገሮችን እና እንዴት በቀላሉ ማጥናት እና ጥሩ ውጤት ማምጣት እንደምትችዪ እንድሰራልሽ ከፈለግሽ ዳይ ወደ comment ከተመቸሽ በ emoji ግልጪልኝ ሌላ እንድሰራ ያበረታኛል ሁሌም እንደምልሽ ሴት ልጅ ሳይሆን ሴት ሁኚ 🔥
Show all...
👍 18💯 14👌 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ቆንጂት ተማሪ ነሽ ፣ ሰራተኛ ነሽ ፣ወይስ ስራ ፈት ?? ከነዚ ምካከል ወይም ውጪ የሆንሽውን በ comment አስቀምጪልኝ እና ጠቃሚ ምክሮችን እና የግል ተሞክሮ እና አስተያየቶቼን broadcast ላርግልሽ እመኚኝ በመፃፍሽ አትፀፀቺም ሁሌም እንደምልሽ ሴት ልጅ ሳይሆን ሴት ሁኚ ልዕልት ሆይ 😍
Show all...
👍 11 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሴት ልጅ ሳይሆን ሴት ሁኚ ➡️ ከ 12 ሰዓት በፊት ተነሺ ➡️ ወደ ፈጣሪ ቅርቢ ➡️ circle ሽ ጠባብ ይሁን ➡️ ኢንተርኔት ላይ ብዙ አትቆዪ በተልይ ብቻሽን ስትሆኚ ➡️ ከትንሽ ጀምሪ ብዙ አስቢ በትንሽ መደሰት ካልቻልሽ በምንም አትደሰቺም ➡️ለስራሽ /ለ ትምህርትሽ ያለሽ ክብር ከቀሞው በ እጥፍ ይጨምር ➡️ Sport መስራት ልምድ አድርጊ አንድም ለ ጤንነትሽ ቡሎም በራስሽ ለመተማመን እንዲሁም ለሰውነትሽ ቅርጽ ይረዳሻል ➡️ ከስራ ፈት እና ከ ሃሜተኞች ራቂ ➡️ ለምስኪን ምጽዋት መስጠት አብዚ ➡️ ከፈጣሪሽ በቀር ማንንም አትለምኚ ➡️ ከማንም ምንም አጠብቂ ➡️ ቤተሰቦችሽን ስትመለከቺ ፍቅር እና ክብር በተሞላው አስተያየት ይሁን ምክንያት ቤተሰቦችሽ ክብርሽ ፣ማጌጫሽ ፣ መጠሪያሽ እና መለያወችሽ ናቸውና ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብያለው 🙌
Show all...
👍 17❤‍🔥 4👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
3 ነገሮችን ጠብቂ -እናትሽን -ሀገርህሽን -አይንሽን 3 ነገሮችን አክብሪ -አባትሽን -ጓደኛሽን -ቃልሽን 3 ነገሮችን ተቆጣጠሪ -ስሜትሽን -ቁጣሽን -ምላስሽን 3 ነገሮች ያስፈልጉሻል -እምነት -ተስፋ -ፍቅር 📲share @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET
Show all...
👍 13❤‍🔥 6👌 4😎 3🫡 2
Photo unavailableShow in Telegram
አስታውሳለው 12 ስንፈተን እኔ ማለፍ አልቻልኩም ነበር ያኔ ከኔ ጋር አንድ ላይ ተፈትነው ያለፉ 2 ጓደኞች ነበሩኝ...🧑‍🎓 አሁን ምን እንደተፈጠረ ገምቱ? ሁለቱም ስራ አጥተው እኔ ጋር ተቀጥረው እየሰሩ ነው😎 ፈጣሪ ላንቺ ያዘጋጀው ነገር አለ እና እሱን ፈልጊ። ተግባባን ጀግኒት 🔥 📲"SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET
Show all...
🔥 14😈 6 3😭 2👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ቆንጂት አዲሱን አመት እንዴት አየሽው ?? እስቲ በ emoji ግለጪው 😊
Show all...
😍 15👌 9🤔 4😈 4💯 2😎 2👍 1😁 1🍾 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼 መልካም  አዲስ አመት🌼🌼
Show all...
👍 9 2
Photo unavailableShow in Telegram
በእውነቱ ፍፁም ሰው አይደለሁም። ነገር ግን አንድ ነገር ላረጋግጥልሽ አንቺን ደስተኛ ለማድረግ መልካም የሆነውን ሁሉ በዘመኔ አደርጋለሁ። እናቴ🫀 ጀግኒት ኑርላት፤አንቺ ጀግናዋ እያለሺ እሷን ለምን ይክፋት "SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET
Show all...
12👍 4🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
መተኛት ካልቻልሽ - አንብቢ📖 መወሰን ካቃተሽ - ወክ አድርጊ🚶‍♀️ ዘና ማለት ከፈለክሽ - ተንፍሽ🌬 መርሳት ካቃተሽ - ይቅር በዪ🤝 ማቶከር ካልቻልሽ - አሰላስዪ🤔 ማሳከት ከፈለክሽ - እመኝ 🙏 ከተመቸሽ Like ❤️ አድርጊ እና ቻናሉን ሼር በማድረግ እንብዛ 🙏 "SHARE" @ETHIO_SIGMA_GIRLS_ET
Show all...
22👍 9🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሴት ልጅ ሳይሆን ሴት ሁኚ 🤗 ሴትነትሽን ተብቂ👿 ተራ ሴት እትሁኚ ነይ ስለተባልሽ ብቻ አትሂጂ 🚶‍♀‍➡️ ቁጥርሽን ለጠየቀሽ ወንድ ሁላ አትሽጪ❌ Photo ሽን በየ social media ው እንቃንሽን አትልቀቂ ❌ ክብርሽን ዝቅ ሚያደርጉ አለባበሶችን አትልበሺ❌ በሃይማኖትሽ ተንክሪ 💪 ተፈላጊ ሴት ሁኚ ፣ውድ ሴት ....በተፈለገችበት ቦታ ሁሉ ማትገኝ , ነይ 🙋ስለተባለች ብቻ ሮጣ ማትሄድ🙅‍♀ , ለክብሯ ከምንም ነገር በላይ ምትጠነቀቅ 🫡,ሰው እንደሆነው ለመሆን ማትጣጣር 🙅‍♀ , እሷ💁‍♀ እራሷን ምትሆን , ማንነቷን ማትቀይር , ለማንም ወንድ😒 ብላ የሂወቷን ህልም ማትረሳ ,ማንም ወንድ ዝቅ እንዲያደርጋት ማትፈቅድለት ,የቱም ወንድ ወሲብ የሚባለውን ነገር አቅልሎ ማያወራት , ካገኘችው ወንድ ጋር ማትጋደም 💀, ለሪሷ ያላት ክብር ለማንም ካላት ስሜት ሚበልጥባት ይቺን ሴት ሁኚ በነገራችን ላይ ስለ ቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ 🙏
Show all...
👏 14👍 8 6👌 3🔥 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.