cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ayu Zehabesha-Official አዩዘሀበሻ

Join our channel for fast and real information. Inbox👉 https://t.me/ayulaw

Show more
Advertising posts
222 398
Subscribers
-20724 hours
+9 5417 days
-21 88530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ደራሲ እና አርቲስት አዜብ ወርቁ መታሰሯ ከሰዓታት በፊት ተዘግቦ ነበር‼️ ዛሬ በቁጥጥር ስር ውላ የነበረችው አዜብ ወርቁ ለግማሽ ቀን ያህል በእስር ከቆየች በኋላ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ተለቃለች። አርቲስቷ ሰሞኑን "ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት!" የሚል ጽሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ ብዙዎች ተጋርተውት እንደነበርና በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም። 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Show all...
👍 135 22😱 15👨‍💻 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በህገወጥ ደላሎች ለስራ በሚል ወደ ማይንማር የሄዱ ዜጎች ከፍተኛ የሆነ ስቃይ እና እንግልት መዳረጋቸውን በተመለከተ አዩዘሀበሻ ተከታታይ ዘገባዎችን ሲያደርስ ቆይቷል‼️ ዛሬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን የዜጎቹን ችግር ለመፍታት ጥረት እያደርገ መሆኑን አስታውቀው ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎቹ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከተለያዩ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ስለመሆኑም ተናግረዋል። 700 ኢትዮጵያውያንን አግቶ እያሰቃየ ያለው ቻይናዊ ከላይ በምስል የሚታየው ሲሆን፣ በቅፅል ስሙ ሸሪፎ (Broken Tooth) የሚባል ሲሆን የመዝገብ ስሙ ደግሞ ዋን ኩኦክ ኮይ ይባላል።
Show all...
👍 50 4🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቱርክ የኢትዮጵያና የሶማሊያ ባለሥልጣናትን በተናጥል ልታነጋግር ነዉ‼️ ኢትዮጵያና ሶማሊያ የገጠሙትን ፍጥጫ በድርድር ለማስወገድ የምትጥረዉ ቱርክ የሁለቱን ሐገራት ባለሥልጣናት ዳግም ግን በተናጥል ለማነጋገር ማቀዷን አስታወቀች።ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የመንግሥትነት ዕዉቅና ከሌላት ሶማሊላንድ ጋር ወደብ ለመኮናተር የመግባቢያ ስምምነት በፈራረሟ የአዲስ አበባና የሞቃዲሾ ጠብ ተካርሯል።ግብፅ ለሶማሊያ ጦር መሳሪያ ማስታጠቅ መጀመሯና ሶማሊያ ዉስጥ ወታደር ለማስፈር ማቀዷ ደግሞ አዲስ ግጭት ሊያስከትል ይችላል የሚል ሥጋት አሳድሯል። ጠቡን ለማርገብ ቱርክ ከዚሕ ቀደም የሁለቱን ሐገራት ባለሥልጣናት አንካራ ዉስጥ ሁለቴ በስማበለዉ (በተዘዋዋሪ) አነጋግራለች።በቱርክ ሸምጋይነት የሚደረገዉ የስማበለዉ ድርድር ባለፈዉ ማክሰኞ ለሶስተኛ ዙር ይቀጥላል ተብሎ ነበር።ይሁንና ቀጠሮዉ ተሰርዟል።የቱርክ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሐካን ፊንዳን ዛሬ እንዳሉት ሐገራቸዉ የሶማሊያና የኢትዮጵያ ሚንስትሮችንና መሪዎችን ማነጋገሯን ትቀጥላለች።ሚንስትሩ እንዳሉት ከዚሕ ቀደም በተደረጉት ተዘዋዋሪ ድርድሮች ሁለቱም ወገኖች መጠነኛ መለሳለስ በማሳየታቸዉ ድርድሩ ዉጤት ያመጣል የሚል «ተስፋ አለኝ» ብለዋል።በፊዳን መግለጫ መሠረት ቱርክ የወደፊቱን ሽምግልና ለመቀጠል ያቀደችዉ «የሁለቱን ሐገራት ባለሥልጣናት እዚሕ ብንጋብዛቸዉም ፊትለፊት ሥለማይነጋገሩ እኛ በተናጥል እናነጋግራቸዋል።» ብለዋል።
Show all...
