cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

HIMA Xpress Tax Solutions

ራዕያችን ንግድን ቀላል ማድረግ ነው ስለ እኛ⤵️ ቻርተርድ አካውንታንቶች የተፈቀደለት ኦዲት ድርጅት ታክስ አማካሪዎች በሁሉም ፍርድ ቤት ጠበቃ Collaborating with Andersen Global #tax #ግብር #ታክስ #ቀረጥ #duty ➡️አገልግሎቶች https://wa.me/c/251911252723 ☎️ +251111265171 +251111265426 Text; @HIMAXpressSln

Show more
Advertising posts
3 507
Subscribers
+324 hours
+187 days
+3830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የተ.እ.ታ ደንብ _ ረቂቅ.pdf1.29 MB
👍 7
l ነህሴ 2016 የተ.እ.ታ ደንብ - ረቂቅ Value Added Tax regulation _ Draft ደንቡ አዲሱን የተ.እ.ታ አዋጅ ለማስፀም የተቀረፀ ሲሆን በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ተፈጻሚ ይሆናል // #vat #vatregulation #Ethiopia
Show all...
👍 4
Foreign Exchange Directive no 1 _ NBE _ July 29 2024 (1).pdf7.61 KB
l July 2024 Foreign exchange directive [ No 1 , 2024 ] Effective from July 29 2024 , the directive repealed and replaced all foreign exchange directives & circulars issued by NBE hitherto // #foreignexchange #nbe #currency
Show all...
👍 4
የተ.እ.ታ አዋጅ 1341 2016 (1).pdf46.76 MB
👍 6
l ሀምሌ 2016 የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ [1341/2016] አዋጁ ከ 20 ዓመታት በላይ የፀናውን አዋጅ ቁጥር 285/94 ከ ሰኔ 27 2016 ጀምሮ እስከነማሻሻያው ተክቷል // #vat #proclamation #ethiopia
Show all...
👍 6
A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR BANKING BUSINESS 2024.pdf5.57 KB
👍 1
l June 2024 A proclamation to provide for banking business in Ethiopia - Draft The proclamation aims at opening Ethiopia's banking business to foreign investors #Bank #FDI #Ethiopia l
Show all...
👍 4
በቁርጥ_በተጣለ_የኤክሳይዝ_ታክስ_ማስከፈያ_ምጣኔ_ላይ_ማስተካከያ_ለማድረግ_የወጣ_መመሪያ_ቁ_1007_2016.pdf2.27 KB
👍 1
l ሰኔ 2016 በቁርጥ በተጣለ የኤክሳይዝ ታክስ ማስከፈያ ምጣኔ ላይ ማስተካከያ ለማድረግ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1007/2016 ከኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 (እንደተሻሻለ) ጋር በተያያዘው የኤክሳይዝ ታክስ ማስከፈያ ሰንጠረዥ ውስጥ የማስከፈያ ምጣኔያቸው በቁርጥ የተወሰነው የአልኮል መጠጦች፤ ትምባሆ እና የትምባሆ ውጤቶች እንዲሁም የፕላስቲክ ከረጢት የማስከፈያ መጣኔ ከዚህ መመሪያ ጋር አባሪ በሆነው የማስከፈያ መጣኔ ከ ሰኔ 18 2016 ጀምሮ ተተክቷል። // #excise #ኤክይዝ #tax
Show all...
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.