cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ

#ወደ_ኤፌሶን_ሰዎች_ምዕ 4፥5 #አንድ ጌታ #አንድ ሃይማኖት #አንዲት ጥምቀት ከዅሉ በላይ የሚኾን በዅሉም የሚሠራ በዅሉም የሚኖር #አንድ አምላክ የዅሉም አባት አለ። ነገር ግን እንደክርስቶስ ስጦታ መጠን ለያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን። #ማንኛውም_አስተያየት_ሀሳብ 👉 @kasechtadese @yetwahdotemrtmaskemch

Show more
Advertising posts
14 699
Subscribers
-5024 hours
+1197 days
+60330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

01:01
Video unavailableShow in Telegram
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Show all...
0.47 KB
👉ለመመለስ✅
ቃለሕይወትን ያሰማልን በትክክል ተመልሷል ቅድስት መጥሮንያ ናት ::በረከቷ ይደርብን :: ጥያቄ ቁጥር 6 ይህችንም ቅድስት እናት ሌላ ሰው አስገድዶ ከባሏ ለያትና ከባሏ ጋር የነበራትን አንድነት አበላሸ። ያን ጊዜም ታላቅ ኀዘን በማዘን ተጸጸተች፣ መሪር ልቅሶንም አለቀሰች። በኋላም ልክ እንደ ቅድስት እንባ መሪና የወንድ ልብስ ለብሳ ስሟን ቴዎድሮስ ብላ መንኲሳ በጽኑዕ ገድል መጋደል ጀመረች። በዚህም ገድሏ የቀና ሰይጣን ተንኮል አበጀባት። በዚያ አካባቢ የምትኖር አንዲትን ብላቴና ከአንድ ሰው ጋር አመነዘረችና ፀንሳ ወንድ ልጅ ወለደች። ይህንም ቤተሰቦቿ ሲያዩ ማነው እንዲህ ያደረገሽ ቢሏት በዚያ ገዳም ያለው አባ ቴዎድሮስ ነው አለች ። እነርሱም ልክ እንደሰሙ ወደ አበምኔቱ ኼደው ልጁን ሰጡትና ኾነ የተባለውን ኹሉ ነገሩት። አበምኔቱም ቅድስቲቱ አስጠርቶ ለምን እንዲህ አደረግህ ብሎ ተቆጣት (ሴት መኾኗን አያውቅምና በወንድ ነው የጠራት) ፣ እርሷም አባቴ ማረኝ፣ ስቻለሁ ብላ ከእግሩ ወደቀች። አበ ምኔቱም ተቆጥቶ ልጁን ሰጣትና ከገዳሙ አስወጥተዋት ለሰባት ዓመታት ልጁን እያሳደገች ከአጋንንትም የሚደርስባትን ጽኑዕ ጸብዕ ኹሉ ታግሣ ቆየች። ኋላም ወደ ገዳሙ ከመለሷት ከጥቂት ጊዜ በኋላ መስከረም 11 ቀን አርፋለች ይህች ቅድስት እናት ማናት?! ዕለተ እረፍታቸውን የምንጠቁመው ሁላችንም ስንክሳር እንዲናነብ ነዉ
Show all...
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
Show all...
🔐1⃣
🔐2⃣
🔐3⃣
🔐4⃣
🔐5⃣
🔐6⃣
🔐7⃣
🔐8⃣
🔐9⃣
🔐0⃣
📡 በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥                ይ🀄️ላ🀄️ሉ         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥ 🔑 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘማሪዎች ውስጥ የማንን ዝማሬ ማግኘት ይፈልጋሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔴የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር ⚫️የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር ዝ?የቀዳሜጸጋ መዝሙር ⚫️የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር 🔴የኪነጥበብ መዝሙር ⚫️የይልማ ኃይሉ መዝሙር 🔴የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር ⚫️የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ እና      ወ.ዘ.ተ......         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥                ይ🀄️ላ🀄️ሉ         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥ 🛑እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን🛑 በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬         ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                   ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Show all...
👉ይ🀄️ላ🀄️ሉ👈
ቃለሕይወትን ያሰማልን በትክክል ተመልሷል ቅዱስ ሳዊርያኖስ ዘገብሎን ነዉ ::በረከቱ ይደርብን :: ጥያቄ ቁጥር 5, በእምነት ከማትመስላት አይሁዳዊት ቤት አገልጋይ ሆና ስትኖር እምነቷን ልታስቀይራት ብዙ ሞክራ አልሳካ ቢላት አሰሪዋ የገደለቻት በሃማኖቷ ጸንታ እምነቷን ጠብቃ ሰማዕትነትን የተቀበለች ይህች ቅድስት እናት ማናት?
Show all...
2
💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️
Show all...
🎧ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር🎧
📚የቅዱሳን ታሪክ📚
🎤ኦርቶዶክሳዊ ስብከት🎤
📖የመጻፍ ቅዱስ ታሪክ📖
💁‍♂ለሚያነሱት ጥያቄዎች መልስ⁉️
⛪️የ/ተ ክርስቲያን ነዋየ ቅድሳት⛪️
👳‍♂የአባቶች ምክር👳‍♂
😏ሁሉንም ለማግኛት👈
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
Show all...
🔐1⃣
🔐2⃣
🔐3⃣
🔐4⃣
🔐5⃣
🔐6⃣
🔐7⃣
🔐8⃣
🔐9⃣
🔐0⃣
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.