cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Utopia Technologies- ዩቶፒያ ቴክ

Utopia Technologies is a web design, web development and digital marketing technology startup, providing customer-oriented quality-driven web design and digital marketing strategies working to be the chosen for any business online presence.

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
146
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽ እቅድ ከግብ ለማድረስ የዓለም ባንክ ድጋፍ ያደርጋል፡፡ =================== ኢትዮጵያ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ እና ከአስር ዓመት የልማት ዕቅድ ከመሳሰሉ ቁልፍ አገራዊ ስትራቴጂዎች ጋር የተጣጣመ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ በማዘጋጀት ፀድቆ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል፡፡ ስትራቴጂው አህጉራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂን ከመሳሰሉ ዓለም አቀፍ ስትራቴጂዎች ጋርም የተሰሳረ ነው፡፡ ይህን ስትራቴጂ ተግባራዊ ለማድረግ የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት በኩል ድጋፍ እንደሚያደርግ ቃል ገብቷል፡፡ ኢትዮጵያ የፕሮጀክት ድጋፉ ጸድቆ ወደ ሥራ እንዲገባ ለማድረግ የሚያግዙና የሚያቀላጥፉ የአካባቢያዊና የማኅበረሰባዊ ቁርጠኝነት (Environmental and Social Commitment Plan) እና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እቅዶችን (Stakeholder Engagement Plan) አዘጋጅታለች። ሰነዶቹ ለህዝብ ይፋ ስለሆኑ ሙሉ መርጃውን በሚቀጥሉት ማስፈንጠሪያዎች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እቅድ https://mint.gov.et/docs/stakeholder-engagement/?lang=en የአካባቢያዊና የማኅበረሰባዊ ቁርጠኝነት እቅድ https://mint.gov.et/docs/environmental-and-social-commitment-plan-escp-for-ethiopia-digital-foundations-project/?lang=en ኢትዮጵያ የዲጂታል እድሎችን በመጠቀም የዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራች ትገኛለች፡፡
Show all...
ከ ድህረ-ገፅ እንዴት ገቢ ማግኘት እንችላለን /How to Earn Money From Website Monetization 🌍ማንኛዉንም ማወቅ የምንፈልገዉን ነገር ጎግል እናደርጋለን ፡፡ለመሆኑ የምንፈልገዉን ዝርዝር መረጃ አና ማብራሪያ የሚጽፈዉ ማን ነዉ? 