cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከዳን እስከ ቤርሳቤህ የአምልኮ ቤት

💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 ለሌሎችም share በማረግ እርሶም የአገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ ለማስታወቂያ ስራ 👉 💁በዚህhttps://t.me/HOLYSPRITHOUSE ( @esulane )

Show more
Advertising posts
4 107
Subscribers
+4924 hours
+2177 days
+57630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
❤️ለ ፍቅረኛዎ  i ❤️ u ለ እሷ🌹 ለ እሱ🌹 Hiriyaa keen sin jaalladha jechuun kenna jaalala kana itti buhuun kenniif❗️❤️ 𝙲𝙻𝙸𝙲𝙺 𝙾𝙽                  👇                  👇 ██─▄███▄███▄─██──██ ██─█████████─██──██ ██──▀█████▀──██──██ ██────▀█▀────▀████▀ Waver👇 @FastVipProm
Show all...
👍 1
ቆላስይስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤ ³ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና። ⁴ ማንም በሚያባብል ቃል እንዳያስታችሁ ይህን እላለሁ። …  ⁶ እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ፤
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔 👇👇👇👇👇
Show all...
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
😱Oduu gammachiisaa❗️❗️ Namoonni youtube keenyarraan nu beektan Oboro media kara telegram channel siniif dhufeera❕ Hundi keessan join gochuun maatii keenya tahuu ni dandeessu👇
Show all...
❤️Oboro Media❤️
🔔Join Now🔔
"ከተባለ ለአንተ" ዘማሪ በረከት ለማ የዛሬን ቀን አይተህልኝ እጄን የያዝክ ከልጅነቴ የት ይደርሳል ብለህ ያልናከኝ ስትደግፈህ እዚ ያደረስከኝ (×2) አባት ነህ የአባት ልኩ ወዳጅ ነህ የወዳጅ ልኩ አልተውከኝም እስካሁን እንድሜ ተሸክመኽኛል ጥላ ሆነ አጥሬ ከተባለ ላንተ ምስጋና ኧረ ብዙ ነው እኔ ቤት ና ከተባለ ላንተ አምልኮ እንደ ዳዊት ነው የማመልክህኮ ልክ እስከማይኖረኝ ገደብን እስካጣ ሜልኮል እስክትታዘበኝ አምልኮዬ ዛሬም ይበዛል (×2) ያ ባለ ዝና ያ ባለ ዘውድ አንተ ባትጨመርበት ምን ይለው ነበር ንጉስ ዳዊት አሃሃሃ ያ ባለ ዘውድ ያ ባለ ዘና ከሆነው በላይ ቢሆን ቢያንስበት እንጂ መች ይበዛና አሃሃሃ ከበዛልኝ ምሕረት ከቸርነትህ አንዳች የማይገባ ደካማ ነበርኩኝ በእኔ ጉልበት ሳይሆን በእራስህ ተማምነህ እንዳለፈ ውሀ ስንቱን አስረሳኽኝ ካረክልኝ  