90 ደቂቃ SPORT™
90 ደቂቃ ስፖርት! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች ______________ ለማስታወቂያ 👉 @TammeJr @Matiwosalaye 2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Show more279 885
Subscribers
-324 hours
+2 3277 days
+13 16630 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Photo unavailableShow in Telegram
የአታላንታው አሰልጣኝ ጋስፔሬኒ፦
"ራያ ድመት ነው የመሰለኝ፤ የመጀመሪያው ሴቭ ድንቅ ነበር። ሁለተኛው ደግሞ ለማመን የሚከብድ ነው"
@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
👍 56😁 4🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሚኬል አርቴታ፦
"ያለ ጥርጥር በህይወቴ ካየሁዋቸው ምርጥ ሴቮች ውስጥ ራያ ዛሬ ያዳነው ኳስ ኡንዱ ነው።" 🔥
@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
👍 53❤ 6😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሀንሲ ፍሊክ በአሰልጣኝነት ህይወቱ የመጀመሪያ የሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ተሸንፏል!
@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
😁 15👍 3👀 2
ዲዬጎ ሲሞኔ ባለቀ ሰዓት ላይ የማሸነፊያ ጎሏን ሄምኔዝ ሲያስቆጥር ከተጨዋቾቹ ጋር ሄዶ ጨፍሯል 🍾
@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
👍 24❤ 4😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ደረጃ ሰንጠረዥ
@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
🔥 5👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአርሰናል የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ፍፁም ቅጣት ምቱ ከመመታቱ በፊት በ ዴቪድ ራያ ጋር !
👍 106❤ 19😁 12
Photo unavailableShow in Telegram
ስፓንያርዱ ጥበበኛ ታዳጊ ላሚን ያማል ማንም እንኳን ስለቡ ባርሴሎና ሽንፈት ቢገጥመውም በአውሮፓ ትልቁ የክለቦች ውድድር ቻምፕየንስ ሊግ ላይ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል
Shining star 💫
@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
👍 39🔥 7😁 3❤ 2
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.