👉ነገሩ እንዲህ ነዉ በአለም ላይ ያሉ ሰዎች(የተለያዩ ባለሞያዎች) የራሳቸዉ የሆነ ድህረ-ገጽ ያሰሩና እዚህ ድህረ-ገጽ ላይ መረጃቸዉን /ጹሁፋቸዉን ተመራጭ የሆነ ርዕስ በ መስጠት ስለዚህ ርዕስ ዝርዝር ማብራሪያና ትንታኔ በ ድህረ-ገጻቸዉ ላይ ያሰፍራሉ ፡፡ ሌሎች መረጃዎችን (በሙያዉ ዘርፍ) ለብዙ ጊዜያት ይጽፋሉ፡፡ለምሳሌ https://www.wikihow.com ማየት ይችላሉ፡፡ ጎግል በ አለም ላይ ያሉ ድህረ-ገጾችን በ ሁሉም አገራት ጎግል ላይ መገኘት እንዲችሉ ሁሉንም ድህረ-ገጾች ማዉጫ/index ያዘጋጃል፡፡ ይህም የሚሆነዉ ድህረ-ገጹ ተሰርቶ ካለቀ በኌላ https://search.google.com/search-console/about ላይ ድህረ-ገጹን ያበለጸገዉ አካል በ ነጻ index ማድረግ ይችላል፡፡ከ አራት ቀናት በኌላ ድህረ-ገጻችሁን google ላይ search ስታደርጉት ሊንኩንና የተወሰነ ገለጻ ያለዉ መረጃ ጎግል ምላሽ ይሰጣችኌል ፡፡ ስለዚህ አሁን ድህረ-ገፃችሁ ጎግል ላይ መገኘት ይችላል፡፡ ✍️ድህረ-ገጹ index ከሆነ በኌላ ጹሁፋችሁ ገቢ( revenue) እንዲያስገኝ ማድረግ ይችላሉ ፡፡ይህንንም ለማድረግ ድህረ-ገጻችሁ ላይ ተከታታይ፣ጠቃሚ፣እንዲሁም ከ ኢንተርኔት ከሌላ ቦታ ያልተወሰደ እና በራሳችሁ የተፃፈ መሆን አለበት ፡፡በ አንድ ጹሁፍ ቢያንስ 800 ቢበዛ 2000 ቃላትን የያዘ ሊሆን ይገባል፡፡ ድህረ-ገፃችሁ ገቢ እንዲያገኝ ለማድረግ ብዙ ጊዜ መጻፍና ብዙ view ወይንም traffic ካገኘችሁ በኌላ ቢሆን ይመከራል፡፡ ✍️ድህረ-ገፃችሁ ገቢ እንዲያስገኝ ለማድረግ https://www.google.com/adsense/start/ ላይ የ ድህረ-ገፅ አድራሻችሁንና የናንተን የክፍያ አድራሻ እና አይነት ታስገባላችሁ ፡፡ ጎግል confirm ካረጋችሁ በኌላ እናንተ (የድህረ-ገፅ አበልጻጊዉ ) ድህረ-ገጹ ላይ የ ጎግል advert መሆኛ ቦታ ከ ኮዱ/code ዉስጥ ያስገባለታል፡፡ ይህንንም የ advert ቦታ ከድህረ-ገጹ እስከ ሶስት ቦታ ላይ በ ተለያየ format ማድረግ ይቻላል፡፡ ከዚህ በኌላ ጹሁፋችሁን አደራጅታችሁ በ የጊዜው (schedule በማዉጣት) መጻፍና ድኅረ-ገጹ ላይ publish ማድረግ ይኖርባችል፡፡ 🌻አስታዉሱ፡- ዋናዉና ገቢ የሚያስገኝላችሁ ነገር የ የጹሁፍ ርዕስ(keyword) አመራረጣችን ነዉ ፡፡ ያ ማለት በ ናንተ ጹኁፍ ዙሪያ በ አለም ላይ በጣም ብዙ ሰዎች ስለሚጽፉ ከነሱ ጋ ነዉ ይህንን የጹሁፍ ርዕስ የምትወዳደሩት ፡፡ 🌍ይህን የጹሁፍ ርዕስ ሰዎች ጎግል ላይ ሲፈልጉት የናንተ ድህረ-ገጽ ይህን መረጃ የያዘ ጎግል ፍለጋ ዉጤት ላይ መጀመሪያ አካባቢ እንዲመጣ ያደርጋል፡፡ ከዚያም ይህን ድህረ-ገጽ ይከፍተዉና/ትከፍተዉና ጹሁፉን ያነባል/ታነባለች ማለት ነዉ፡፡ ከድህረ-ገፁ ላይ በ መረጃ ፈላጊዉ search history ጎግል ድህረ-ገጹ ላይ add on (advert) ይለጥፋል ፡፡ ይህ መረጃ ፈላጊ ሰዉ ይህን add on /advert ስለሚያየዉ ከወደደዉ click ሲያደርግ ወደ advertiser page / ድህረ-ገፅ ይወስደዋል፡፡ ይህኔ እናንተ የጻፍችሁት ጹሁፍ 1 CLICK አገኘ ማለት ነዉ፡፡ ገቢያችሁም የ ሚወሰነዉ በ click ብዛት ነዉ ፡፡ If your monthly page view is greater than 50,000 you will get $4,4494 መረጃዉን ከ ወደዳችሁትና ❤️ ሎሎች ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችን እንዲደርሳችሁ Share 🍎 Like 👍 እና comment✍️ ያድርጉ አስተያየት ካላችሁ inbox ያድርጉልኝ 🙏🙏🙏 https://t.me/utopia_tech
