cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇪🇹የሕግ ጉዳይ

Legal matter, Ethiopia Legal Info, #ጠበቃና የሕግ አማካሪ We offer you Reliable services with a very high sense of responsibility. #ከጠበቃ ጋር ተነጋገሩ @TalkToLawyer [email protected]

Show more
Advertising posts
6 099
Subscribers
No data24 hours
-127 days
+20630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የኦሎምፒክ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴን አገደ - ALE HIG ⚖️ አለ ሕግ

1023-ከማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነፃ የተደረጉ እቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1023-2017
Show all...
1023_ከማህበራዊ_ልማት_ቀረጥ_ነፃ_የተደረጉ_እቃዎችን_ለመወሰን_የወጣ_መመሪያ_ቁጥር_1023_2017.pdf8.62 KB
Show all...
AleHig - Find Ethiopian Laws | Ale Hig ⚖️ አለ ሕግ

What's New?

Photo unavailableShow in Telegram
#AddisAbaba ከፖሊስ የተገኘ መረጃ  ፦ በአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ እና ባለሙያዎች የሆኑት ፦ - አቶ ሃብታሙ ግዲሳ - ስምረት ገ/እግዚአብሔር (የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር) - አቶ ዮሴፍ ባቡ (የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር) - አቶ አቤኔዘር ቶሎሳ (የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር) - አቶ ለሚ ሲሌ (ከፍተኛ ግብር ከፋይ የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር) - ወ/ሮ መቅደስ አረጋዊ (ገንዘብ ተቀባይ) ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ውስጥ ግብር ከፋይ የሆኑ ግለሰብ የ2011 ዓ.ም እና 2012 ዓ.ም የአንድ አመት ግብር ኦዲት እንዲደረግላቸዉ የሚጠበቅበትን ሰነድ ያቀረበላቸዋል። መክፈል ያለብህ 100,000,000 ብር ነዉ ይሉታል። ይህን ያህል " አልከፍልም ካልክ ግማሹን አስይዘህ ነዉ ይግባኝ የምታቀርበዉ " በማለት ይገልጹለታል። ለጊዜዉ በቁጥጥር ስር ያልዋለ ግለሰብ ሂሳብ አስጨራሽ በሚል የቀረ ደላላ ጉዳዩን አስተካክላለሁ በሚል በማግባባት ለራሱ 3,000,000 ብር እና ለሰራተኞቹ ስምንት 8,000,000 ብር ለመንግስት ከመቶ ሚሊየን በመቀነስ " 13,000,000 ብር ትከፍላለህ " በማለት ያስማማሉ። በዚህም 8,000,000 ብር #በቤተሰቦቻቸዉ አማካኝነት በመቀበል 13,000,000 ብር የመንግስት የሚከፈለዉን እንዲከፍል መተማመኛ ሲሰጡት በተደረገ ክትትል እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል። ግለሰቦቹ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ለፖሊስ የ14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቅዷል። @tikvahethiopia
Show all...
👍 2