👍 65 16🕊 8
Photo unavailableShow in Telegram
በአዲስ አመት፤ አዲስ ጅማሬ አዲስ ህንጻ በሽያጭ ላይ!! New Year New Beginning! New Block for Sale! Amibara Properties Built Different. +251901616161 +251969363636 #amibaraproperties #builtdifferent #amenities #amibararealestate #apartment #properties #realestate #newblock #newbeginning #newyear #addisababa #ethiopia
Show all...
👍 15🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለታጋቾች ማስለቀቂያ ብር ለመክፈል የሄዱ ግለሰቦች እራሳቸው በታጣቂዎች መታገታቸው ተሰማ‼️ ከሳምንት በፊት በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ 38 ሰዎች በጉዞ ላይ እያሉ በሸኔ ታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸውን  አዲስ ማለዳ ከአይን እማኞች ሰምታ መዘገቧ ይታወሳል፡፡ ታጣቂዎቹ ታጋቾችን ለመልቀቅ ከ250ሺህ እስከ 1 ሚሊየን ብር ድረስ የማስለቀቂያ ገንዘብ እንዲከፈላቸው መጠየቃቸውን ተከትሎም አንዳንድ የታጋች ቤተሰቦች ገንዘቡን ለመክፈል ወደ ተባሉበት ቦታ ማቅናታቸውን የሚገልጹት የመረጃ ምንጮች ገንዘብ አቀባዮቹ በቦታው ሲደርሱ ግን እራሳቸው በታጣቂዎቹ መታገታቸውን ነው የገለጹት ፡፡ ‹‹ካሉበት ቦታ ሆነው ስልክ ደውለው እኛም ታግተናል›› አሉን የሚሉት አንድ ምንጭ የታገቱትን አስፈትተው ይመጣሉ ብለን ተስፋ ስናደርግ እነሱም መያዛቸው ሌላ ጭንቀት ፈጥሮብናል ይላሉ፡፡ ታጋቾችን ለማስለቅ የሚያስችል ገንዘብ አሁን ላይ እንደሌላቸው የሚገልጹት እነዚህ የታጋች ቤተሰቦች የቀደሙትንም ለማስፈታት በገበያ ቦታ፣ በእድርና በመሰል ማህበራዊ አደረጃጀቶች በኩል ጥረት ተደርጎ ገንዘቡ እንደተሰበሰበ ገልጸዋል፡፡ መንቀሳቀስና መስራት ውድ እየሆነ መጥቷል፤ መንግስትም የህግ የበላይነት የሚባለውን መሰረታዊ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል በማለትም አካባቢው ላይ የሚታይ ስጋት አሁንም እንዳለ ነው ያስታወቁት፡፡ በሌላ በኩል ታግተው ከነበሩ 38 ሰዎች ውስጥ 5 ያህል ታጋቾች ማምለጣቸውንም እነዚህ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ምንጮች አሁን ላይ ያመለጡት ታጋቾች በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ግን ተጨማሪ መረጃዎችን ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡ የሸኔ ታጣቂ ቡድኖቹ በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ከጎቤሳ ከተማ ወደ ተለያዩ ከተሞች በመጓዝ ላይ የነበሩ አጠቃላይ 8 የህዝብ ማመላለሻዎችን ጋለማ በሚባል ጫካ ውስጥ በማስቆም 38 ሰዎችን በመምረጥ ማገታቸው የሚታወስ ነው።
Show all...
