cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፅዋት 🌿🌿🌿

☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0918487073 📞#0920253444 መልዕክት ካለዎት @mergetaam

Show more
Advertising posts
214 756
Subscribers
-19524 hours
-1 9347 days
-11 26630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
🛜#የመተትና_የዓይነጥላ_ልዩነትና_አስከፊ ስራቸው @#በቅንነት_ሸር_ስለሚያደርጉ_እናመሰግናለን 🛜#መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው              ❇#ድግምት              ❇#ውለሽ              ❇#የሰው እጅ              ❇#ደንቀራ              ❇#ስልበት_በመባል ይታወቃል። 👉 🛜#መተት_ፈሪሐ_እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት ስራ ነው ። 🚹ጥቁር አስማት በመባል ይታወቃል። 📌#መቅትል 📌#መስተሐምም 📌#መስተአብድ 📌#መስተባርር 📌#ህልመ ደብድብ 📌#መድፍነ ፀር 📌#ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) 📌#ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል ☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑ እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። ♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦ #መተት አይነቱ ብዙሲሆን ለምሳሌ፦ ☘፩. #በስም በማስደገምና በማስመተት ☘፪. #በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ☘፫. #በመርጨት (ደንቀራ በመጣል) ☘፬ #በስም አስደግሞ በመቅበር ☘፭ #በወዝ በብር በማስደገም ወዘተ..... 🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈          #የመተት_ተፅኖውና_የክፋቱ_ጥግ 👉🧿ሀገር አስለቅቆ መስደድ 👉🧿ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ 👉🧿እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት 👉🧿ሽባ ማድረግ 👉🧿እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል 👉🧿የአልጋ ቁራኛ ማድረግ 👉🧿ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት 👉🧿መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ መንደፍ ☑🧿ጥቁር ሰው፣በሬ፣ውሻ፣እባብ እየመሰለ ማሰቃየት ☑🧿ሆድን ቀትቶ መንፋት ☑🧿ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ☑🧿ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ☑🧿ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ☑🧿ጭንቅላትን (እውቀትን)ባዶ ማድረግ ☑🧿ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ☑🧿ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ☑🧿ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ☑🧿ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ☑🧿ሰውነትን መሸምቀቅ ✅🧿እራብ እራብ ማለት ✅🧿እህል መከልከል ✅🧿ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅🧿በጣም መክሳት ✅🧿እንቅልፍ መከልከ ✅🧿እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ✅🧿ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅🧿ገንዘብ መበተን ♐🧿ስራ ጀምሮ አለመሳካት ♐🧿የውጭ እድል መዘጋጋት ♐🧿እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ♐🧿ባልና ሚስት ማለያዩት ♐🧿መካንነት ♐🧿አግኝቶ ማጣት ♐🧿የገብያ መዘጋጋት. ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ ❇ #የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦ ✳➡️የሚመጣ እድል መመለስ ✳➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ✳➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ✳➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ✳➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ✳➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✳➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ 🈳↔ከትዳር መገርገ 🈳↔ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 🈳↔ስራ ለመቀጠር መገርገር 🈳↔ከውድድር ውጤት ማሳጣት 🈳↔ትምህርት መገርገር ማስጠላት 🈳↔ተምሮ ከንቱ ማድረግ 🈳↔ከሰው ማጋጨት ማጣላት       ➡❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ➡❇️በራስ አለመተማመን ➡❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ➡❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ➡❇️የአፍ ጠረን መቀየር ➡❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ➡❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ➡❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ➡❇️ተስፋ መቁረጥ ወዘተ...... 👉 #የመተት_መፍትሔ 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 🟦#የቁራ ሐረግ ስር ቅጠል 🟦#የእፀ መፍርህ ስር 🟦#የአንባጮ ተቀፅላ 🟦#የእፀ መናሔ ስር 🟦#የጤና አዳም ቅጠል 🟦#አቱች  ስር ቅጠል ♈♈♈♈♈♈♈ #የዓይነ_ጥላ_መፍትሔ። ➖➖➖➖➖➖➖ 🟩#የግዜዋ ስር 🟩#የእፀ እስራኤል ስር 🟩#የእፀ መናሔ ስር 🟩#ከርቤ እጣን 🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👉 #የመፍትሔውን እፅዋቶች ሁሉንም ቀጥቅጦ በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ለ7 ቀን መፍትሔውን እየደገሙ መታጠብ ድግምትን ይሽራል። 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 👉 #የዓይነጥላውን ስሮችን ቀጥቅጦ አልሞ ከ7-14 ቀን እየታጠኑ መተኛት አይነ ጥላን ያስወግዳል። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ተፈትኖ ያለፈ ትክክለኛ መፍትሔ  ይጠቀሙበት ።        #አድራሻችን_ቁ/1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከ አደባባይ ወደ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መሄጃ... #አድራሻችን_ቁ/2 አ/አ ከ አየር ጤና ወደ አለም ባንክ መሄጃ በ ቤተል መገንጠያ በኩል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት  እንገኛለን 👉 የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) ☎️#0918487073  ወይም 📞#0920253444 ይደውሉልን ✅ቴሌግራም መልክት @mergetaam ✅ፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155 ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/+cBvwauvLhQAxNWE8 ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/+yYkKb77I1kw1NTM0 ✅የቴሌ ግራም ቻናላችን https://t.me/mergeta_amdebrhan ✳️የቲክቶክ ቻናላችን http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan ✅YouTube ገፃችን https://www.youtube.com/@merigetaa 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ‼#የሰው ፅሁፍ ኮፒ እያደረጉ ከሚያጭበረብሩ ሌቦች እራሳቹህን ጠብቁ ሰው እየዘረፉ ነው‼ ለችግሩ_ተጠቂዎች_ይደርስ_ዘንድ_ሸር_እያደረጉ_ያዳርሱ
Show all...
መርጌታ አምደ ብርሃን የባህል ህክምና

