cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

Show more
Advertising posts
4 773
Subscribers
+724 hours
+1187 days
+22130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለትምህርት ቤታችን ወላጆች በሙሉ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የ2017 ትምህርት መስከረም 13/2017 የሶስቱም ግቢ አፀደ ህፃናት በግማሽ ቀን እዲሁም አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ በሙሉ ቀን የሚጀመር መሆኑን እየገለፅን በዕለቱ ተማሪዎች ት/ቤት ሲመጡ የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል። 👉 መማሪያ ደብተርና መፃፊያ 👉 ከ1ኛ - 6ኛ ክፍል ለታቦርና ዲያስፖራ ቅርንጫፍ ተማሪዎች የካምብሪጅ መለማመጃ መፅሐፍ ለእንግሊዘኛ፣ ሂሳብና ሳይንስ ት/ት (Book 1 ለUKG, Book 2 ለ1ኛ ክፍል፣ Book 3 ለ2ኛ ክፍል፣ Book 4 ለ3ኛ ክፍል፣ Book 5 ለ4ኛ ክፍል፣ Book 6 ለ5ኛ ክፍል፣ Book 7 ለ6ኛ ክፍል) 👉 የተሟላ የት/ቤት የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) 👉 በትምህርት ቤቱ የተፈቀደ የፀጉር አሰራር በሁለቱም ፆታ 👉 በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በሙሉ ቀን ስለሚሰጥ እንዲሁም በሁሉም የክፍል ደረጃ ለምሳ መውጣት ስለማይፈቀድ ተማሪዎች ምሳ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል። ማሳሰቢያ ።።።።።።። 🎈 ወላጆች ከላይ የቀረቡትን በማሟላት ልጅዎን በጠዋት የመግቢያ ሰዓት (ከ1:50-2:00) እንዲልኩ በጥብቅ እናሳስባለን።    
Show all...
ለትምህርት ቤታችን ወላጆች በሙሉ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በቅድሚያ እንኳን ለ2017 የትምህርት ዘመን አደረሰን አደረሳችሁ እያልን የ2017 የተማሪዎች የክፍል ምደባን በሚመለከት አርብ በቀን 10.01.2017 ስለሚለጠፍ ወላጆች የልጅዎን የክፍል ምድብ (Section) በተጠቀሰው ቀን በሚመችዎት ሰዓት በአካል ትምህርት ቤት በመምጣት መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።             ሳንኮፋ ት/ቤት!
Show all...
በቀረበው የትምህርት ቤት የስፖርት ትጥቅ መሰረት:- 👉 ሰማያዊው ሳምፕል የስፖርት ልብስ በሶስቱም ቅርንጫፍ ከ1ኛ - 4ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ተግባራዊ የሚደረግ ነው። 👉 ብርቱካናማው ሳምፕል የስፖርት ልብስ በሁለቱም ቅርንጫፍ(ታቦርና ወራንቻ) ከ5ኛ - 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ተግባራዊ የሚደረግ ነው። 👉 ቀይ ሳምፕል የስፖርት ልብስ በታቦር ቅርንጫፍ ከ9ኛ - 10ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ተግባራዊ የሚደረግ ነው። ሳንኮፋ ትምህርት ቤት!
Show all...
