cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™

🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ ➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች ➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Show more
Advertising posts
176 727
Subscribers
+44124 hours
+2 8637 days
+12 91630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የጨዋታው ኮከብ! ዴቪድ ራያ ይገባዋል👏👏👏🔥🔥
Show all...
👍 21🔥 7 3
Photo unavailableShow in Telegram
እለቱን በዚህ ንግግር ልዝጋው! አርሰናል የመጣበት መንገድ አሁን ላይ ላለበት ከፍታ አብቅቶታል ግን ከፍታ ላይ መውጣቱ አሁን ላይ ያሰጋው ጀምሯል ምክኒያቱም የወጣበት ተራራ መናድ ጀምሯል እና። አርቴታ ታክቲክ ብቻ ሳይሆን ተጨዋቾችን እየቀያየረ መሞከር አለበት ትንሹ ንዋኔሪ ጊዜ አሁን ነው ብዬ አስባለሁ። ቀጣይ ተጋጣሚው ደግሞ ማንችስተር ሲቲ ነው ለአርሰናል የምጥ ጊዜ ነው። የአርቴታ Prime አለቀ ይሆን👀? #የግል እይታ! @Premier_league_et @Premier_league_et
Show all...
👏 20👍 8😁 6👎 3 3🔥 2🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ራያ ከጨዋታው በኋላ ስላዳነው ፔናሊቲ ሲጠየቅ: "ፔናሊቲው የተመታበትን ቦታ ትክክክለኛ ቦታ በማግኘቴ እድለኛ ነበርኩ፣ በድጋሚ የተመታውን ኳስም በማዳኔ እድለኛ ነበርኩ" @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Show all...
👍 36 5🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
ዳቪድ ራያ ፔናሊቲውን ካዳነ በኋላ በድጋሚ የተሞከረበትን ያዳነበት በGoal line technology ሲታይ
Show all...
👍 20🔥 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 አርሰናል ባለፉት 11 ጨዋታዎች: 🥶 8 ክሊን ሺት ⚽️ 4 ጎል ተቆጠረባቸው Scary defenders😰
Show all...
🔥 20👍 10 3
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል በቀጣይ በፕሪሚየር ሊጉ ማንችስተር ሲቲን ሲገጥም በቻምፒየንስ ሊጉ ደግሞ PSGን ይገጥማል። @Premier_league_et @Premier_league_et Share :- @Premier_League_Et Share :- @Premier_League_Et
Show all...
👍 21 5😁 5👎 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአርሰናል የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ኢናኪ ካና @Premier_league_et @Premier_league_et
Show all...
41🔥 6👍 5👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
👍 15😱 9 3🤯 3😁 2🔥 1👏 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ራሂም ስተርሊንግ ታሪክ ፅፏል! ስተርሊንግ ለአራት የተለያዩ የእንግሊዝ ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግ የተጫወተ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል። @Premier_league_et @Premier_league_et
Show all...
🔥 27😁 8👍 7 3
Photo unavailableShow in Telegram
አርሰናል የጣሊያን ቡድኖችን 4 ጊዜ ከሜዳው ውጪ ገጥሞ ማሸነፍ አልቻለም። @Premier_league_et @Premier_league_et
Show all...
😁 11👍 5 4🔥 3💔 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.