cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Public Health Institute | የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

EPHI one of the oldest and known public health institutes in Africa. It is open 24/7 for public health emergency management through Emergency Operation Center. For any information and help call 8335 or send us a message through [email protected]

Show more
Advertising posts
9 728
Subscribers
+824 hours
+447 days
+42130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኢንስቲትዩቱ በወረዳው ለሚገኙ 2 ት/ቤቶች የመማሪያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ ------------------ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ለሚገኙት አዲስ አበባ ቁጥር 1 እና ቁጥር 2  ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች የሚሆኑ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። በርክክቡ መርU ግብር ላይም ከኢንስቲትዩቱ የተለያዩ የስራ ኃላፊዎች በተጨማሪ የወረዳው ዋና እና ምክትል ስራ አስፈፃሚዎች፣ የስራና ክህሎት ፅ/ቤት ኃላፊ እና የትምህርት ቤቱ የአስተዳደር ሰራተኞች እና ተማሪዎች ተገኝተዋል።
Show all...
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና  ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በፕሮፌስር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ጥልቅ Uዘን እየገለፁ፤ ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይመኛሉ።
Show all...
ኢንስቲትዩቱ ለአራት ክልሎች የጥናት ምርምር እና ለበሽታዎች ቅኝት የሚውል የዘረ-መል ምርመራ ( Genomic Sequencing) መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ:: --------------------- የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት ለተቋሙ የመጀመሪያ የሆነዉን Novasec X plus (ዋጋው 120 ሚሊዮን ብር) የተባለዉን መሳሪያ እና Eppendorf epmotion #NGS library preparation machine ለጂኖሚክስ ጥናት ማጠናከሪያ እንዲዉል ወደተቋሙ ያስገባ ሲሆን፣ በተጨማሪም የያንዳንዱ መሣሪያ ዋጋ ግምት 30 ሚሊዮን ብር የሚደርሱ NextSeq2000 የተባሉ የተዋስያን ዘረመል/ጅኖሚክስ/ ጥናት ለማካሄድ የሚረዱ መሳሪያዎችን ከግሎባል ፈንድ በተገኘ የገንዘብ እርዳታ ለአማራ፣ ለኦሮሚያ፣ ለትግራይና ለሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች ያስተላልፋል። በዚሁ መሠረት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶቹ ከ2017 የበጀት አመት ጀምሮ የተዋስያን ዘረመል ጥናት እና የበሽታዎች ቅኝት በመደበኛነት መስራት ይጀምራሉ፡፡
Show all...
ለኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል ባለሙያዎች የእውቅና ፕሮግራም ተካሄደ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ፣የማኔጅመንት አባላት እና የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች በተገኙበት የተቋሙ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል የዳይሬክቶሬት ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በ2016 ዓ.ም የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያደረጉትን ከፍተኛ ጥረትና ላስመዘገቡት መልካም ውጤት የአዲሱን ዓመት አቀባበል ምክንያት በማድረግ እውቅና ለመስጠት ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል የእውቅና ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የኢንስቲትዩቱን የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል ስራተኞችን በ2016 ዓ.ም ላስመዘገቡት የተሻለ ውጤት እና ሕብረተሰቡን የጤና አደጋ ከሆኑ ወረርሽኝና መሰል ችግሮች ለመታደግ ላደረጉት ከፍተኛ ጥረት እውቅና ለመስጠትና በቀጣዩ አዲስ ዓመት የተሻሉ የስራ ውጤቶችን እንዲያስመዘግቡ የመልካም ምኞት መግለጫ ፕሮግራም ነው፡፡ ዶ/ር መልካሙ አብቴ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከማስተላለፋቸውም በላይ፤ አዲሱ ዓመት የተሻሉ የስራ ውጤቶች የሚመዘገቡበት እንዲሆን መልካም መኞታቸውን ገልጸው፤ ሕብረተሰቡም ተላላፊ እና ተላላፊ ካልሆኑ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች እራሱን እንዲከላከል ማሳሰቢያ ሰጥተዋ፡፡
Show all...
Workshop Conducted to Plan Annual Food Safety Action Plan ----------- A three-day workshop which was organized by the Ethiopian Public Health Institute (EPHI) in collaboration with the International Livestock Research  Institute (ILRI)  was held in Bishoftu town from September 5–7, 2024, to address the issue of the multisectoral food safety policy. According to Dr. Feyissa Regassa, focal for the International Health Regulation (IHR) and One Health at EPHI, the aim of the workshop is creating an Ethiopian food safety strategy and annual action plan for 2024–2025. The Ministry of Agriculture's (MOA) main executive officer, Dr. Wubshet Zewdie, stated at the workshop's opening that his ministry places a high importance on the effects of food safety on national health and the economy. These days, millions of Ethiopians' health is seriously threatened by food-borne illnesses. Accordingly, significant food-borne disease outbreaks have been documented, highlighting the importance of these illnesses for both public health and the economy. On his behalf, Dr. Baye Ashenefe, the One Health technical advisor, stated that the UKHSA's technical and financial contributions persisted from the formation of food safety technical working groups to surveillance and detection gap identification. More than twenty-two participants from various government departments and partner organizations attended the event.
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.