ቢቢሲ አማርኛ | BBC Amharic
18 763
Subscribers
+8124 hours
+4707 days
+1 77730 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
በኢራን ተቀጥሮ ኔታኒያሁን ሊገድል አሲሯል የተባለው እስራኤላዊ በቁጥጥር ሥር ዋለ
ለግድያ ዒላማ ተድርገው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ እና የእስራኤል አገር ውስጥ ደኅንነት መሥሪያ ቤት ኃላፊ ናቸው ተብሏል።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
ሊባኖስ ውስጥ ከፈነዱት የመልዕክት ማስተላለፊያዎች ጀርባ ያለው የታይዋን ኩባንያ
ማክሰኞ እና ረቡዕ ሊባኖስን ያናወጧት በሺዎች የሚቆጠሩ ፍንዳታዎች በአስሮቹ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሲገድሉ ሺዎች ቀላል እና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በዚህም ሳቢያ አገሪቱ በከባድ ሐዘን፣ ድንጋጤ እና ፍርሃት ውስጥ ትገኛለች። ፍንዳታዎቹን ተከትሎ እንዴት በሺዎች የሚቆጠሩት ትናንሽ የመልዕክት መለዋወጫ መሳሪያዎች ላይ የሚፈነዱ ቁሶች ሊጠመዱባቸው ቻለ? የሚለው ከአደጋው በኋላ የተነሳ ጥያቄ ነው።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
በሶማሌ ክልል ዋርዴር መስጂድ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸው ተነገረ
በምሥራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን ዋርዴር ከተማ በአንድ መስጂድ ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው የአገር ሽማግሌ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ሶማሊ ተናገሩ።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
ለሁለተኛ ቀን በሊባኖስ በደረሱ ፍንዳታዎች 20 ሰዎች ሲሞቱ 450 የሚሆኑት ቆሰሉ
በሊባኖስ ገመድ አልባ የመገናኛ መሳሪያዎች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ በደረሰ ፍንዳታ ቢያንስ 20 ሰዎች ሲሞቱ ከ450 በላይ መቁሰላቸውን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
ኢራን ከትራምፕ ‘የተሰረቀ’ መረጃን ከባይደን ጋር ግንኙነት ላላቸው አስተላልፋለች ተባለ
የኢራን መረጃ መንታፊዎች ከዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ዘመቻ አስተባባሪዎች የወሰሰዱትን መረጃ ከባይደን የምርጫ ዘመቻ አስተባባሪዎች ጋር ግንኙነት ላላቸው ሰዎች መላካቸውን ኤፍቢአይ እና የአሜሪካ የደኅንነት ተቋማት ገልጸዋል።

የዓለማችን ትልቁ የተፈጥሮ ሀብት የሆነውን የአማዞን ደንን የሚጠብቁት ሴቶች
‘ዩቱሪ ዋሪሚ’ የኢኳዶራውያን ስብስብ የሆነ የሴቶች ቡድን ነው። አማዞን ደንን ለመጠበቅ ነው የተሰባሰቡት። የኢንዱስትሪዎች መስፋፋት አካባቢያቸው ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ለመቋቋም ቆርጠው ተነስተዋል። ሰሬና የተባለ ማኅበረሰብ አማዛን ደን ውስጥ ይገኛል።

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በምሁራን እና በፖለቲከኞች እንዴት ይታወሳሉ?
በአሁኑ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃድያ ዞን ምሥራቅ ባዶዋቾ ሾኔ ከተማ አቅራቢያ ባለች ገጠራማ መንደር መጋቢት 1942 ዓ.ም. የተወለዱት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ኬንያ ውስጥ በህክምና ላይ ሳሉ በ74 ዓመታቸው አርፈዋል፡፡

በደብረጽዮን የሚመራው ማዕከላዊ ኮሚቴ እነ አቶ ጌታቸውን አገደ፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩም እንዲስተካከል ጠየቀ
በደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው አዲሱ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 ከፍተኛ አመራሮቹን ከፓርቲው ፖለቲካዊ ሥራዎች ማገዱን አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ የታገዱት አመራሮች፣ በህወሓት ውክልና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ ያላቸው ኃላፊነት ላይ ማስተካከያ እንዲደረግ እንደሚፈልግ ገልጿል።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
በሱዳን ጦርነት አስከፊ ከተባለው እልቂት ጀርባ ያለው ማን ነው?
በዋድ አል ኑራህ መንደር በተፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 100 ንፁሃን ዜጎች መገደላቸውን በአካባቢው በበጎ ፈቃደኞች የሚንቀሳቀሰው ተቃዋሚ ኮሚቴ ግምቱን አስቀምጧል።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
እየተስፋፋ ባለው አዲሱ የኮቪድ ዝርያ በርካቶች እየተያዙ መሆናቸውን ሳይንቲስቶች ገለጹ
በቅርቡ በዋነኝነት ሊስፋፋ በሚችል አዲስ የኮቪድ ዝርያ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ሳይንቲስቶች ገለጹ።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊
እየተስፋፋ ባለው አዲሱ የኮቪድ ዝርያ በርካቶች እየተያዙ መሆናቸውን ሳይንቲስቶች ገለጹ
በቅርቡ በዋነኝነት ሊስፋፋ በሚችል አዲስ የኮቪድ ዝርያ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ሳይንቲስቶች ገለጹ።
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.