cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መለኛ Melegna

እንዲህ ቀለል ማድረግ ነው https://linktr.ee/melegna

Show more
Advertising posts
7 379
Subscribers
+1124 hours
+717 days
+48530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Burger Patties የበርገር ስጋ

የበርገር ስጋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጠፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን - 500 ግራም የበሬ ስጋ (70% ቀይ ስጋ እና 30% የጮማ ስጋ) - 2 ፍሬ ቃሪያ - 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይተ ቅመሞች (በቡና ማንኪያ ልኬት)፡ - 2 ጨው ፣ 1 ቀረፋ፣ 1 ሮዝሜሪ ፣ 1 የነጭ ሽንኩርት ዴቄት እና 1 ቁንዶ በርበሬ አቀማመጥ ፡ - ከእጅ ንክኪ ነፃ ሆኖ እና በሚገባ የሚሰራ ማቀዝቀዣ በረዶ ቤት ውስጥ - በሚገባ ከተቀመጠ እስከ 3-4 ወር ምንም ሳይሆን መቀመጥ ይችላል

Show all...
Noodle Pasta ኑድል ፓስታ

የሚያስፈልጉ ግብዓቶች - 7 የሾርባ ማንኪያ ዱቄት - 3 የሃበሻ እንቁላል

👍 1
Show all...
TikTok · Melegna መለኛ

59 likes, 3 comments. “@ARDA STORE ጥብስ 👉 @Melegna መለኛ የክትፎ ፒዛ 👉 @Melegna መለኛ የዶሮ ኑድል Chicken Noodle ስለ ምርቶቹ አራዳ ስቶር👉 በ09 00 00 35 91እና በ0913 67 59 87 ደውለው ሰፊ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ የዶሮ ኑድሉን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች መጠን እና አይነት - 1 ፍሬ ታጥቦ ተልጦ በቀጭኑ የተከተፈ ካሮት - 1/4 ጥቅል ጎመን - 1 አነስተኛ ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ዝንጅብል - 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 100 ግራም ብሮኮሊ - 3 የቆስጣ ቅጠል - 1 የባሮ ሽንኩርት ለሁት ሰንጥቃችሁ በሚገባ በውሃ ማለቅለቅ ይኖርባቹሃል - 1 የዶሮ መላላጫ የዶሮ መላላጫው ላይ የሚገኝ ተጨማሪ ስብ ማውጣት እና የዶሮ መላላጫውን በሚገባ ማፅዳት እንዳትዘነጉ የዶሮ ስጋውን ለመጥበስ - 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨምሮ ዶሮውን ወርቃማ ቀለም እስኪይዝ ድረስ መጥበስ አትክልቱን ለመጥበስ - እዛው ዶሮውን በጠበሳችሁበት ዝንጅብል እና ነጭ ሽነኩርቱን አስቀድማችሁ ሌላውንም ቪዲዮው ላይ በቀረበው ቅደም ተከተል መጥበስ የኑድል ስልሱን ለማዘጋጀት ስልሱን ለማዘጋጀት - 4 የሾርባ ማንኪያ መደበኛ ሶይ ሶስ - 3 የሾርባ ማንኪያ ወፍራም(የጠቆረ) ሶይ ሶስ - 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር - ግማሽ ብርጭቆ ውሃ - በውሃ የቀጠነ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት የኑድል ፓስታውን ለመቀቀል - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው እና 1 ሊትር ውሃ”

👍 1
Show all...
TikTok · Melegna መለኛ

242 likes, 6 comments. “እንኳን አደረሳችሁ ጥብስ ስጠብሱ ስጋው እየገነተረ ካስቸገራችሁ በመለኛ ገፅ ቆንጆ መላ ይዘንላቹሃል ። እናንተም ሌላ የምታውቁት መላ ካለ #bemelaenifka የሚለውን ሀሽታግ በመጠቀም ያላችሁን መላችሁን አጋሩን ። የ @St.GeorgeBeer ገፅ እና የመለኛ ገፅን ሜንሽን ማድረግ እንዳትረሱ ። ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመም አይነቶች - 700 ግራም የበሬ ስጋ እና ጎድን - 4 ፍሬ የተላጠ ነጭ ሽንኩርት ስጋውን ለመቀመም : - 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ( በዘይቱ ፋንታ ስጋው ላይ ያለ ሞራ ካለ እሱን መጠቀም ትችላላችሁ ) የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት - 1 ሮዝሜሪ - 1 ከሙን - 1 ቀረፋ - 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - ግማሽ የዝንጅብል ዱቄት - 1 ቁንዶ በርበሬ - 1 ጨው ( የጨው መጠኑ እንደምትፈልጉት መጠን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ ) እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ግብዓቶች ጨምራችሁ እጃችሁን በመጠቀም ወይም በማንኪያ በደንብ ማሸት ። እያንዳንዱ የስጋው ክፍል በቅመም መለወሱን እርግጠኛ ሁኑ ። በሰሃን ወይም በላስኪክ ሸፍናችሁ ለ1-2 ሰዓት ያህል ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ ማቆየት (ካልፈለጋችሁም ቀጥታ መጥበስ ትችላላችሁ ) የአበሳሰል መመሪያ - የመጋገሪያ ምድጃውን ለ5 ደቂቃ አስቀድሞ በ220 ዲግሪ ለ5 ደቂቃ ማጋል - የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ በ 220 ዲግሪ የላይኛውን እና የታችኛውን አብርታችሁ ለ20 ደቂቃ መጥበስ። ከምድጃው እንዳወጣችሁት የአትክልት ግብዓቶች - 2 ቀይሽንኩርት - 2 አረንጓዴ ቃሪያ - 1 ፍሬው የወጣለት ቲማቲም መጨመር እና መቀላቀል”

