cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC)

Show more
Advertising posts
135 287
Subscribers
-3424 hours
+4807 days
+2 30930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

32 መሪዎች ተሰብስበው በመምከር የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን የመሰረቱበት ታሪካዊው የአፍሪካ አዳራሽ ***************** የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት የተመሰረተበት የአፍሪካ አዳራሽ ታሪካዊ ሕንፃ እድሳት እየተጠናቀቀ ነው። የሕንፃው እድሳት በመጪው ጥቅምት ወር ተጠናቆ እንደሚመረቅ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አስታውቋል። የመጀመሪያውን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ጉባዔ ለማስተናገድ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ትዕዛዝ በፍጥነት የተገነባው ይህ ታሪካዊ አዳራሽ የአፍሪካውያን ቅርስ መሆኑ ይነገርለታል። በአዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ የሚገኘው የአፍሪካ አዳራሽ ሕንጻ 32 የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እኤአ በ1963 ተሰብስበው በመምከር የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን የመሰረቱበት ታሪካዊ አዳራሽ ነው። https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0drZX53agxuzMYmdGFHmVy6D8yztFj4WM8erTYAz148VUGDHGAqPXrvQQFWVsfUy4l
Show all...
Ethiopian Broadcasting Corporation

32 መሪዎች ተሰብስበው በመምከር የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን የመሰረቱበት ታሪካዊው የአፍሪካ አዳራሽ ***************** የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት የተመሰረተበት የአፍሪካ አዳራሽ ታሪካዊ ሕንፃ እድሳት እየተጠናቀቀ ነው። የሕንፃው እድሳት በመጪው ጥቅምት ወር ተጠናቆ...

👍 18
ፕሮፌሰር በየነ ሀገራቸውን አብዝተው የሚወዱና ሕዝባቸውን በታማኝነት ያገለገሉ ታላቅ ሰው ነበሩ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ********** የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስከሬን ሽኝት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሚሌኒየም አዳራሽ የተካሄደ ሲሆን፤ ሥርዓተ ቀብራቸውም በአዲስ አበባ ጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈጽሟል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሽኝት ሥነ ሥርዓቱ ላይ፤ ፕሮፌሰር በየነ ሀገራቸውን አብዝተው የሚወዱ፣ ለትውልድ ዕድገት አበክረው የሰሩ እና ሕዝባቸውን በታማኝነት ያገለገሉ ታላቅ ሰው እንደነበሩ አንስተዋል። "እንዲህ ባለ ክብር ለመሸኘት መብቃት ታላቅ ዕድል ነው" ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ሀገርን መውደድን እና ተግቶ መሥራትን ትውልድ ከእኚህ ታላቅ ሰው መማር እንዳለበት አመላክተዋል። "ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ እጃቸው ደም የለበትም፣ ልባቸው ጥላቻ የለበትም፤ ሁላችንም እንደ እርሳቸው ሀገራችንን ወደን፣ ሀገራችንን አገልግለን ለማለፍ እንዲያበቃን እመኛለሁ" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0u9M7Si2fKrJwSoWHXJvpoWZpzTEBUryM2VFu94Tx3igW8z6X6Xcs2W9UXts8jcmPl
Show all...
Ethiopian Broadcasting Corporation

ፕሮፌሰር በየነ ሀገራቸውን አብዝተው የሚወዱና ሕዝባቸውን በታማኝነት ያገለገሉ ታላቅ ሰው ነበሩ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ********** የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስከሬን ሽኝት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በሚሌኒየም አዳራሽ የተካሄደ ሲሆን፤ ሥርዓተ ቀብራቸውም...

38👍 23
ከ13 ሺህ 305 ዩሮ በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው 80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሃኒቶች በቁጥጥር ሥር ዋሉ **************** ከ13 ሺህ 305 ዩሮ በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው 80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሃኒቶችን በጋምቤላ ከተማ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር ሊውሉ የቻሉት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ማዕከል ኢንተለጀንስ ዋና መምሪያ ከጋምቤላ ክልል ፖሊስ የመረጃ አባላት ጋር ለሁለት ወራት ባደረገው ክትትል ነው። በዚህም ተጠርጣሪዎቹ ከ13 ሺህ 305 ዩሮ በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው 80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሃኒቶች እና የሕፃናት ወተት በጋምቤላ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በሁለት አምቡላንሶች ጭነው ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር ውለዋል። ተጠርጣሪዎቹ በአካባቢው ለሚገኙ የውጭ ስድተኞች አገልግሎት የሚውል ነው በሚል ምክንያት ሕገ-ወጥ መድሃኒቶቹ ሕጋዊ ሽፋን እንዲያገኙ በሆስፒታሉ ገቢና ወጪ በማድረግ ለግል ጥቅማቸው ሊያውሉ የነበሩ ሁለት ሾፌሮች እና ሁለት የሕክምና ባለሙያዎች ናቸው። ተጠርጣሪዎቹ ጳጉሜን 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከነ-ኤግዚቢቱ በቁጥጥር ሥር ውለው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ጋምቤላ ቅርንጫፍ ምርመራው እየተጣራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
Show all...
👍 43 5👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዜጎች በሕገ ወጥ ደላሎች ማታለያ ወደ ማይናማር እና ታይላንድ ከመጓዝ ሊታቀቡ ይገባል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ******* ዜጎች በሕገ ወጥ ደላሎች ማታለያ ወደ ማይናማር እና ታይላንድ ከመጓዝ ሊታቀቡ ይገባል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ። ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች በይነ መረብን በመጠቀም በርካታ ዜጎች ችግር ላይ እንዲወድቁ ማድረጋቸውን የገለጹት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዩ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው፤ ዜጎች ባልተረጋገጡ አማላይ ማስታወቂያዎች ጉዳት እየደረሰባቸው መሆኑን ተናግረዋል። በጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን የዜጎችን ችግር ለመፍታት ጥረት እያደርገ መሆኑን አስታውቀው፤ ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎቹ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከተለያዩ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ስለመሆኑም ተናግረዋል። በአሸናፊ እንዳለ
Show all...
👍 8

