↪️ዱኒያ እና ኢሥላም ↩️🎧
686
Subscribers
+124 hours
+27 days
+4830 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ጥያቄ ክፍል 2️⃣6️⃣8️⃣ ረሱል ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም በአሏህ እና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን ሰዉ__ያድርግ አሉAnonymous voting
- ሀ.መልካም ይናገር ወይ ዝም ይበል
- ለ.ጎረቤቱን ያክብር
- ሐ.እንግዳዉን ያክብር
- መ.ሁሉም
- ሠ.መልስ የለም
👍 1
ጥያቄ ክፍ2️⃣6️⃣7️⃣አቡዐሁረይራ በዘገበዉ ሀድስ ረሱል ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም የአንድ ሰዉ እስልምናዉ ማማሩ ምልክት ___ን መተዉ ነዉ ብለዋል❓Anonymous voting
- ሀ.የሚመለከተዉን ነገር መተዉ
- ለ.ከሰዎች ተነጥሎ ለብቻዉ መሆኑ
- ሐ.የማይመለከተዉን ነገር መተዉ
- መ.አሏሁ አዕለም
👍 1
Repost from N/a
Show all...ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)
ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot
ጥያቄ ክፍል2️⃣6️⃣6️⃣___አርሽ ስር ተጠልጥላ ጌታዬ ሆይ እኔን የቆረጠኝን ቁረጠዉ እኔን የቀጠለኝን ቀጥለዉ ትላለች❓Anonymous voting
- ሀ.ገመድ
- ለ.ዛፍ
- ሐ.ዝምድና
- መ.ወሏሁ አዕለም
👍 6
ጥያቄ ክፍል2️⃣6️⃣5️⃣አሏህ ሱብሀነሁወ ተዓላ__እና____የዱኒያ ጌጦች ናቸዉ መልካም ስራ እኔ ዘንድ በላጭ ነዉ አለን❓Anonymous voting
- ሀ.ገንዘብ
- ለ.ልጆች
- ሐ.ጓደኞች
- መ.ሀ እና ለ
👍 4
ጥያቄ ክፍል2️⃣6️⃣4️⃣አትመቀናኙ ከፊላችሁ ከፊሉን አይማ የወንድሙን ስጋ ሙቶ ብላዉ ቢባል እንደሚጠላዉ ሀሜትንም ሊጠላ ይገባል የሚለዉ የቁርዓን አንቀፅ በሱራ ማን ላይ ነዉ❓ ግልፅ ለማድረግ
ሰዉ ማማት የሰዉን ስጋ ሙቶ እንደመብላት ነዉና።Anonymous voting
- ሀ.ሱረቱል ሩም አንቀፅ 15
- ለ.ሱረቱል ሠጅዳህ አንቀፅ 16
- ሐ.ሰረቱል ሁጁራት አልቀፅ 12
- መ.ሱረቱል ቋፍ አንቀፅ 5
Audio from ኡሙ በህረዲንⒷየሳቄ ሰበብ አልሃምዱሊላህ
AUD-20240919-WA0290.m4a1.85 MB
🍓 4
00:10
Video unavailableShow in Telegram
➴ትእግስተኛ ሁኚ...🌺
ኢንሻ አሏህ ሁሉም ነገሮች ከምታስቢው
በተሻለ መልኩ በትክክለኛው ጊዜ ወደ
አንቺ ይመጣሉ!!
እናማ.......
~صبراً جميلاً🌺
ሁሉም ነገር በጊዜው ቆንጆ ነው።
كل شي في وقته جميل🍃🥀
9.15 KB
👍 4
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.