cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሪፖርተር ET

🔖 ይህ የሪፖርተር ETHIOPIA የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ => በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !

Show more
Advertising posts
25 425
Subscribers
+724 hours
+1567 days
-30530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#AD ⭐️TELEGRAM STAR 🚀TON COIN ⭐️TELEGRAM PREMIUM ✅መግዛት ምትፈልጉ እኔ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ በፍጥነት አደርስላቹአለው 💻ለመግዛት Dm: @XOMAME
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር‼️ አርቲስት አዜብ ወርቁ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች! ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ አርቲስቷ በ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደምትገኝ የፖሊስ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገልጸዋል። ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘን እንመጣለን። አርቲስቷ ሰሞኑን "ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት!" የሚል ጽሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ መነጋገሪያ ሆኖ እንደነበርና በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም። ምንጭ ዘሀበሻ
Show all...
👍 7🔥 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
ያዘዝኩት ገብቶልኛል 👌👌 ቶሎ ጀምሩ ለካርድ ይሆናችኋል! ▶️1ሰው = 5 ብር ▶️4 ሰው = 20 ብር minimum withdraw ▶️20ብር Withdraw ▶️ በቴሌብር (የተረጋገጠ) Start➡️ https://t.me/BirrBuddyBot Start ከዛ ሁለቱን ቻናል Join ከዛ የሚመጣው Image ላይ ያለውን መጻፍ አለቀ። ብዙ ቀን አይቆይም ቶሎ ስሩት! Viral አልወጣም ፍጠኑ⚡️⚡️
Show all...
👍 4👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን የፋኖ ሀይሎች አምስት ወረዳዎችን መያዛቸውን ተከትሎ ፖሊሶች፣ ሚሊሻዎችና የወረዳና ቀበሌ አመራሮች ወረዳዎቹን ለቀው ከዞኑ ዋና መቀመጫ ደብረታቦር መግባታቸውን ዋዜማ ሬዲዮ ዘግባለች። የፋኖ ሀይሎች ከጳጉሜ መጨረሻ ጀምሮ ባሉት ቀናት በተቆጣጠሯቸው ታች ጋይንት፣ እስቴ፣ አንዳቤት፣ መካነእየሱስ፣ ስማዳ እና ስዴ ሙጃ ወረዳዎች፣ የራሳቸውን አስተዳደራዊ መዋቅሮች የመዘርጋትና ግብር የመሰብሰብ ሙከራ እያደረጉ እንደኾነም በዘገባው ተካቷል።
Show all...
👍 31 5
Photo unavailableShow in Telegram
‼️ለህዝብ የተደበቁ በአማራና ሌሎች ክልሎች ላይ እየተፈጠሩ ያሉ ነገሮች የሚጋለጡበት እውነታወች ፊት ለፊት  የሚወጡበት ቻናል ልጠቁማቹ እናተ ዝም ብላቹ join የሚለውን ተጫኑ ትገረማላቹ👇 https://t.me/+ZqcF7da4Fh44ZjNk https://t.me/+ZqcF7da4Fh44ZjNk https://t.me/+ZqcF7da4Fh44ZjNk
Show all...
.
Show all...
Show all...
የመፅሀፍት መደብር-BOOK SHELF

ማየት ማመን ነው ይህ ከ1300 በላይ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ አዘጋጅተን የምንለቅበት ቻናላችን ነው። የእርስዎን መምጣት እየተጠባበቅን ስንገኝ ከእርስዎ ሚጠበቀው JOIN ያድርጉና የሚፈልጉትን መፅሐፍ ያለምንም ክፍያ,በነፃ አውርደው መኮምኮም እና እራስዎን መለወጥ ነው።መልካም ንባብ

Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ500 በላይ ውጤት ላመጡ 200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ500 በላይ ውጤት ላመጡ 200 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ መሆኑን ተከትሎ በራሱ የቅበላ ሥርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝኀነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ገልጿል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያዝመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከመኝታና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡ ይህም ዩኒቨርሲቲው ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት እንደሚያሳይ ነው የገለጸው፡፡
Show all...
👍 10 1
Photo unavailableShow in Telegram
""ወልዲያ"‼️ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ከተማ የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑ ተነገረ <<ወረርሽኙ በፍጥነት በመዛመቱ 85 ሰዎች ታመው በሦስት ጤና ተቋማት ሕክምና እየተደረገላቸው ሲሆን ከታማሚዎቹ መካከል 11 ያህሉ በፅኑ መታከሚያ ከፍተኛ ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።እስከ ትናንት ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል። የኮሌራ በሸታው ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም. በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ክፍለ ከተማ አድማስ ባሻገር ተክለ ሃይማኖት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የተከሰተው። በሚመለከተው አካል ርብርብ ካልተደረገ ውጤቱ ጥሩ አይሆንም፡፡>> የወልዲያ ከተማ ጤና መምርያ ሜዲካል ኦፊሰር ሲስተር ዘሬ በቀለ ለሪፖርተር ተናግረዋል
Show all...
👍 4👏 1
ከተዘጋጀው 25🤑 መካከል 11 ተሽጠዋል! 14 💎 ቀርተዋል
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.