👍 3
ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት በመላ ሀገሪቱ 1 ሺህ 298 የሞባይል ኔትወርክ ጣቢያዎችን ለመገንባት ማቀዱን ይፋ አደረገ ************ በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ ኩባንያው በ500 ከተሞች የ4ጂ እንዲሁም በ15 ከተሞች የ5ጂ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ማቀዱን አስታውቋል። ኩባንያው በበጀት ዓመቱ የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማት ማስፋፊያዎችን ለማከናወን ከ1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ወጭ እንደሚያደርግ ጠቅሷል። ይህም የግለሰብ እና የንግድ ደንበኞችን እንዲሁም በሀገሪቱ ሁሉን አቀፍ እድገት ላይ የላቀ ሚና የሚያበረክቱ የመንግሥት ተቋማትን ቅልጥፍናና ምርታማነት የሚጨምሩ 260 አዳዲስና የተሻሻሉ ሶሉሽኖችን ለማቅረብ ያስችለዋል ተብሏል። ኩባንያው በበጀት ዓመቱ ከ1.1 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የቴሌኮምና ዲጂታል አገልግሎት መስጫ መሳሪያዎችን (devices) ለግለሰብ እና ድርጅት ደንበኞች ለማቅረብም አቅዷል። በተጨማሪም ግዙፍ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ በማከናወን የድርጅት ደንበኞችን አሰራር የሚያዘምኑ የክላውድ እና ኤጅ ኮምፒውቲንግ፣ አይኦቲ (IoT) የመረጃ እና የጥሪ ማዕከል፣ የይዘት፣ የዲጂታል ግብርና፣ ጤና፣ ትምህርት፣ ስማርት ከተማ የመሳሰሉትን የዲጂታል ሶሉሽኖች በስፋት እንደሚያቀርብ ከኩባንያው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
Show all...
👍 23

'ታዳጊዎቹ ሣይንቲስቶች' ****************** ድሮኖችን የሰሩ ፣ ስነ ፈለግ ላይ የሚራቀቁ ፣ ስለ ሥነ-ፈለግ ረቀቅ ያሉ ጉዳዮች ላይ የሚነጋገሩ እና የሚሰሩ ናቸው፡፡ አስገራሚዎቹ ታዳጊዎች ዕንቁባሕርይ ፣ ሙሳ እና ዳግማዊ፡፡ 'የነገዎቹ ሣይንቲስቶች' የሚያወሩት ነገር ያስደንቃል ፣ ጆሮን ሰቅዞ ይይዛል ፣ ልተወው ቢሉት የማይተው እንግዳ ነገር ላይ ከፍ ብለው ያስባሉ፡፡ በፈጠራቸው አማካኝነት ዝነኝነት እና አድናቆትን በአገር ደረጃ አግኝተዋል፡፡ ታዳጊው ሳይንቲስት ሙሳ ኸድር ደግሞ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጭምር በፈጠራ ሥራው አማካኝነት አድናቆቶን ተችሮታል፡፡ የነገዎቹ ኢትዮጵያውያን ሳይንቲስቶች በነጋድራስ የአዲስ ዓመት ልዩ ፕሮግራም ላይ በመገኘት የወደፊት ራዕያቸው የሆነውን የራሳቸውን ሳተላይት የማምጠቅ ፕሮጀክት ለውድድር አቅርበዋል፡፡ የሚያመጥቁት መንኮራኩርም በ2017 አዲስ ዓመትን አስመልክተው 'ኢቲኤል 17' የሚል የፕሮጀክት ስም ሰጥተውታል፡፡ አዲሱ የዓለም መሪ የሆነውን መረጃን በረቀቀ መንገድ ለመሰብሰብ ፣ የአገር ሉአላዊነት ለማስከበር እና ከነገው ዘመን ምጥቀት ጋር ለመወዳደር የኛ መንኮራኩር ለኢትዮጵያ እጅግ አስፈላጊ የሥራ ፈጠራ አሳብ ነው ይላሉ፡፡ ታዳጊዎቹ ሳይንቲስቶች በነጋድራስ የአዲስ ዓመት ልዩ ፕሮግራም ላይ የሩብ ሚሊየኑን ሽልማት በማሸነፍ የነገ ሕልማቸውን ማሳኪያ አንድ ብለው ጀምረዋል፡፡ ነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ውድድር ሶስተኛው ምዕራፍ እሁድ መስከረም12 ከቀኑ 8 ሰዓት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ይጀምራል፡፡ https://youtu.be/_7jDPN5_31k?si=omObqTSlsY6VwZf5
Show all...
"የራሳችንን ሳተላይት እናመጥቃለን" - ሳይንቲስቶቹ ታዳጊዎች Etv | Ethiopia | News zena

"የራሳችንን ሳተላይት እናመጥቃለን" - ሳይንቲስቶቹ ታዳጊዎች #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

14👍 11👏 8
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.