cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)

The channel of mahibere kidusan

Show more
Advertising posts
27 934
Subscribers
-2424 hours
-867 days
-50430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

t.me/empirebot/game?startapp=hero1459152271 🔥Play with me, grow your startup. 💸 +5k coins as your first gift 💵 +25k coins if you have Telegram Premium
Show all...
X Empire

Build your own empire!

የማኅበረቅዱሳን ወልድያ ወረዳ ማእከል አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከተፈናቃይ ወገኖች ጋር የዘመን መለወጫ በዓል አከበረ፡፡ ማእከሉ በወልድያ ከተማ በሦስት ካምፕ ከሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ጋር መስከረም 4 ቀን 2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫን አክብሯል፡፡ በማኅበረ ቅዱሳን የወልድያ ማእከል ተወካይ አቶ ገደፋው ሙላው የመጣነው የከተማው በጎ አድራጊ ምእመናንና ተቋማትን መልእክት ይዘን ነው ካሉ በኋላ ትንሽም ቢሆን ያለንን ይዘን በዓልን ከእናንተ ጋር ለመዋል በመቻላችን ደስተኞች ነን፤ በቀጣይም መሰል ድጋፎችን የምናደርግ ይሆናል ብለዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ተገኝተው ትምህርተ ወንጌል የሰጡት የወልድያ ከተማ አስተዳደር ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ጥበባት አክሊለ ብርሃን ተመስገን በበኩላቸው የተመረጠች የእግዚአብሔር ዓመት እንዲሆንልን ሁላችንም መጸለይ ይኖርብናል፡፡ ምንም እንኳን አሁን በችግር ውስጥ ብትሆኑም መንፈሰ ጠንካሮች መሆን አለባችሁ ሲሉ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ሥራ እስኪያጁ አክለውም ማኅበረ ቅዱሳን የከተማውን ምእመናን አስተባብሮ ይህንን የመሰለ መርሐ ግብር ማዘጋጀቱ የሚያስመሰግን መንፈሳዊ ተግባር ነው ብለዋል፡፡ ተፈናቃይ ወገኖች በበኩላቸው እስካሁን የከተማው ሕዝብ ስለሚደግፈን ብዙ አልከፋንም፤ በዓላት ሲመጡም እንደቀደመው ጊዜ መጨነቅ አቁመናል ያሉ ሲሆን ችግሩ በዘላቂነት እንዲፈታላቸው የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት እንዲሰጡት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በዘመን መለወጫ የበዓል መርሐ ግብሩ ላይ ከ371 በላይ ተፈናቃዮች መገኘታቸው ታውቋል።
Show all...
👍 36 12🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
✝️ከአንድ ቤተሰብ፣ #ለአንድ ተማሪ✝️ +++ ማኅበረ ቅዱሳን በተለያዩ ማኅበራዊ ቀውሶች ምክንያት ለተጎዱ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ፣ በገንዘብና በዓይነት ድጋፍ እያሰባሰሰበ ይገኛል። ድጋፍ ለማድረግ፡-   በገንዘብ በማኅበረ ቅዱሳን #የማኅበራዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ሒሳብ ቁጥሮች፡- 1.  በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000309803648 2.  በአሐዱ ባንክ - 0025393810901 3.  በአቢሲንያ ባንክ - 37235458 4.  በወጋገን ባንክ - 0837331610101 5.   በአዋሽ ባንክ 01329817420400    በዓይነት ደብተር፣ እስክርቢቶ፣ እርሳስና ቦርሳ                                                                                                                               ለበለጠ መረጃ •  09 84 18 15 44 •  09 20 27 42 98                ማኅበረ ቅዱሳን ሕንጻ 1ኛ ወለል የማኅበረ ቅዱሳን ሙያና ማኅበራዊ አገልግሎት ማስተባበሪያ
Show all...
👍 5
ይህ ሁሉ ሰው የሚጎበኛችሁና የሚንከባከባችሁ ሰላም በመኖሩ ነው  ያሉት መጋቤ ሐዲስ ተመስገን በቀን ሰባት ጊዜ አመሰግንሃለሁ እንዳለው ነብዬ ልዑል ዳዊት እናንተም ሥለ ራሳችሁ፣ ሥለ ወገኖችሁና ሥለ ሀገራችን አብዝታችሁ መጸለይና መማለድ ይኖርባችኋል ብለዋል። የተራብነው በሥጋችን ሳይሆን በነፍሳችን ነውና ማኅበረ ቅዱሳን ዛሬ ላይ የጀመረውን መንፈሳዊ ትምህርት አጠናክሮ መቀጠል አለበት ያሉት የመቄዶንያ አረጋውያን  አዲሱ ዓመት ለሀገራችን ሰላም፣ አንድነትና ፍቅር ይሁን ሲሉ  ቡራኬ ሰጥተው መርሐ ግብሩን በጸሎት ዘግተዋል
Show all...
👍 20 8🙏 1
የማኅበረ ቅዱሳን የሰቆጣ ማእከል አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የመቄዶኒያ በጎ አድራጎት ማኅበር ሰቆጣ ቅርንጫፍ አባላትን በአካል በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፈ፡፡ በማኅበረ ቅዱሳን የሰቆጣ ማእከል ሰብሳቢ አቶ ፈንታ ዓለምሰገድ ዛሬ ላይ ከዚህ የተገናኘነው የሀገር ባለውለታ የነበሩ የመቄዶኒያ በጎ አድራጎት ማኅበር ሰቆጣ ቅርንጫፍ አባላትን እንኳን ለ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ በማለት ከአባቶች ምርቃትና ቡራኬ ለማገኘት ነው ብለዋል። አቶ ፈንታ አክለውም በአሁኑ ሰዓት የዕድሜ ባለፀጋ የሆኑ አረጋውያን አባቶችና እናቶች ማየት ብርቅ በሆነበት ዘመን እንደናንተ ያሉ የዕድሜ ባለፀጋዎችን ማየት ለእኛ ደስታም በረከትም በመሆኑ ግንኙነታችን በቀጣይ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ተናግረዋል። ሀገራችን ከዚህ የደረሰችው በእናንተ ጸሎትና ቡራኬ ነው ያሉት ሰብሳቢው የምንሰማውና የምናየው የፀጥታ መደፍረስ ችግር ተወግዶ ሀገራችን ሰላም እንድትሆን ጸሎታችሁ ዛሬም እንደትናንቱ እንዳይለየን በማለት አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆን ተመኝተዋል። በመርሐ ግብሩ ተገኝተው ትምህርተ ወንጌል የሰጡት የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ኀላፊ መጋቤ ሐዲስ ተመስገን መዘመር አረጋውያን አባቶቻችንና እናቶቻችን የምትንከባከቡ ወንድሞቼና እህቶች ዋጋችሁ ምድራዊ ሳይሆን ሠማያዊ መሆኑን ተገንዝባችሁ ከዚህ በተሻለ ሁኔታ መንከባከብ ይኖርባችኋል ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
Show all...
👍 10 2
Show all...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

👍 3
Show all...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.