Show all...
ማንኛውም አይነት ፋይል በነጻ የሚያከማቹበት 3 የተመረጡ የ Cloud Storage service Providers. 👉በጣም የሚፈልጉት ፣ ፋይል ፣ፎቶ፣ሪሰርች፣ፐሮፖዛል፣ሪፖርት ፍላሽ፣ስልክ ከነፍይሉ ጠፍቶብዎት ያዉቃል ? ወይም ኮምፒተርዎ በቫይረስ ተጠቅቶ ፍይል አጥፈቶብዎት ዉይንም ሳታስቡት ፍይሉን ደልተዉት/ፎርመተዉት ያዉቃሉ? እንግዲያወስ ማንኛዉንም አይነት ፍይልዎትን በአስተማማይ ሁኔታ፣ደህንነቱ እንደተጠበቀ ፣በነፃ እስከ 15GB የምታከማቹበት/የምታስቀምጡበት፣በማንኛዉም ጊዜ አና ቦታ ፍይልዎትን(ፎቶ፣ዶክመንት፣ቪዲዮ፣አና ሌሎችም) አዉርደዉ የሚጠቀሙበት ሶስት ተመራጭ የ Cloud Storage ሰርቪስ የሚሰጡ ፕላተፎሞችን ልንገራችሁ፡፡ እነዚህነ ሲጠቀሙ ፍይሌ ይጠፍል ብለዉ በፍፁም አይጨነቁም ፡፡ ☁️1.Google Drive Drive በነጻ የ15 ጊባ የGoogle መስመር ላይ ማከማቻ ያስጀምረዎታል፤ በዚህም ፎቶዎችን፣ ታሪኮችን፣ ንድፎችን፣ ስዕሎችን፣ ቀረጻዎችን፣ ቪዲዮዎችን – ማንኛውም ነገር ማስቀመጥ ይችላሉ። ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንከ ይጫኑና ይመዝገቡ. https://www.google.com/intl/am/drive/ ☁️2. OneDrive OneDrive ፍይልዎትን እና ፎቶዎችን ከ OneDrive አስቀምጠዉ በ ማንኛዉም device ፣ በስልክዎ ወይንም በ ኮምፒተርዎ ኢንተርኔት ካለበት የትገኛዉም ቦታ ሆነዉ አዉርደዉ መጠቀም ወይንም ማጋራት ይችላሉ፡፡እንዲሁም አፕልኬሽኑ ከ window 10 ጋር አብሮ ተጭኖ ስለመጣ በቀጥታ OneDrive እንከፍትና ለማስቀመጥ የምንፈልጋቸዉን ፍይሎች ከ ኮምፒተራችን OneDrive folder ዉስጥ አናስቀምጣለን ከዛም ኮምፒተርዎወ ከ ኢንተርኔት ጋ ሲገናኝ automatically synchronize/ upload ያደርገዋል፡፡ ስለዚህ እናንተ ከ ፎልደሩ ዉስጥ ብቻ ማስከመጥ ነዉ፡፡Secure የሆነ ፍይል ከሆነ ግን የኮምፒተራችንን username and Password ለሌላ ሰዉ መስጠት የለብንም፡፡ ሌላ ሰዉ ካወቀዉ ከ OneDrive folder ገብቶ ፍይልችሁን ሊያገኝ ሊያይ ይችላል፡፡ ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንከ ይጫኑና ይመዝገቡ. https://www.microsoft.com/en-us/microsoft-365/onedrive/online-cloud-storage ☁️3. Dropbox Dropbox በጣም ጥሩ ነጥብ () ያለዉ ሲሆን ከ 500 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚ ሲኖረዉ ወደ 13.2 ሚሊዮን የሚሆነዉ ከፍለዉ ተጠቃሚ ናቸዉ . Dropbox 5GB ነጻ ማንገኛዉንም አይነት ፍይል የምናስቀምጥበት storage ይሰጥችኋል፡፡ ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንከ ይጫኑና ይመዝገቡ. https://www.dropbox.com/?_hp=c ሌሎች የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንዲደርስዎ በ Telegram ቻናላችን Utopia Technologies እና በ Facebook ፔጃችን Utopia Technologies ይከታተሉን :: 🙏🙏🙏🙏
Show all...
ከGoogle Drive ጋር ይተዋወቁ – ለሁሉም ፋይሎችዎ የሚሆን አንድ ቦታ