👍 3
Show all...
Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ

ሩዝ በስጋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የቅመም አይነቶች ዝርዝር እና መጠን የአትክልት ግብዓቶች ፡ - 1 የሾርባ ማንኪያ ታጥቦ እና ተልጦ በቀጭንኩ የተከተፈ ዝንጅብል - 6 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 3 ራስ ትልልቅ ቀይ ሽንኩርት - 4 በደንብ የበሰለ ቲማቲም - 4 አረንጓዴ የሚጥሚጣ ቃሪያ - 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል የስጋ ዓይነት - 750 ግራም የበግ / የፍየል አጥንት ስጋውን ለመጥበስ - 5 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት - 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ ደረቅ የቅመም ዓይነቶች - 3 የላውሮ ቅጠል - 8 ፍሬ ቁሩንፉድ - 6 ፍሬ ኤል - 3 የቀረፋ እንጨት - 1 የቡና ማንኪያ ከሙን - 1 የሾርባ ማንኪያ ጨው (ጨው እንደምትፈልጉት ያህል መጨመር እና መቀነስ ትችላላችሁ) ዱቄት የቅመም ዓይነቶች በቡና ማንኪያ ልኬት - 1 እርድ - 1 ሚጥሚጣ - 1 ፓፕሪካ - 1 ቀረፋ - 1 ድምብላል - ግማሽ ኩባያ እርጎ - 2 ከግማሽ ኩባያ በደንብ የታጠበ ሩዝ - 3 ኩባያ ውሃ - ግማሽ ፍሬ የሎሚ ጭማቂ አበሳሰል - የማብሰያ ድስቱን በሚገባ ትዘጉት እና በከፍተኛ ሙቀት ለ 10 ደቂቃ - በመካከለኛ ሙቀት ለ 5 ደቂቃ ማብሰል - ከበሰለ በሃላ ማስተንፈል ማባያ እና የማባያ ስልሶች - ቂጣ / ዳቦ - የቃሪያ ስልስ - ዳጣ - የስልሶች ድብልቅ

Show all...
TikTok · Melegna መለኛ

79 likes, 4 comments. “@Gelagle_ የፒዛ ቂጣ 👉@Melegna መለኛ ጥቅል ጎመን በስጋ 👉 @Melegna መለኛ የክትፎ ፒዛ Kitfo Pizza 1 .ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ 2 . ፒያሳ ካንትሪ ታወር 2ኛ ፎቅ፤ 3 . ጀሞ 1 ደሊና ሞል(ውል እና ማስረጃ ያለበት ህንፃ) 4 . ገርጂ መብራት ሃይል ፋውንቴን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ በ0989939393/0911259661 ሐዋሳ 0930278917 መለኛ ላይ አይቼ ነው ብለው ይደውሉ ክትፎ ፒዛውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አይነት ፣ መጠን እና የቅመሞች ዝርዝር ይህ ከስር ያስቀመጥንላችሁ ዝርዝር ብዛት ለ3 ክትፎ ፒዛዎችን ለማዘጋጀት የሚረዳችሁ ነው፤ ነገር ግን አነስ አድርጋችሁ ማዘጋጀት ፈልጋችሁ የግብዓት መጠኑን መቀነስ ይኖርባችሃል፡፡ 1. ጎመን ክትፎውን ለማዘጋጀት - የጎመን መጠን 1 እስር የሃበሻ ጎመን - አስቀድማችሁ ጎመኑን በደንብ ማራገፍ ፣ ግንዱን መቀንጠስ እና በሚገባ ውስጡን እየከፈታችሁ ማጠብ ይኖርባቹሃል - ሰፋ ባለ ድስት ጎመኑን ለ1 ሰዓት ያህል ወይም ውሃውን እስኪጨርስ ድረስ መቀቀል - በቢላ ፣ በጭማቂ ወይመ በሽንኩርት መፍጫ ላም እስኪል መፍጨት ጎመኑን ለመጥበስ፡ - 1 ቁንጥር የተፈጨ አብሽ መጥበሻ አግሎ ሞቅ ማድረግ - 2 ጠብታ ውሃ ጠብ አድጎ ማማሰል - 5 የሾርባ ማንኪያ የቀለጠ የተነጠረ ቂቤ መጨመር - 1 የብና ማንኪያ ኮረሪማ ማድረግ - የምድጃችሁን የሙቀት መጠን ትቀንሱ እና የፈጫችሁት ጎመን ጨምራችሁ ማላወስ - የምትፈልጉትን ያህል ጨው መጨመር 2. ክትፎውን ለማዘጋጀት - 300 ግራም የክትፎ ቀይ ስጋ - ስጋውን በላስቲክ በደንብ አስራችሁ እታቹን በሹካ ወጋ ወጋ ታደርጉት እና ጎድጓዳ ሳሃን ላይ ከላዩ ተለቅ ያለ እቃ ጭናቸሁ ደሙ እንዲወጣ ከ30-45 ደቂቃ መተው - 1 የቡና ማንኪያ ኮረሪማ…