መርጌታ አምደ ብርሃን የባህል ህክምና. 2,523 likes · 2 talking about this. Health/beauty

👍 4 2
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#መተት_እና_አይነጥላ_ለ7ቀን_በመጠመቅ_እና_በመታጠን_ሙሉ_ለሙሉ_ማስለቀቅ_ይቻላል።
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ትዳር ላጣች ሴት፦ የቀጠጥና ስር ከምስራች ስር ጋር አንድላይ አድርጋ መዝ፤፻፲፰/118 አሌፍ ከሚለው ጀምሮ እስከመጨረሻው ያለውን በነጭ ወረቀት ፅፋ ወረቀቱን ጠቅልላ 3ቱን አንድ ላይ አስራ ገበያ አዙራ ዕፁን ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ ብታኝክ ትዳር ታገኛለች
Show all...
👍 1
Photo unavailable
ደስታ ለራቀው ሰው መዝ፤፺፱ (99) የብቡ ለእግዚአብሔር በኩሉ ምድር ከሚለው ጀምሮ ወለትውልደ ትውልድ ጽድቁ እስከሚለው ድረስ በልሙጥ ወረቀት ፅፈህ ዘወትር ለ ፯ (7) ቀን ፯ ፯ ጊዜ ደግመህ ብትይዝ ደስታን ታገኛለህ
Show all...
👍 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ሁሉም ሰው እንዲወድህ (ለህዝብ መስተፍቅር) የቀጠጥና ስር አልሞ ደቁሶ በቅቤ ለውሶ መዝ፤፶፩/41ከመ;ያፈቅር ከሚለው ፯ ጊዜ ደግሞ ወደ አደባባይ መውጣ ሁሉ ያፈቅሩ።
Show all...
👍 3😱 1
Photo unavailable
ዘወትር ከባሏ ጋር ለምትጣላ ሴት (ለማትስማማ) መዝ፤፻፳፬/124 እለ ተወከሉ በእግዚአብሔር ከሚለው ጀምሮ ሰላም ላዕለ እስራኤል እስከሚለው ድረስ በልሙጥ ወረቀት ፅፈህ ፫ ጊዜ ደግመህ ብታሲዛት ሰላማዊ ትሆናለች‌‌
Show all...
Photo unavailable
ጠላት ያለ አግባብ ከዳኛ ፊት ቢያቆምህ መዝ፤፻፲፭/115 አመንኩ ከሚለው ጀምሮ እስመ ለዓለም ምህረቱ እስከሚለው ድረስ የባላጋራህን እና የዳኛውን ስም እየጠራህ ፯ ጊዜ ደግመህ ሄደህ ብትከራከር በእግዚአብሔር ቸርነትህ ድል ታደርጋለህ
Show all...
👍 1
Photo unavailable
ዘመነ ማቴዎስም፣ ዘመነ ማርቆስም፣ ዘመነ ሉቃስም ሆነ ዘመነ ዮሐንስ፤ በአራቱም ዘመናት አስቀድሞ ርእሰ ዓውደ ዓመት ቅዱስ ዮሐንስ(መጥምቁ) ይዘከራል፡፡ ዮሐንስ የስሙ ትርጉም «ጸጋ እግዚአብሔር» ማለኸት ነው፡፡ ዘመናት ዘመናትን እየወለዱ፣ ሰዓታት ደቂቃን ቅጽበትን /ሰኮንድን/ ሳይቀር እየሰፈሩ/እየቆጠሩ/ ዕለታት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን፣ ወራት ዓመታትን አሁን ላለንበት ዘመን ደርሰናል፡፡ ዓውደ ዓመት በግእዝ ሲሆን በአማርኛ የዘመን መለወጫ/ ቅዱስ ዮሐንስ፣ ዕንቁጣጣሽ እየተባለም ይጠራል፡፡ መልካም ዓዲስ አመት ይሁንላችሁ ከፍካሬ ጥበብ ቤቸሰቦች🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 @mergetaam
Show all...
👍 13😢 3 2😱 1
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.