Google Drive የእርስዎ ፋይሎች ምትኬ እንዲሰራላቸውና ከማንኛውም ስልክ፣ ጡባዊ ወይም ኮምፒውተር በቀላሉ የሚደረስባቸው ማድረግ የሚችሉበት ነጻ መንገድ ነው። በ15 ጊባ የGoogle ማከማቻ ይጀምሩ – ነጻ።

Mistake-free writing with Grammarly’s AI-powered writing assistant. add the extension to your browser . It is free https://www.grammarly.com/
Show all...
Write your best with Grammarly.

Grammarly makes sure everything you type is easy to read, effective, and mistake-free. Try it today:

#ጎግል ከበስተጀርባ እንዴት ይሰራል?/ How Google Works behind ?💚 ለመሆኑ ጎግል የምተፈልጉትን መረጃ ለማግኘት መፈለጊያ ቃላቶች(Query keyword) በጎግል ድህረ-ገፅ ላይ ስታስገቡ ግማሽ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ድህረ-ገጾችን (websites) አስሶ(using crawler) ምላሽ ይሰጣችኃል፡፡ ይህ እንዲሆን ጎግል ከበስተጀርባ ምን ይሰራል? ጎግል ከበስተጀርባ እጅግ ብዙ ስራዎችን ይሰራል፡፡ 💻በመጀመሪያ የተጠቃሚዉ መፈለጊያ ቃላቶች( users query) ጎግል መፈለጊያ ላይ አስገብቶ ሲፈልግ እነዚህ መፈለጊያ ቃላቶች ቀጥታ የሚሄዱት ከ 3 ሚሊዮን የሚበልጡ እጅግ የተራቀቁ(sophisticated) ዌብ ሰርቨርሰ(web servers) ኮምፒተሮች ነዉ፡፡ 💻ከዚያም ዌብ ስርቨሩ ይህነ ፍለጋ ወደ index server ኮምፒተሮች ይልካል፡፡ index server የሚባለዉ ልክ እንደ መጽሀፍ መጨረሻ index ያለ ሲሆን ሁሉንም website index አድርጎ የሚይዝ ሲሆን ቁጥራቸዉም ከ 1 ሚሊዮን በላይ የሚበልጡ index server ኮምፒተሮች አሉት፡፡ 💻የ ተጠቃሚዉን መፈለጊያ ቃላቶች( users query) የያዙ ድህረ-ገፆችን ( websites) ካወቁ በኃላ index server ወደ document server ኮምፒተሮች (which holds information about website) ይልካል፡፡ አነዚህ document server ኮምፒተሮች page rank የሚባል software ይጠቀማል፡፡ይህ ሶፍትዌር ድህረ-ገፆችን (websites) ለመፈለጊያ ቃላቶች እንደአስፈላጊነት እና ቀረቤታቸዉ ደረጃ(rank) ይሰራል፡፡ 💻ከዚያን በኃላ document server ሁሉንም የተዘጋጁ ድህረ-ገፆች እንደአስፈላጊነት(based on relevance ) ከአጫጭር ቁርጥራጭ (snippets) ጋር ለ ተጠቃሚዉ በ ጎግል ድህረ-ገፅ(website) ላይ ያቀርባል፡፡ታዲያ ይህ ሁሉ የሚከናወነዉ ግማሽ ሰክነድ ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ነዉ፡፡አይገርምም!!!. ምንጭ ፡ ሰሎሞን ሙሉጌታ ካሳ፣ግርምታ ሳይቴክ ሌሎች የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንዲደርስዎ በ Telegram ቻናላችን Utopia Technologies እና በ Facebook ፔጅችን Utopia Technologies ይከታተሉን ::
Show all...
Utopia Technologies

Utopia Technologies is a web design, web development and digital marketing technology startup, providing customer-oriented quality-driven web design and digital marketing strategies working to be the chosen for any business online presence.

#Welcome to Utopia technologies
Show all...
Go to the archive of posts
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.