ለ1ኛ ክፍል ታቦርና ዲያስፖራ ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 10 ባለ 50 ገፅ መማሪያ ደብተር        አንዱ የስዕል መሆን አለበት 👉 3 (ለእንግሊዘኛ፣ ሂሳብና ሳይንስ       መልመጃ መፅሐፍ/cambridge workbook/) 👉 ሰማያዊ ከለር የስፖርት ቁምጣና       ቲሸርት በስፖርት ክ/ጊዜ የሚጠቀሙት 👉 እርሳስ፣ እስክሪፕቶና (ከለር ለአርት ት/ት) 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት። 2ኛ እና 3ኛ ክፍል ታቦርና ዲያስፖራ                 ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 9 ባለ 50 ገፅ መማሪያ ደብተር        አንዱ የስዕል መሆን አለበት 👉 3 (ለእንግሊዘኛ፣ ሂሳብና ሳይንስ       መልመጃ መፅሐፍ/cambridge workbook/) 👉 ሰማያዊ ከለር የስፖርት ቁምጣና       ቲሸርት በስፖርት ክ/ጊዜ የሚጠቀሙት 👉 እርሳስ፣ እስክሪፕቶና (ከለር ለአርት ት/ት) 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት።          4ኛ ክፍል ታቦር ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 8 ባለ 50 ገፅ መማሪያ ደብተር        አንዱ የስዕል መሆን አለበት 👉 3 (ለእንግሊዘኛ፣ ሂሳብና ሳይንስ       መልመጃ መፅሐፍ/cambridge workbook/) 👉 ሰማያዊ ከለር የስፖርት ቁምጣና       ቲሸርት በስፖርት ክ/ጊዜ የሚጠቀሙት 👉 እርሳስ፣ እስክሪፕቶና (ከለር ለአርት ት/ት) 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት። 5ኛ እና 6ኛ ክፍል ታቦር ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 9 ባለ 50 ገፅ መማሪያ ደብተር 👉 3 (ለእንግሊዘኛ፣ ሂሳብና ሳይንስ       መልመጃ መፅሐፍ/cambridge workbook/) ለ5ኛ ክፍል ብቻ 👉 Pink ከለር የስፖርት ቁምጣና       ቲሸርት በስፖርት ክ/ጊዜ የሚጠቀሙት 👉 እርሳስና እስክሪፕቶ 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት። 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ታቦር ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 10 ባለ 50 ገፅ መማሪያ ደብተር 👉 Pink ከለር የስፖርት ቁምጣና       ቲሸርት በስፖርት ክ/ጊዜ የሚጠቀሙት 👉 እርሳስና እስክሪፕቶ 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት። 9ኛ እና 10ኛ ክፍል ታቦር ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 12 መማሪያ ደብተር እንደትምህርቱ ይዘት ስፋት ባለ 100 ገፅ እንዲሁም ባለ 50 ገፅ ማዘጋጀት ይኖርባቿል 👉 ቀይ ከለር የስፖርት ቁምጣና       ቲሸርት በስፖርት ክ/ጊዜ የሚጠቀሙት 👉 እርሳስና እስክሪፕቶ 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት። 11ኛ ክፍል ታቦር ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 9 ለNatural, 7 ለSocial መማሪያ ደብተር እንደትምህርቱ ይዘት ስፋት ባለ 100 ገፅ እንዲሁም ባለ 50 ገፅ ማዘጋጀት ይኖርባቿል 👉 እርሳስና እስክሪፕቶ 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት። 12ኛ ክፍል ታቦር ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 6  መማሪያ ደብተር እንደትምህርቱ ይዘት ስፋት ባለ 100 ገፅ እንዲሁም ባለ 50 ገፅ ማዘጋጀት ይኖርባቿል 👉 እርሳስና እስክሪፕቶ 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት።             