ከሆንክልኝ የሚተካከል ቃል ባይገኝም አምልኮዬ ዝማሬዬ ዙፋንህን ይክበብልኝ (×2) ዝማሬዬ ይክበብልኝ እልልታዬ ይክበብልኝ ዝማሬዬ ይክበብልኝ አድናቆቴ ይክበብልኝ (×2) ለመመረጥ ለመታሰብ ያልታደለ በሰው ፊት ወዳጅ ሆነከው እቤቱ ገባ በጠላት ፊት እራሱን ቀባ (×2) አባት ነህ የአባት ልኩ ወዳጅ ነህ የወዳጅ ልኩ አልተውከኝም እስካሁን እንድሜ ተሸክመኽኛል ጥላ ሆነ አጥሬ ከተባለ ላንተ ምስጋና ኧረ ብዙ ነው እኔ ቤት ና ከተባለ ላንተ አምልኮ እንደ ዳዊት ነው የማመልክህኮ ልክ እስከማይኖረኝ ገደብን እስካጣ ሜልኮል እስክትታዘበኝ አምልኮዬ ዛሬም ይበዛል (×2) share♻️share♻️share♻️ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
Track_05_ከተባለ_ለአንተ_Bereket_Lemma_ketebale_Leante_KKBxptkIO9E_140.mp35.27 MB
"ከማየው በዓይኔ" ዘማሪ በረከት ለማ ጓደኛዬ ያልኩህ ወዳጄ አግኝቼ ማልጠግብህ ናፍቆቴ ልቤ ያማትራል ዛሬም ፊትህን ሊያይ ሊያገኝህ ሽቶ ከምንም በላይ ልቤ ያማትራል ዛሬም ፊትህን ሊያይ ሊያገኝህ ሽቶ ከምንም በላይ ከምንም በላይ ከምንም በላይ ከማንም በላይ ከማንም በላይ ከማየው×2 በዓይኔ ግልፅ ሆነ ታየኝ ከምሰማው ካለም ወሬ የአንተ ይሰማኝ አትኩሬ እስካይ ከማየው በላይ በዓይኖቼ ይህን አለም እስክክደው ይወሰድ በአንተ ሃሳቤ ጆሮዬን አስለምደው ድምፅህን ለይቶ መስማት ከጩህት ግርግር ከጫጫታው መሀል የሚያውቁትን ሰው ከእሩቅ እንደ ሚለዩ ጠረንህ ይታወቀኝ ገና ከሩቁ ሌላ እስካላይ ድቅን እያልክብኝ በመንፈስህ ሁሌ አረስርሰኝ በምብርክክ ፀሎቴ በእልፍኜም ውስጥ ሆኜ አጫውተኝ የልብህን ልወቀው መንገድህን ስራመድ በመንገድ በለተ እለት ኑሮዬ ቅርብ ሁነኝ ከሰው ይልቅ ልወቅህ እየሱስ እስከዛሬ የሰው ነገር እየሰማው ሰንብቻለው አሁን አንተን እንድሰማ እንዳውቅህ ናፍቄአለው አውራኝ በእኔ ልክ በእኔ ቋንቋ ከስጋዬ ይልቅ መንፈሴን አርካ በድቅድቅ ጨለማ በሞት ጥላስር ሆኜ ክፉን አልፈራውም ካልከኝ ካንተ ጋር ተኝ ጨለማዬም ባይበራ ጎኔ ቆመ ካየህኝ አምናለው ከሁኔታዬ አንተ ያልከኝን ይታመን የለ ወይ ሰው እንኳን ቃሉን ፍፁም አልጠረጥርህም እኔ አንተን ከሰማው አንድ ነፍ እንኳን አጠፋም ብለህ በስብርባሪ ድኖየለ ሰምቶ ያመነ ካየሁ×2    ከሰማው×2 ህይወት አለኝ አሁን እኖራለው×4 ካየሁ×2    ከሰማው×2 ህይወት አለኝ አሁን እኖራለው×4 share♻️share♻️share♻️ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
Track_04_ከማየው_በዓይኔ_Bereket_Lemma_Kemayew_Beayne_NvM3cvkv_A0_140.mp37.73 MB