👏 3
Show all...
Ethiopian Falafel ፍላፍል

ፍላፍሉን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት እና የማጣፈጫ ቅመሞች መጠን እና አይነት የግብዓት አይነት - ሩብ ኪሎ ሽንብራ አስቀድማችሁ በደንብ መልቀም ይኖርባቹሃል በተጨማሪ ሽንብራው የተቆላ አይደለም ሸንብራውን በውሃ ዘፍዝፎ ከ6-8 ሰዓት ማቆየት ከዛሽንብራውን አንዴ በንፁህ ውሃ ለቅለቅ አድርቆ ማጣራት - ከሽንብራው ጋር አብሮ የሚፈጭ - 2 ራስ ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት - 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 2 ኩባያ የሾርባ ቅጠል በተጨማሪ የድንብላል ቅጠል መጠቀም ትችላላችሁ - 1 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት. - 1 የቡና ማንኪያ ጨው - 2 የሾርባ ማንኪያ በጣም ቀዝቃዛ ውሃ ውሃ ካበዛችሁ በጣም ይቀጥን እና እርስ በራሱ ለማያያዝ ይከብዳቹሃል የቅመም ግብዓት በቡና ማንኪያ ልኬት - 1 ድንብላል - 1 እርድ - 1 ሚጥሚጣ - 1 ከሙን አፈጫጭ - ቢያንስ ለ10 ደቂቃ በደንብ መፍጫውን እያሳረፋችሁ መፍጨት - በተወሰነ ደቂቃ ልዩነት እየከፈታችሁ ከላይ የቀረውን ወደታች ማውረድ ይኖርባቹሃል - ፈጭታችሁ ከጨረሳችሁ በሃላ በእቃ ገልብጣችሁ ለ30 ደቂቃ ማቀዝቀዣ ውስጥ ከስር ማስቀመጥ ይህም እርጥበት እንዲየዝል ይረዳዋል - ከዛ ዘይት በ190 ዲግሪ ሴንቲግሬድ አግላችሁ የምትፈልጉትን ይዘት እስኪይዝ መጥበስ ማባያ ስልስ አማራጮች - ህሙስ - ተሂኒ

