አርኤል ቲዩብ Ethiopia 🇪🇹
#አርኤል;- ማለት #የእግዚአብሔር_ምድጃ_ማለት_ነዉ። ኢሳ 29፦7 በዚህ ቲዩብ የሚለቀቀዉ እያንዳንዱ ነገር እንዲደርሳችሁ በ@arealTube ይ@ቀ@ላ@ቀ@ሉ@ን ለጥያቄዎና አስተያየትዎ @Brother_Abeni ይጠቀሙ!
Show more292
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
i have a good news
👌#የኋላ_ኋላ_ግን_አለፍን❕
ወደ #ወጥመድ አገባኸን በጀርባችንም #ሸክም ጫንህብን ሰዎች በራሳችን ላይ #እንዲፈነጩ አደረግህ #በእሳትና_በዉሀ መካከል #አለፍን፤ የኋላ ኋላ ግን #ወደ_በረከት_አመጣኸን።
መዝ 66፥11-12 (አ.መ.ት)
🗣 Servant Abinet Bekele
🙏arealtube🙏
🙏arealtube🙏
. እረኛዬ ነህ
ግርማ በለጠ - Live
▷ @arealtube ◁
▷ @arealtube ◁
△Join Us△
"Servant Abinet Bekele''
Girma_Belete_Eregnaye_neh_እረኛዬ_ነህ_Efrem_alemu_GBj7WpQGyV4_140.mp315.25 MB
🗣#ምስጋና_የጭንቀት_ማርከሻ_ነዉ።
#ታለቅሳለች ፤ ያለቅሳል ፤ #ታጉረመርማለች ፤ #ያጉረመርማል ተብላችሁ #በምትጠበቁበት #በየትኛዉም_ጉዳይ ዙርያ #ሞትም_ኪሳራም_ጭንገፋም_ክስም_ቢሆን_ክህደት_አመስግኑ❗️
👌#ይህ በክርስቶስ ኢየሱስ #የእግዚአብሔር_ፍቃድ_ነዉና።
👌#የእግዚአብሔር ደስታ #በየትኛውም ጉዳይ #እንድታመሰግኑ ነዉ። ከእግዚአብሔር ዘንድ እንድትታጉረመርሙ #የተሰጣችሁ ምንም አይነት #ፈቃድ_የላችሁምና ጥርሳችሁን #ነክሳችሁም ቢሆን #አመስግኑ!
#ምስጋናችሁ_የጭንቀታችሁ_ማርከሻ_ነዉ።
🗣አገልጋይ አብነት በቀለ
#Share_Share_Share❗️
🔖@arealtube🔖
🔖@arealtube🔖
🔖እግዚአብሔር #ቀኖቹ አያጥሩበትም!
👌የተጫነባችሁን #ይንደዋል አይዟችሁ!
#ለሱ_አልረፈደም_ይመጣላችኋል!
🗣 አገልጋይ አብነት በቀለ
🙏@arealtube🙏
🙏@arealtube🙏
📩Contact @Servant_Abinet
#የጧት_ፀሎት❗️
🔖በዚህ #ቃል ዉስጥ ያለ #ብርሀን ይብራላችሁ❗️
#እግዚአብሔር ሆይ #በማለዳ ድምፄን #ትሰማለህ❗️
#በማለዳ ልመናዬን በፊትህ #አቀርባለዉ❗️
#ፈቃድህንም በጥሞና #እጠባበቃለሁ❗️
🙏 @arealtube 🙏
🙏 @arealtube 🙏
Servant Abinet Bekele
. ብሩህ ቀን
ቴዲ ታደሰ-New Clip
▷@arealtube ◁
▷@arealtube ◁
△Join Us△
ብሩህ_ቀን_ቴዲ_ታደሰ_አዲስ_መዝሙር_Teddy_Tadesse_Biruh_ken_New_song_Ds2cjOlYtTs.m4a5.65 MB
ኢሳይያስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ ለአሕዛብም በሩቅ ምልክትን ያቆማል፥ #ከምድርም_ዳርቻ በፉጨት ይጠራቸዋል፤ እነሆም፥ #እየተጣደፉ ፈጥነው ይመጣሉ።
²⁷ ደካማና ስንኵል የለባቸውም፥ የሚያንቀላፋና የሚተኛም #የለም፤ የወገባቸውም መቀነት #አይፈታም፥ የጫማቸውም ማዘቢያ #አይበጠስም።
²⁸ ፍላጾቻቸው #ተስለዋል፥ ቀስቶቻቸውም ሁሉ ተለጥጠዋል፤ የፈረሶቻቸውም ኮቴ እንደ ቡላድ የሰረገሎቻቸውም መንኰራኵር እንደ ዐውሎ ነፋስ ይቈጠራል።
Photo unavailableShow in Telegram
#አንዳንዴ_ነገሮች_ከመሻሻላቸዉ_ይልቅ_ይባባሳሉ❗️
#እናንተ ገና #ነገሩ_ክርር_ሳይል እና ታሞ #ለሞት_ሳይደርስ ትጠሩታላችሁ #እርሱ_ሞቶባችሁ_ይመጣል❗️
📌እግዚአብሔር አባታችንም #አንዳንዴ በህይወታችን #ጉዞ ዉስጥ #ይሄ_እንዲሆን_ይፈቅዳል❗️
ይሄን #ሀቅ እና #ነፃ_አዉጪ_እዉነት ግን #ምን_ጊዜም_አትዘንጉ❗️
👌#የህይወታችን ባለቤት #ሸክላ_ሰሪዉ እግዚአብሔር #ምን_ጊዜም_ይበልጥ_ክብር_የሚያመጣለትን_መንገድ_ይጠቀመዋል❗️የእናንተን መንገድ ተዉት
🤔ነገሮች #እየከረሩ_ሲሄዱ እግዚአብሔር ከእናንተ #በተቃራኒ_እንደቆመም_አይሰማችሁ ይልቅ አምላካችሁ የመረጠዉን #የክብር_መንገድ ተቀበሉና #ተአምራት_ሊሆን_ነዉ_በሉ❗️
👌#ይህን_በማድረጋችሁም ምክንያት #የታጠረባችሁን የጠላትን አጥር #ብትንትኑን ታወጡታላችሁ❗️
👌#ሌላ_ክብር_ልታዩ_ነዉ❗️
📌#አምላኬ ክብሩን ገለጠ ስትሉ #አያለዉ❗️
✍️አገልጋይ አብነት በቀለ
#Share_Now❗️
🙏 2
👏
. ማራናታ
በረከት ተስፋዬ-New Album
▷@arealtube◁
▷@arealtube ◁
△Join Us△
5_Bereket_Tesfaye_ማራናታ_Maranata_በረከት_ተስፋዬ_Su_Jh_u4v8.m4a6.35 MB
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.