cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

My youth age for christ GOSPEL MINISTRY! ወጣትነቴን ለክርስቶስ!!🇪🇹🇪🇹

ወጣትነቴን ለክርስቶስ የታዳጊዎችና የወጣቶች የወንጌል አገልግሎት 👉ወጣቶችንና ታዳጊ ወጣቶችን ስለወንጌል እውነት ያስተምራል!! እንዲሁም ለታዳጊ ወጣቶች ሁለንተናዊ የሆነ ስልጠና ይሰጣል!! 👉ከተማሪዎች ጋር በመሆን በትምህርት ቤቶች ወንጌልን እንሰራለን።

Show more
Advertising posts
364
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ታርደሃልና ይገባሃል1.aac3.08 MB
ታርደሃልና ይገባሃል 2.aac4.13 MB
ታርደሃልና ይገባሃል 3.aac4.53 MB
👍 3
እነዚህን እና ሌላ ሕይወትን የሚያንጹ መጽሐፎችን በአንድ የስልክ ጥሪ ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ የMYAFC አጋር ሰራተኛ ከሆነው food for mind project✨ 📞0919709309
Show all...
🙏 4
"አቤቱ፥ በዓመታት መካከል ሥራህን ፈጽም፤ ” ዕንባ 3፥2 እንደ አምላኬ ኃይልና ችሎታ ልክ በብዙ መከናወኖች የምትባረኩበት የፍሬያማነት አመት ይሁንላችሁ 2017 ዓ.ም። MYAFC
Show all...
🙏 4👍 2
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ይህን ያውቁ ኖሯል? ኢትዮጵያ ውስጥ አሁንም ወንጌል ያልደረሳቸው 38 ብሄር ብሔረሰቦች አሉ። (ወደ 36,555,000 ሰዎች) ብዙ መሻሻሎች አሉ ፣ ነገር ግን ብዙ ስራ ይቀራል። #ቅዱሳን ሁላችንም ባለን ፀጋ ማገልገል ግድ ይለናል ለምሳሌ 1,በመፀለይ 🙏 ወንጌል ስላልደረሳቸው ሀዝቦች 2, በመሄድ 🏃‍♂ የምስራቹን ይዞ መሄድ 3,በመላክ 👣 ወንጌል ለመናገር የሚሄዱ missionary መርዳት 4, በማስተባበር 🗣 We all are responsible # ኢትዮጵያን #ለ ኢየሱስ ክርስቶስ
Show all...
🥰 3👍 2
Show all...
እውነተኛ ክብር

But we all, with open face beholding as in a glass the glory of the Lord, are changed into the same image from glory to glory, even by as the spirit of the lord.

🥰 1
Endashaw Dunda🙏 Amano gala doomas
Show all...
አማኖ_ጋላ_Singer_Endashaw_Dunda_NEW_LIVE_WORSHIP_@MARSILTVWORLDWIDE128k.m4a11.86 MB
👍 4
ሰላም በጌታ ቤተሰቦቼ እንደምን ቆያችሁ?🙏 ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ስለመጽሐፌ አሁናዊ ሁኔታ ገለጻ ለማድረግ ስለምገባ ሁላችሁንም የሸክሜ ተካፋይ የሆናችሁን ወገኖች እጋብዛችኋለሁ🙏 ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ✨ የኪዳኑ ሰባኪ 📖 https://t.me/MysteryofGodscovenant
Show all...
የእግዚአብሔር ኪዳን ሚስጢር📜

የእግዚአብሔር ኪዳን የተሰኘው መፅሐፍ፦ ከእግዚአብሔር ለአንተ ያለህን ኪዳን ማወቅና መረዳትህ በሕይወት ላይ የምትነግስበት አንዲያ ቁልፍህ ነው!!

🙏 1
ሰላም በጌታ ቤተሰቦቼ እንደምን ቆያችሁ?🙏 ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ስለመጽሐፌ አሁናዊ ሁኔታ ገለጻ ለማድረግ ስለምገባ ሁላችሁንም የሸክሜ ተካፋይ የሆናችሁን ወገኖች እጋብዛችኋለሁ🙏 ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ✨ የኪዳኑ ሰባኪ 📖
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.