https://www.youtube.com/watch?v=bOPySQNsbJ0

- ኬች አፕ

https://www.youtube.com/watch?v=g5Pxh1gAmg0

- ማዮኔዝ

https://www.youtube.com/watch?v=T7wv9c7iX4w

- ዳጣ

https://www.youtube.com/watch?v=YdAmxuQTgdg

👍 6 3
Show all...
Ethiopian Tibs የምድጃ ጥብስ

እንኳን አደረሳችሁ ጥብስ ስጠብሱ ስጋው እየገነተረ ካስቸገራችሁ በመለኛ ገፅ ቆንጆ መላ ይዘንላቹሃል ። ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመም አይነቶች - 700 ግራም የበሬ ስጋ እና ጎድን - 4 ፍሬ የተላጠ ነጭ ሽንኩርት ስጋውን ለመቀመም : - 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ( በዘይቱ ፋንታ ስጋው ላይ ያለ ሞራ ካለ እሱን መጠቀም ትችላላችሁ ) የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት - 1 ሮዝሜሪ - 1 ከሙን - 1 ቀረፋ - 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - ግማሽ የዝንጅብል ዱቄት - 1 ቁንዶ በርበሬ - 1 ጨው ( የጨው መጠኑ እንደምትፈልጉት መጠን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ ) እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ግብዓቶች ጨምራችሁ እጃችሁን በመጠቀም ወይም በማንኪያ በደንብ ማሸት ። እያንዳንዱ የስጋው ክፍል በቅመም መለወሱን እርግጠኛ ሁኑ ። በሰሃን ወይም በላስኪክ ሸፍናችሁ ለ1-2 ሰዓት ያህል ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ ማቆየት (ካልፈለጋችሁም ቀጥታ መጥበስ ትችላላችሁ ) የአበሳሰል መመሪያ - የመጋገሪያ ምድጃውን ለ5 ደቂቃ አስቀድሞ በ220 ዲግሪ ለ5 ደቂቃ ማጋል - የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ በ 220 ዲግሪ የላይኛውን እና የታችኛውን አብርታችሁ ለ20 ደቂቃ መጥበስ። ከምድጃው እንዳወጣችሁት የአትክልት ግብዓቶች - 2 ቀይሽንኩርት - 2 አረንጓዴ ቃሪያ - 1 ፍሬው የወጣለት ቲማቲም መጨመር እና መቀላቀል

👍 4
Show all...
TikTok · Melegna መለኛ

23.6K likes, 156 comments. “እንኳን አደረሳችሁ ጥብስ ስጠብሱ ስጋው እየገነተረ ካስቸገራችሁ በመለኛ ገፅ ቆንጆ መላ ይዘንላቹሃል ። እናንተም ሌላ የምታውቁት መላ ካለ #bemelaenifka የሚለውን ሀሽታግ በመጠቀም ያላችሁን መላችሁን አጋሩን ። የ @St.GeorgeBeer ገፅ እና የመለኛ ገፅን ሜንሽን ማድረግ እንዳትረሱ ። ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመም አይነቶች - 700 ግራም የበሬ ስጋ እና ጎድን - 4 ፍሬ የተላጠ ነጭ ሽንኩርት ስጋውን ለመቀመም : - 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ( በዘይቱ ፋንታ ስጋው ላይ ያለ ሞራ ካለ እሱን መጠቀም ትችላላችሁ ) የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት - 1 ሮዝሜሪ - 1 ከሙን - 1 ቀረፋ - 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - ግማሽ የዝንጅብል ዱቄት - 1 ቁንዶ በርበሬ - 1 ጨው ( የጨው መጠኑ እንደምትፈልጉት መጠን ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ ) እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትን ግብዓቶች ጨምራችሁ እጃችሁን በመጠቀም ወይም በማንኪያ በደንብ ማሸት ። እያንዳንዱ የስጋው ክፍል በቅመም መለወሱን እርግጠኛ ሁኑ ። በሰሃን ወይም በላስኪክ ሸፍናችሁ ለ1-2 ሰዓት ያህል ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ ማቆየት (ካልፈለጋችሁም ቀጥታ መጥበስ ትችላላችሁ ) የአበሳሰል መመሪያ - የመጋገሪያ ምድጃውን ለ5 ደቂቃ አስቀድሞ በ220 ዲግሪ ለ5 ደቂቃ ማጋል - የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ በ 220 ዲግሪ የላይኛውን እና የታችኛውን አብርታችሁ ለ20 ደቂቃ መጥበስ። ከምድጃው እንዳወጣችሁት የአትክልት ግብዓቶች - 2 ቀይሽንኩርት - 2 አረንጓዴ ቃሪያ - 1 ፍሬው የወጣለት ቲማቲም መጨመር እና መቀላቀል”

Show all...
Steamed Bread የህብስት ዳቦ

ህብስት ዳቦውን ለማዘጋጀት የሚያስፈለጉ ግብዓቶች አይነት እና መጠን - 250ግራም 1ኛ ደረጃ የፉርኖ ዴቄት - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ስኳር - 1 ቁንጥር ጨው - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾእ - 3 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት (የዌራ ዘይት ካለም እሱ ተመራጭ ነው) - 1 ብርጭቆ ሙቅ ውሃ (ውሃ ካነሰው ተጨማሪ ሙቅ ውሃ ሊጡን በጠብታ በመጨመር ማቡካት ያስፈልጋል ) አበሳሰል - ድስት ውስጥ ከገባ በሃላ በመካከለኛ ሙቀት ለ30 ደቂቃ ድስቱን ሳትከፈቱ ማብሰል ጥንቃቄ ፡ - ድስቱን ስትከፍቱ ከፍተኛ እንፋሎት ስለሚኖረው እንዳትቃጠሉ መጠንቀቅ - ድስቱን 30 ደቂቃው ሳያልቅ መክፈት የለባችሁም - ዳቦው ሳይበስል ውሃውን ከጨረሰ ድስቱን ቶሎ ከፍታችሁ ዳር ላይ የፈላ ውሃ ዳቦውን ሳይነካ መጨመር

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.