👍 123😢 35🙊 17 9🤔 6🥰 4🕊 3😭 2👀 2🔥 1
00:18
Video unavailableShow in Telegram
🏃‍♂️🏃🏃‍♂️በመሃል ፒያሳ ሊሴገብረማርያም ት / ቤት ዘመናዊ ቤት ከ ቴመር ፕሮፐርቲ 👉ስቱዲዮ .....48 and 46 ባለ አንድ መኝታ.....66...64....71...75 ባለ ሁለት መኝታ.....75....78...71....99...92...91 ባለ ሶስት .....111....106 🏠 ተጨማሪ የንግድ ሱቅ ፒያሳ አድዋ ሙዝየም ፊትለፊት በሚኒሊክ አደባባይ ከ12 ካሬ እስከ 22 ካሬ ለወርቅቤት #ቡቲክ #ፋርማሲ #office .....የሚውሉ 💴 483,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!!! ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/+33kkNORhQ_JmMDlk ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ፡ ☎️0904657777/0902597777 ያግኙን
Show all...
files/Last.mp41.36 MB
👍 22 5
Call 📞
Join Us
Save Ad
ሦስት ሕገወጥ የከረሜላ ምርቶችን ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀም ማሳሰቢያ ተሰጠ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ሦስት ሕገ-ወጥ የከረሜላ ምርቶችን ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀም ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡፡ ባለስልጣኑ ከሕብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት በነሐሴ ወር በመርካቶ ገበያ ባደረገው የዳሰሳ ሥራ ብሔራዊ አስገዳጅ ገላጭ ጽሑፍ ደረጃ CES 73/2013 ሳያሟሉ ገበያ ላይ የተገኙ ሦስት አይነት የከረሜላ ምርቶችን ይዟል፡፡ እነዚህ ህገወጥ የከረሜላ ምርቶች ማን እንዳመረታቸው፣ የት አገር እንደተመረቱ፣ የአምራቹ አድራሻ ያልታወቀ እና የምርቱ ባች ቁጥር የሌለው በመሆኑ የሀገሪቱን አስገዳጅ ገላጭ ፅሑፍ ደረጃ ስለማያሟሉ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡ ባለስልጣኑ ህብረተሰቡ መሰል ጤናን የሚጎዱ ሕገወጥ ምርቶች ሲያጋጥሙት በነፃ የስልክ መስመር 8482 ወይም በየአካባቢው ላሉ የጤና ግብዓት ተቆጣጣሪ ተቋማት አልያም ለፖሊስ አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጠይቋል፡፡
Show all...
👍 56 8🙏 8😭 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! +251983616161 ይደውሉ Telegram:  https://t.me/ChampionPropertiesEthiopia    Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100083232675494    LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/champion-properties-ethiopia/   Instagram: https://www.instagram.com/championpropertieset/ Website: https://www.championpropertieset.com/7
Show all...
👍 9 5
Photo unavailableShow in Telegram
በሶማሌ ክልል ዋርዴር ከተማ ውስጥ ባንድ መስጊድ ላይ ትናንት በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች እንደተገደሉ ከነዋሪዎችና ባለሥልጣናት መስማቱን ጠቅሶ ቪኦኤ ዘግቧል። በጥቃቱ የተገደሉት፣ የእስልምና ሃይማኖት ተማሪዎች እንደኾኑ ዘገባው አመልክቷል። ጥቃቱን የፈጸሙት፣ የፖለቲካ አጀንዳ ያላቸው ግለሰቦች ናቸው በማለት የአካባቢው ባለሥልጣናት መናገራቸውንና በቅርቡ ባካባቢው ተከስቶ ከነበረ የጎሳ ግጭት ጋር የተያያዘ አይደለም የሚል እምነት እንዳላቸው መግለጣቸውን ዘገባው አመልክቷል። የክልሉ መንግሥት፣ በመስጊዱ ላይ ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃትና ሰዎች ተገድለዋል ስለመባሉ በይፋ ያለው ነገር የለም።
Show all...
👍 67😢 29 14
Photo unavailableShow in Telegram
በደቂቃዎች ውስጥ ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት በምትችሉበት የ አፍሮስፖርት አቪዬተር ጨዋታ እየተዝናናችሁ አሸናፊ ሁኑ። ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉https://bit.ly/3M9qBIw ይግቡና ይንበሸበሹ። የ አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇 Telegram Facebook Instagram TikTok Website
Show all...
👍 14
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.