cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Dashen Bank

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets. Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Show more
Advertising posts
65 702
Subscribers
+6824 hours
-3787 days
+7 15430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሶስተኛው ምዕራፍ የዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ቅድመ ውድድር ስልጠና በደሴ ከተማ ተካሄደ ሶስተኛው ምዕራፍ የዳሸን ከፍታ የቅድመ ውድድር ሥልጠና በደሴ ከተማ ተሰጥቷል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ወሎ ዞን ሥራና ስልጠና መመሪያ ኃላፊ አቶ ደምስ ኢድሪስ ዳሸን ባንክ ለአካባቢው ከሚሰጠው የባንክ አገልግሎት ባሸገር ማህበራዊ ኃላፊነቱ ለመወጣት ይህንን የሥራ ፈጠራ ውድድር በማዘጋጀቱ በአከባቢው የሚገኙ ወጣቶች ዕምቅ አቅማቸው አውጥተው እንዲጠቀሙና ሥራ ፈላጊዎች ብቻ ሳይሆን ሥራ ፈጣሪዎች እንዲሆኑ መልካም አጋጣሚ ይፈጠራል ብለዋል። የደሴ ከተማ አስተዳደር ሥራና ስልጠና መምሪያ ም/ኃላፊ አቶ ጥለሁን ከበደ ዳሸን ባንክ በአካባቢው ላይ ብድር አቅርቦት፣ በሥራ ፈጠራና በሌሎች ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች እያገዘ መሆኑን አስታውሰዋል ፡፡ የዳሸን ባንክ ቺፍ ስትራቴጂ ኦፊሰር አቶ ኤሊያስ ሁሴን ዳሸን ባንክ ዘመናዊና በቴክኖሎጂ የታገዘ ደንበኛ ተኮር አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ማኅበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት በሰባዊ ድጋፍ፣ ምገባ ማዕከላት ግንባታ፣ በሥራ ፈጠራና ሌሎች በርካታ ተግባራትን አከናውኗል ብለዋል፡፡ ባንኩ ይህን የሥራ ፈጠራ ውድድር በማዘጋጀቱ ለብዙ ሺህ ወጣቶች ሥራ በመፍጠር ለሀገራችን ኢኮኖሚ በጎ ሚና የሚጫወት መሆኑን ተናግረዋል። የዳሸን ባንክ የደሴ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ አዲሱ አያሌው እንደገለፁት፣ ዳሸን ባንክ በማህበራዊ ኃላፊነት ለመወጣት ከሚሰራቸው ዘረፈ ብዙ ሥራዎች መካከል አንዱ የሥራ ፈጠራ ውድድር መሆኑን ገልፀው ይህንን ዕድል በአግባቡ እንዲጠቀሙበት ለተሳታፊዎች መልዕክት አስተላልፈዋል።
Show all...
👍 60 13
Photo unavailableShow in Telegram
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (መስከረም 09/2017 ዓ.ም)
Show all...
👍 11 3
Photo unavailableShow in Telegram
የመስመር ብድርን ተጠቃሚ ለመሆን መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው? የሚያስፈልጉት መስፈርቶች: • የቀበሌ መታወቅያ • ቲን (TIN) የምስክር ወረቀት • የንግድ ፍቃድ •ሰራተኞች ቀጥሮ የሚያስተዳድር መሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ ለበለጠ መረጃ አቅራብያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ አልያም የመስመር ድህረገፅን ይጎብኙ website www.ethiomesmer #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #MESMER #dashenmesmer #criteria
Show all...
👍 20 1
01:07
Video unavailableShow in Telegram
መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም በዳሸን ባንክ ዋና መ/ቤት የዳሸን ካልቸር ክለብ የኹነት ጊዜ ሰሌዳ (Event Calendar) በደማቅ ሁኔታ ይፋ የሆነ ሲሆን ዝግጅቱ በአጭሩ ይሄንን ይመስል ነበር። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #event #culture #club #art #music #DashenCultureClub #DashenBank
Show all...
culture talk final.mp424.60 MB
👍 45 6
Photo unavailableShow in Telegram
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (መስከረም 08/2017 ዓ.ም)
Show all...
👍 30😁 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
መች ሊሄዱ ነው? ወደ ውጭ ሀገራት ለመሄድ ሲያቅዱ የጉዝዎ አጋር የሆነውን የዳሸን ባንክ ትራቭለርስ ክለብ ካርድን ይያዙ። በሀገር ውስጥ ጉዞ ካርዳችንን ሲጠቀሙ ከዳሸን ባንክ አጋር አካላት 5% ቅናሽ ያግኙ። #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #travelcard #dashentravelclub #dashentravelclubcard #travel
Show all...
👍 27 3
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ 5 በመቶ ተመላሽ ሰምተዋል? እስከ መስከረም 30 / 2017 ዓ.ም በባንካችን የፖዝ ማሽኖች (POS) ተጠቅመው በንግድ ተቋማት ሲገበያዩ የ5 በመቶ ተመላሽ ገንዘብ እንደምናደርግ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ። #DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Show all...
👍 40 6
Photo unavailableShow in Telegram
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (መስከረም 07/2017 ዓ.ም)
Show all...
👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
8 𝐣𝐨𝐛𝐬 𝐚𝐯𝐚𝐢𝐥𝐚𝐛𝐥𝐞! For the latest job opening, please follow our LinkedIn Page: https://www.linkedin.com/company/dashen-bank-official-page
Show all...
👍 22 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
16 በመቶ ጉርሻ አያምልጥዎ! ከውጭ የሚላክልዎትን የገንዘብ መጠን ይቀንስብኛል ብሎ መስጋት ቀርቷል። እስከ መስከረም 20/2017 ዓ.ም ገንዘብ በካሽ ጎ ዳሸን ባንክ በኩል እንዲሁም በዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ከ860 በላይ ከሆኑት የባንካችን ቅርንጫፎች ሲላክልዎ ከተወዳዳሪ የውጭ ምንዛሬ በተጨማሪ 16 በመቶ ጉርሻ ያገኛሉ! #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Bank #sendtofamily #newyear #transfer #sendmoney #money #remittance #DashenBank
Show all...
👍 16 15
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.