በሰባት ዳኞች የተለወጡ የሰበር ውሳኔዎች ≈≈≈ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 26 ስር እንደተደነገገው አምስት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የተሰጠን ትርጉም በተለያዩ ምክንያቶች ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት እንዲታይ እንደሚደረግ እና በዚህ መልኩ የሚሰጠው የህግ ትርጉም ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በማናቸውም ደረጃ ለሚገኝ የፌደራል ወይም የክልል ፍርድ ቤት አስገዳጅ እንደሚሆን ተመልክቷል፡፡ በዚህ መሰረት ባሳለፍነው በጀት አመት ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት ውሳኔ የተሰጠባቸውን ጉዳዮች አጭር መግለጫ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ የውሳኔዎቹን ሙሉ ግልባጭ በፍርድ ቤቱ ዌብሳይት https://www.fsc.gov.et/ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ መልካም ንባብ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኮሚዩኒኬሽንና ስትራቴጂያዊ አጋርነት ዳይሬክቶሬት
Show all...
👍 2
Share Proc_No_872_2007_የቅጅና_ተዛማጅ_መብቶች_ጥበቃ_አዋጅን_ለማሻሻል_የወጣ_አዋጅ.pdf
Show all...
Proc_No_872_2007_የቅጅና_ተዛማጅ_መብቶች_ጥበቃ_አዋጅን_ለማሻሻል_የወጣ_አዋጅ.pdf7.72 MB
👍 2
መመሪያ ቁጥር 162/2016 በቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምሕርት ቤቶች በጨዋታ ሊይ የተመሠረተ የማስተማር ስነ-ዘዳን ተግባራዊ ለማዴረግ የወጣ መመሪያ
Show all...
መመሪያ ቁጥር 162-2016.pdf1.73 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#እጅ_በጣም #ጠቃሚ_የሕግ_ምክሮች
👇👇👇👆👆👆✅✅✅
አለ1✅. ማንኛውም የሕግ ጉዳይ በተመለከተ የሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ያማክሩ‼️💯
ከሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ጋር መማከር በጣም አስፈላጊ ነው::💯 የሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ነፃ ወይም በጣም መጠነኛ በሆነ ክፍያ ምክር ይሰጣሉ:: በመንግስት  በኩል አቃቤ_ሕግ ለጠበቃ ለመፈል አቅም ለሌላቸው ወገኖች የሕግ ድጋፍ ያደርጋል።  ዐቃቤ ህግ:- የፌዴራልም ይሁን የክልል ዓቃቤ ህጎች ገንዘብ የመክፈል አቅም ለሌላቸው (የድህነት ማስረጃ ለሚያቀርቡ) ዜጎች በነጻ የፍ/ ብሔር ጉዳዮችን የመሟገትና የሚከራከር ግዴታ እንደተጣለባቸው ሕጉ ይደነግጋል። ስለሆነም የሰለጠነ ባለሙያ ጉዳይዎትን እንደሚመለከት በማድረግ የሕግ አማካሪ ማግኘት ይችላሉ። ለምሳሌ ውል ከመፈረምዎ በፊት, ሙሉውን ያንብቡ ውሉ ልዩ የሕግ ቋንቋ የሚያካትት ከሆነ፣ እነዚያ ድንጋጌዎች ብዙ ጊዜ ከባድ እና ያልተጠበቁ ውጤቶች ስላሏቸው ውሉን ከመፈረምዎ በፊት የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ እንዲያማክሩ እንመክራለን:: 
አለ2✅. የሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ እስኪያማክሩ ድረስ ሃላፊነት/ ተጠያቂነትን እንዲወስዱ እንመክራለን:: 
በጭንቀት ወይም በፍርሃት እንዲሁም በስሜት ዉስጥ ሆነን የምንናገራቸው ነገሮች እኛን እራሳችንን ሊጎዱን ይችላሉ:: ስለሆነም በፍ/ቤት  በፖሊስ ጣቢያ ወይም በሌላ መሰል ስልጣን ባላቸው አካላት ፊት ቀርበን የምንሰጠውን ቃል በማስተዋል እንዲሆን እንመክራለን::  የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ) እስኪያማክሩ ድረስ ዝም ማለት መብት ነው::
አለ3✅. ቤተሰብዎን እና ንግድዎን ከማንኛውም ሕጋዊ  ካልሆነ አካሄድ  ይጠብቁ ስንል እንመክራለን:: 