" አንተን ባየ አይኔ " ዘማሪ በረከት ለማ ሳይነጋ ሌሊቱ ሳትቀድመኝ ጀምበር መጥቻለው ፊትህ ሌሊት ላልከኝ ጉዳይ አንተን ባየ አይኔ ይሳቄን አይቼ ንቄዋለው ሳላንገራግር ሳራን ሳላማክር ሰዋዋለው     አንተን ባየ አይኔ ይሳቄን አይቼ ንቄዋለው ሳላንገራግር ሰዎች ሳላማክር ሰዋዋለው ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ            x2 ቀሎብኝ አይደለም ለሚሆነኝ ለኔ ጠብቄ ያገኘሁት ሚሳሳለት አይኔ እሱን አየው እና ትምክቴን በሙሉ ንቄዋለው ድጋሚ ሳላስብ ግራ ቀኝ ሳላይ ሰጠዋለው ሞኝ ነህ ይበሉኝ ያለህን ይበሉኝ መካሪ አጣህ ይበሉኝ ተሳሳትክ ይበሉኝ እሱን ካከበረ ከተቀበለለኝ ምን እሻለው ካለኝ ብቻ ሳይሆን ራሴንም ጨምሬ ሰጠዋለው ሞኝ ነህ ይበሉኝ ያለህን ይበሉኝ መካሪ አጣህ ይበሉኝ ተሳሳትክ ይበሉኝ እሱን ካከበረ ከተቀበለለኝ ምን እሻለው ካለኝ ብቻ ሳይሆን ራሴንም ጨምሬ ሰጠዋለው ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ            x2 ካረካህ አንተን ደስ ካሰኘህ ሰዊልኝ ያልከኝ ደስታዬን ቢሆንም አንድ ሌሊት አይደል አንድ ቀን አይዋል ሰዊልኝ ያልከኝ በኔ ቤት አያድር ካረካህ አንተን ደስ ካሰኘህ ሰዋልኝ ያልከኝ ደስታዬን ቢሆንም አንድ ሌሊት አይደል አንድ ቀን አይዋል ሰዋልኝ ያልከኝ በኔ ቤት አያድር share♻️share♻️share♻️ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
Track_03_አንተን_ባየ_አይኔ_Bereket_Lemma_Anten_Baye_Ayne_As8zaoIYrx0_140.mp35.24 MB
``እንደ ኢየሱስ'' ዘማሪ በረከት ለማ አንተ ኖረህ በዚች ምድር ላይ ምሳሌ ሆንከኝ እሩቅ እንዳላይ እታች ወርደህ እግር እንዳጠብክ ለኔም ይቅለለኝ ወርዶ መታዘዝ ይሄውና ወዳጄ ሰውነቴ ይሄውና ወዳጄ እኔነቴ /ማንነቴ/ ይሄውና ሰጠውህ መንፈስ ቅዱስ ይሄውና አድርገኝ እንደ ኢየሱስ /2×/ የዋህ አድርገኝ በልብ ትሁት እጀ ጠባቡን ቢቀሙት ካባውን ሚሰጥ ክፉውን በክፉ የማይመልስ ሚጠሉትን ከነብሱ የሚወድ የዋህ አድርገኝ እንደ ኢየሱስ እጀ ጠባቤን ቢቀሙኝ ካባዬን ምሰጥ ክፉውን በክፉ የማልመልስ ሚገፉኝን ከነብሴ የምወድ ይሄውና ወዳጄ ሰውነቴ ይሄውና ወዳጄ እኔነቴ ይሄውና ሰጠውህ መንፈስ ቅዱስ ይሄውና አድርገኝ እንደ ኢየሱስ በዚች ምድር ለአንድ ነገር እሮጣለሁ የየሱስን ፈለጋውን እከተላለሁ በዚች ምድር ለአንድ ነገር እታገላለሁ መምህሬን እንድመስለው እሻለሁ በዚች ምድር ለአንድ ነገር እሮጣለሁ የየሱስን ፈለጋውን እከተላለሁ በዚች ምድር ለአንድ ነገር እሮጣለሁ ኢየሱስን እንድመስለው እሻለው ትጉ አድርገኝ ፀሎት ማይታክት ብርቱ አድርገኝ ሀጥያት ሚፀየፍ ሚሰራ እስኪመስል ኢየሱስን በሞቱ እንኳን በመሰልኩት እሚል /2×/ ይሄን መንገድ ይሄን ሩጫ እሰጠዋለሁ የየሱስን ፈለጋውን እከተላለሁ ያግዘኛል ይረዳኛል መንፈስ ቅዱስ ይሰራኛል እስክመስል እንደ የኢየሱስ ይሄውና ወዳጄ ሰውነቴ ይሄውና ወዳጄ እኔነቴ /ማንነቴ/ ይሄውና ሰጠውህ መንፈስ ቅዱስ ይሄውና አድርገኝ እንደ ኢየሱስ /2×/ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
Track_02_እንደ_ኢየሱስ_Bereket_Lemma_Ende_Eyesus_ytdME2HYlcI_140.mp311.88 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.