cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

Advertising posts
5 129
Subscribers
-324 hours
-227 days
-12230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የቅጥር ማስታወቂያ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በወንዶች አዳሪ የሒፍዝ ብራንች መስፈርቶችን የሚያሟሉ ጠንካራ ሙሀፊዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። ― አመልካቾች በጎግል ፎርም https://docs.google.com/forms/d/1a3SOA_EATt5ZdwKBmw2M3UrqUm3UXDSD-Blz3m1fkkM/edit?pli=1 0995949696 ማመልከት አለባቸው። የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ለፈተናና ቃለ መጠይቅ ይጠራሉ።  አድራሻ : ፉሪ፣ከኖክ ማደያ ጀርባ    ለተጨማሪ መረጃ፤ 0920733377/0940626364 __
Show all...
🥰 3👏 2
ዙበይር የተርቢያ ማዕከል 5ኛ ዙር የቁርኣን ሓፊዞችን በድምቀት አስመረቀ - ሀሩን ሚድያ ጳጉሜ 3/2016፣ አዲስ አበባ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በቁርአን ሂፍዝ እና የተለያዩ የሸሪዓ ት/ቶች ሲያስተምራቸው የቆዩትን ተማሪዎች ዛሬ በአዲስ አበባ በአምባሳደር አዳራሽ በደማቅ ዝግጅት አስመረቋል። ከተቋቋቀመ 9 አመታትን ያስቆጠረው ማዕከሉ በሒፍዝና ተርቢያ ከ250 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ መርኅ ግብሮች ሲያስተምር ቆይቶ ለ5ኛ ዙር 50 የሒፍዝ ተመራቂዎችን ማስመረቁን ገልጿል። በዝግጅቱ ላይ ከወንዶች በተጨማሪ በማዕከሉ ሱመያ ቅርንጫፍ የተማሩ ሴት ሓፊዛዎችም 30 ጁዝ በቃላቸው አጥንተው መመረቃቸውም ነው የተገለፀው። በፕሮግራሙ ላይ መሻኢኾች፣ ኡስታዞች፣ የተመራቂ ቤተሰቦች እንዲሁም የቀድሞ የማዕከሉ ተመራቂዎች ተገኝተዋል። - ሀሩን ሚድያ በቦታው በመገኘት ያጠናቀርነውን የቪድዮ ዘገባ በአላህ ፍቃድ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። © ሀሩን ሚድያ
Show all...
🍓 9👏 7
ማዕከላችን ከ40 በላይ ሓፊዞችን በነገው እለት ያስመርቃል። ቦታ:አምባሳደር አዳራሽ (መኪና ፓርኪንግ ለምትፈልጉ ፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ) ሰዐት:ከጤቱ 2:30 ጀምሮ
Show all...
👏 4🎉 2
1:02:44
Video unavailableShow in Telegram
ሒፍዝ ማዕከል ልጅዎን ያስገቡ ወይም ለማስገባት ያሰቡ ይህን ቪድዮ በአግባቡ ይከታተሉ።ይጠቀሙበታል
Show all...
88.58 MB
👏 2
ታላቅ   ብስራት ለወላጆች !!! አካዳሚክ ት/ትን ከተርቢያ ጋር ያጣመረ ልዩ የአዳሪ መርከዝ ለ2017 ለመክፈት ዝግጅቱ ተጠናቋል!!!!   ዙበይር የተርቢያ ማዕከል  የወላጆችን ተደጋጋሚ ጥያቄና ፍላጎት በመረዳት ተማሪዎች የአካዳሚክ ት/ታቸውን ሳያቋርጡ ተርቢያ የሚደረጉበት እና ቁርኣን የሚሐፍዙበት በዓይነቱ ልዩ ማዕከል ከፍቶ ታዳጊዎችን ለማብቃት ዝግጅት ላይ ይገኛል። 🌴 የምዝገባ መስፈርቶች 1) የክፍል ደረጃቸው ከ 4ኛ እስከ 8ኛ ክፍል 2) እድሜ ከ 10-15 3) የት/ት መሸኛ፣የልደት ካርድና ሜድካል ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ 4)  በመርከዙ እና በት/ት ቤቱ ህግ መሰረት ለመተዳደር ፈቃደኛ የሆነ 5) የመርከዙን እና የት/ት ቤቱን ወርሐዊ ክፍያ መክፈል የሚችል 🌴 ያለን ቦታ ውስን በመሆኑና የመመዝገቢያ ጊዜው ጠባብ ስለሆነ  ፈጥነው ልጅዎን ያስመዝግቡ።         ዙበይር የተርቢያ ማዕከል አድራሻ:ፉሪ የምስራች ህንፃ 1ኛፎቅ(ዋና ቢሮ)         0920733377/0940626364
Show all...
የ 2016 ተመራቂ ሓፊዞች የመመረቂያ ፈተና በመውሰድ ላይ ናቸው። መልካም እድል ለሓፊዞቻችን
Show all...
🙏 2
ኡስታዝ አብዱልገፉር ለዙበይር የተርቢያ ማዕከል መምህራን ስልጠና ሰጡ! ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በስሩ ለሚገኙ ሰራተኞች በሚያደርገው የስልጠና ፕሮግራም ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ በሁሉም ቅርጫፍ ለሚገኙ ወንድ እና ሴት ኡስታዞች በእውቁ የቤተሰብ እና የልጆች አስተዳደግ አሰልጣኝ ኡስታዝ አብዱልገፉር ሺፉ በተማሪዎች አያያዝ እና ስነልቦና ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል:: በስልጠናው የተሳተፉ ሰልጣኝ መምህራኖችም በስልጠናው እንደተጠቀሙ እና የበለጠ ለመስራት እንዳነሳሳቸው ገልፀዋል::
Show all...
👏 4🤔 1
ታላቅ   ብስራት ወላጆች !!! አካዳሚክ ት/ትን ከተርቢያ ጋር ያጣመረ ልዩ የአዳሪ መርከዝ ለ2017 ለመክፈት ዝግጅቱ ተጠናቋል!!!! ዙበይር የተርቢያ ማዕከል  የወላጆችን ተደጋጋሚ ጥያቄና ፍላጎት በመረዳት ተማሪዎች የአካዳሚክ ት/ታቸውን ሳያቋርጡ ተርቢያ የሚደረጉበትና ቁርዐን የሚሐፍዙበት በዓይነቱ ልዩ ማዕከል ከፍቶ ታዳጊዎችን ለማብቃት ዝግጅት ላይ ይገኛል። 🌴 የምዝገባ መስፈርቶች 1) የክፍል ደረጃቸው ከ 4ኛ እስከ 8ኛ ክፍል 2) እድሜ ከ 10-15 3) የት/ት መሸኛ፣የልደት ካርድና ሜድካል ሰርቲፊኬት ናቅረብ የሚችሉ 4)  በመርከዙእና በት/ት ቤቱ ህግ መሰረት ለመተዳደር ፈቃደኛ የሆነ 5) የመርከዙን እና የት/ት ቤቱን ወርሐዊ ክፍያ መክፈል የሚችል 🌴 ያለን ቦታ ውስን በመሆኑና የመመዝገቢያ ጊዜው ጠባብ ስለሆነ  ፈጥነው ልጅዎን ያስመዝግቡ።         ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ለበለጠ መረጃ: 0920733377
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.