የንግድ ስራ ሲሰሩ የገንዘብ ዕዳ ተጠያቂነት ቢከሰት እራስዎን እና ቤተሰብዎን ከዚህ ተጠያቂነት ማዳን የሚችሉት ከመጀመሪያው ኩባንያ ወይም የንግድ_ድርጅት ሲያቋቁሙ ኃላፈነቱን መርጠው በመስራት መሆኑን እንመክራለን::  
አለ4✅. ማናቸውንም ውል/ስምምነት በጽሑፍ ያድርጉ
ሰዎች በየቀኑ ያለማቋረጥ ስምምነቶችን ያደርጋሉ ነገር ግን ብዙውን ጊዜ እነዚህን ስምምነቶች ወይም ውሎች ለጥንቃቄው መበፅሁፍ ሲያደርጉ አይታይም። ለምሳሌ እንደ መኪና እና ቤት ሽያጭ የሚመለከቱ ውሎች/ስምምነቶች ሕጋዊ ለመሆን ግዴታ በጽሁፍ መሆን አለባቸው። ነገር ግን ስምምነቶችን በጽሁፍ የመፃፍ እና ሁሉም ተዋዋይ ወገኖችና እማኞች መፈረማቸውን ማረጋገጥ ስምምነቱ የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ይረዳል።
አለ5✅. ለራሳችሁ ቀሪ ሳታገኙ ወይም ፎቶ ሳታነሱ ምንም ነገር አትፈርሙ፣✅
ብዙ ጊዜ ሰዎች ለራሳቸው ቀሪ ቅጂ ሳይኖራቸው የተለያዩ ስምምነቶችን ይፈርማሉ:: ሆኖም አለመተማመን እና ክርክር ውስጥ በተገባ ጊዜ መረጃ መሰረት ያደረገ ጥያቄ ለመጠየቅ መቸገር የተለመደ ሁኗል::  ታዲያ የፈረሙትን የስምምነት ቅጂ በወረቀት ኮፒ እንዲኖራቸው እንመክራለን።   ነገር ግን ኮፒ ማድረግ ከተቸገሩ የፈረሙትን እያንዳንዱን ሰነድ በፍጥነት ፎቶ ያንሱ ወይም ስካን ያድርጉት።
አለ6✅. የሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ሲከሰሱና ሲከሱ ወይም በተቸገሩ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በማነኛውም ጊዜ ደውለው የሚያማክሩት ጠበቃ እና ሕግ ባለሙያ እንዲኖርዎት እንመክራለን::
አለ7✅. ማንኛውም የንግድ ስራ ሆነ የግል ስራ ሲሰሩ ሕግ እና ስርዓት አክብረው፣ ደንብ እና መመሪያ ተከትለው እንዲሰሩ እና እንዲቀሳቀሱ እንመክራለን።
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ ሚኪያስ መላክ #ጠበቃ እና #የሕግአማካሪ #ሚኪያስ #መላክ 👈👈👈 #+251920666595 ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ  2035(2) ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇 https://wp.me/pfoz3m-7R አማራጭ የሕግ እውቀት አለ Alternative legal enlightenment/ALE #Legal Information🔵 👉Telegram👈 https://t.me/AleHig 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://www.youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
Show all...
#እጅ_በጣም #ጠቃሚ_የሕግ_ምክሮች

አለ1✅. ማንኛውም የሕግ ጉዳይ በተመለከተ የሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ያማክሩ‼️ ከሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ጋር መማከር በጣም አስፈላጊ ነው::የሕግ ባለሙያ/ ጠበቃ ነፃ ወይም በጣም መጠነኛ በሆነ ክፍያ ምክር ይሰጣሉ::በመንግስት  በኩል አቃቤ_ሕግ ለጠበቃ ለመፈል አቅም ለሌላቸው ወገኖች የሕግ ድጋፍ ያደርጋል።…

👍 4
1310_2016_የኢንፎርሜሽን_ቴክኖሎጂ_ምርቶች_የደህንነት_ማረጋገጫ_አዋጅ ROCLAMATION NO. 1310/2023 INFORMATION TECHNOLOGY PRODUCTS SECURITY CLEARANCE AND CONTROL PROCLAMATION
Show all...
1310_2016_የኢንፎርሜሽን_ቴክኖሎጂ_ምርቶች_የደህንነት_ማረጋገጫ_አዋጅ_1.pdf3.55 KB
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.