ለወራንቻ ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ከ1ኛ እና 3ኛ ክፍል ወራንቻ ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 8 ባለ 50 ገፅ መማሪያ ደብተር 👉 ሰማያዊ ከለር የስፖርት ቁምጣና       ቲሸርት በስፖርት ክ/ጊዜ የሚጠቀሙት 👉 እርሳስና እስክሪፕቶ 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት። ከ4ኛ እና 6ኛ ክፍል ወራንቻ ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 7 ባለ 50 ገፅ መማሪያ ደብተር 👉 ሰማያዊ(ለ4ኛ ክፍል) እንዲሁም Pink(ለ5ኛና 6ኛ) ከለር የስፖርት ቁምጣና ቲሸርት በስፖርት ክ/ጊዜ የሚጠቀሙት 👉 እርሳስና እስክሪፕቶ 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት። 7 ክፍል ወራንቻ ቅርንጫፍ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 👉 10 ባለ 50 ገፅ መማሪያ ደብተር 👉 Pink ከለር የስፖርት ቁምጣና       ቲሸርት በስፖርት ክ/ጊዜ የሚጠቀሙት 👉 እርሳስና እስክሪፕቶ 👉 የተሟላ የደንብ ልብስ(ሹራብ፣ ሱሪ ለወንዶች፣ ጉርድ ቀሚስ ለሴቶች፣ ሸሚዝና ከረቫት። ማሳሰቢያ ለወላጆች ።።።።።።።።።።።።።። 👉 ከረቫትን በሚመለከት ከ1 - 8 ቀይ ከለር እንዲሁም ከ9 - 12 ጥቁር ከለር የሚታሰር ስታንዳርድ መሆን አለበት 👉 የተማሪዎች የደንብ ልብስ(ዩኒፎርም) በሚመለከት የሴቶች ጉርድ ስፌት ከጉልበት በላይ ያልሆነ ከዚህ ቀደም በነበረው ስታንዳርድ እንድታዘጋጁ እንዲሁም የወንዶች Normal ሱሪ ከጉልበት በታች እግር ስር ዚፕ ማስገባትም ሆነ ማስጠበብ ( በተለምዶ ቃሪያ) ማስደረግ ፈፅሞ የተከለከለ ነው። 👉 የወንዶች የፀጉር አሰራር ከዚህ ቀደም በነበረው ስረዓት መሰረት ይሆናል። ይኸውም በሁሉም የራስ ክፍል ያለው ፀጉር ተመሳሳይ ሆኖ መስተካከል አለበት(በተለምዶ Normal የሚባለው) 👉 ለሴት ተማሪዎችም በተመሳሳይ ከዚህ ቀደም በነበረው ስረዓት መሰረት ሆኖ ምንም አይነት ቀለም፣ ቅጥያ አርቴፊሻል ፀጉር እንዲሁም ጌጣጌጥ ፀጉር ላይ ማድረግ የተከለከለ ነው። 👉 ማንኛውም አይነት ኤሌክትሮኒክስና ጌጣጌጥ  (ስማርት ሰዓት፣ ስልክ፣ የጆሮ ማዳመጫ፣ የአንገት ጌጥ፣ ተንጠልጣይ የጆሮ ጌጥ ወዘተ ፣፣፣፣፣) በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።   👉👉👉 ከላይ በየክፍል ደረጃው በዝርዝር የቀረቡትን በማሟላት በተጠቀሰው ቀን በትምህርት ቤት በጠዋት መግቢያ ሰዓታቸው (ከ1:50 - 2:00) እንዲገኙ እያሳወቅን የሚጠበቅባቸውን አሟልተው የማይገኙ ተማሪዎችን በዕለቱ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።          የሳንኮፋ ትምህርት ቤት!
Show all...
ለትምህርት ቤታችን ተማሪ ወላጆች                   በሙሉ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የ2017ዓ.ም ትምህርት በሶስቱም ቅርንጫፍ በሁሉም የክፍል ደረጃ( አፀደ ህፃናት - 12ኛ ክፍል) መስከረም 07/2017 በሙሉ ቀን የሚጀምር መሆኑን አስቀድመን ያሳወቅን ቢሆንም የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት መስከረም 13/2017 እንዲጀመር በመወሰኑ ትምህርት ቤታችንም በሶስቱም ቅርንጫፍ በሁሉም የክፍል ደረጃ (KG - 12ኛ ክፍል) መስከረም 13/2017ዓ.ም በሙሉ ቀን የሚጀምር መሆኑን በአክብሮት እያሳወቅን በዕለቱ ተማሪዎች የሚከተለውን አሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
04:50
Video unavailableShow in Telegram
New Year Message.mp4552.38 MB
🌼🌼🌼ውድ የ ት/ቤታችን ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ወላጆች እንዲሁም የትምህርት ቤት አስተዳደር አካላት እንኳን ለ2017 ዓ/ም በሰላም አደረሳቹ ::🌼🌼🌼
Show all...
ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪ ናሆምና ካሌብ
Show all...
🎈🎈🎈🎈🎈 የድል ዜና 🎈🎈🎈🎈 ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የትምህርት ቤት         አስተዳደር አካላት፣ ወላጆች      እንኳን ደስ አለን፣ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 የ2016ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን ተከትሎ የተማሪዎቻችን ውጤት እንደሚከተለው እናቀርባለን። 👉 በ2016 በትምህርት ቤታችን የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት በተማሪ Nahom Behailu 533/600 ነው። 👉 ሁለተኛው ከፍተኛው ውጤት በሂሳብ ትምህርት ሊቅ የሆነው ሂሳብን 98/100 ያመጣው ተማሪ ካሌብ ጴጥሮስ 502/600 ነው። በትምህርት ቤታችን ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገባችሁ የሳንኮፋ ተማሪዎች ኮርተንባቿል እንኳን ደስ አላችሁ። 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎችና ወላጆች የ2016ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ድል ይሄ ብቻ አይደለም። 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 እንደሚታወቀው ትምህርት ቤታችን በሁለት አመት የብሄራዊ ፈተና የማስፈተን ልምድ በዘንድሮ አመትም ልክ እንደ ትላንቱ (የ2015 ) የሳንኮፋን የስያሜ ትርጉም በተግባር ያሳየንበትን ውጤት ልጆቻችን አስመዝግበዋል። 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 ሳንኮፋ በ2016 በሁለቱም Stream (Social and Natural) Total 110 (39 Social and 71 Natural) ተማሪዎችን አመቱን በሙሉ በብቃት፣ በጥራትና በጨዋነት አብቅተን በማዘጋጀታችን 91 ተማሪዎችን በቀጥታ ያለፉ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። በዚህም ከፍተኛው ውጤት ከላይ በስም የጠቀስን ሲሆን በዚህ አመት የተመዘገበው ዝቅተኛ ውጤት 291/600 ነው። በቀጣይ መንግስት የRemedial መግቢያ ውጤትን ይፋ ሲያደርግ ጥቅል ሪፖርት የምናቀርብ ይሆናል። ለተማሪዎቹ ውጤት መሳካት የሚከተሉትን አካላት ከልብ እናመሰግናለን:- 👉 የሀገር አደራን ተቀብለው ደከመን፣ ሰለቸን ሳይሉ ሌት ተቀን ለለፉ የትምህርት ቤታችን መምህራን፣ 👉 ለተማሪዎች የዝግጅት ምዕራፍ ስትራቴጂ በመንደፍና ድጋፍ ሲያደርጉ ለነበሩ የትምህርት ቤታችን አስተዳደር አካላት፣ 👉 በሂደቱ ሁሉ ሳትሰለቹ በምናወጣው መርሐ ግብር በንቃት ተሳትፋችሁና ያማረ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎቻችን፣ 👉 በየትኛውም መድረክ በልጆቻችሁ የዝግጅት ሂደት ላይ ለውይይት ስትጠሩ አክብራችሁን የምትገኙና ገንቢ አስተያየት ስትሰጡን ለነበራችሁ ወላጆች፣ 👉 የሲዳማ ክልል እና ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ወጥ ሞዴል በማዘጋጀት በተማሪዎቻችን የዝግጅት ሂደት ላይ ላበረከታችሁ አስተዋጽኦ በትምህርት ቤታችን ስም ከልብ እናመሰግናለን ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የዛሬ የሳንኮፋ ተማሪዎች  የትላንት ድልን የማይረሱ፣ የነገን የሚያሳምሩ ናቸውና ሊመሰገኑ ይገባል። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏               ሳንኮፋ ትምህርት ቤት!
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.