ቅኔ ለክርስቶስ
ወገኔ ተዘጋጅተሀል ኢየሱስ ይመጣል!! ኢየሱስ ይመጣል!! ኢየሱስ ይመጣል!! ተዘጋጅ ወንድሜ:እህቴ ተዘጋጁ መምጫዉ ቅርብ ነው ጥያቄ ካላቺሁ አናግሩኝ @Cj_youth
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
145
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
. የህይወት ምንጭ ኢየሱስ
አቤኔዘር ለገሰ | Live song
⏰14:24Min 📥 6.4MB
ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
▷t.me/amlikotube ◁
▷t.me/amlikotube ◁
የህይወት ምንጭ ኢየሱስ _ Abenezer Legesse .mp36.38 MB
. ውሰደው
ፌናን በፍቃዱ || New song
⏰ 5:55Min 📥 4.5MB
ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
▷t.me/amlikotube ◁
▷t.me/amlikotube ◁
ውሰደዉ _ Fenan Befkadu .mp34.54 MB
.ወዳንተ እሮጣለሁ - መስከረም ጌቱ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
◀️t.me/amlikotube ▶️
◀️t.me/amlikotube▶️
ወዳንተ_እሮጣለሁ_WEDANTE_EROTALEHU_New_Ethiopian_Gospel_song_low.mp34.95 MB
. ምስክር ነበረ
°°°°°°°°°°°°
ዘማሪት አዲስ አለም አሰፋ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
New Amazing Gospel Song
. ኢየሱስ ይመጣል
share▶️t.me/amlikotube◀️
ምስክር ነበረ.mp38.05 MB
የጥንት አምባ መዘምራን
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ "
➠ GENRE: Old Clip
➠ Quality: mp3
➠ 3:38
sʜᴀʀᴇ 🙏ᴊᴏɪɴ 🙏 sʜᴀʀe
t.me/amlikotube 👈
t.me/amlikotube 👈
እንኳን_ክርስቲያን_ሆንኩኝ_Enkuan_Christian_Honekugni_የጥንት_አምባ_መዘምራን360p.mp33.31 MB
ዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን ሊሊ
━━━━━━━━━━━━
➠ TITLE: "ለሰው አላወራም"
➠ GENRE: Old Clip
➠ Quality: mp3
➠ 3:36
sʜᴀʀᴇ 🙏ᴊᴏɪɴ 🙏 sʜᴀʀᴇ
t.me/Amlikotube 👈
t.me/amlikotube 👈
09.mp33.30 MB
. "እግዚአብሔርን መፍራት"
ሂሩት እና ዘሩባቤል || New Clip
🕑-7:26Min || 💾-6.7MB
Share 📲 Share 📲 Share
👉 t.me/amlikotube👈
👉t.me/amlikotube👈
እግ_ርን_መፍራት_ሂሩት_እና_ዘሩባቤል.mp36.70 MB
"ይህ ነው ፀሎቴ"
ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ
Amazing Live Worship
🎵Audio 4-MB-📥
s ◈JOIN◈
@@Amlikotube
@@Amlikotube
━━━━━━━━━━━━━━━━━
ይህ_ነው_ፀሎቴ_ይስሃቅ_ሰዲቅ_Yih_New_Tselote_by_Yishak_Sedik_Live_medium.mp34.26 MB
❗ደስታን አትቅጠራት❗
🔘 ሰይጣን የሆነ ቦታ ስንደርስ ፍፁም ደስተኛ እንደምንሆን ይነግረንና ያንን ቦታ ለመድረስ ያለ የሌለ አቅማችንን ተጠቅመን እንፍጨረጨራለን።
እንዴትም ብለን ወደ ቦታው ስንደርስ ግን ነገሩ እንደጠበቅነው ሳይሆን ይቀርና አደገኛ ድብርት ውስጥ እንገባለን።
ነገሩን ካገኘን በኋላ ካለው ደስታ ይልቅ ሳናገኝ በተስፋ እያለን የነበረው ደስታ በልጦ ይታየናል።
🔸ሳይጣን ሁል ጊዜ ነገ እንደምንደሰት የሚነግረን ዛሬ እንዳንደሰት ስለሚፈልግ ነው።
✍️ነገር ግን “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።” ፊል 4፥4
🔲 አስተውለን ካየን በዚህች ምድር "ምንም የሌላቸው ወይም መጠነኛ ኑሮ ይኖራሉ" ከሚባሉት አብዛኞቹ ደስተኛ፡ ተጫዋችና ከሁሉም ሰው ጋር በቀላሉ ተግባቢ ሰዎች ናቸው።
ሃብታም ተብለው የሚታወቁት ግን አብዛኞቹ ኮስታራ፡ ብስጩና ለመግባባት ሰው የሚመርጡ ናቸው።
እነዚህ ሃብት ያላቸው ሰዎች ደስታን አሁን የደረሱበት ቦታ ቀጥረዋት ነበር፤ ሲደርሱ ግን በጠበቁት ልክ አላገኟትም። በቀጠሩት ልክ አለማግኘታቸው ደግሞ ያላቸውንም ደስታ ያሳጣቸዋል።
🔴 "ብር ሳገኝ ቤትና መኪና፣ ሶፋና ፍሪጅ ገዛለሁ" ብለህ አስብ እንጂ "እደሰታለሁ" ብለህ አታስብ!
ደስታ በገንዘብ አይሸጥም። ገንዘብ ላለውም ሆነ ገንዘብ ለሌለውም የደስታ ዋጋ እኩል ነው።
ቤትና መኪና አንተ ውስጥ ስለሌሉ ለመግዛት ከፈለክ የግድ ገንዘብ ያስፈልግሃል።
ደስታህ ግን ያለው አንተ ውስጥ ነው። ያንን ደስታ ከውስጥህ አውጥተህ የሆነ ነገር ውስጥ አትደብቅ! (በሆነ ነገር ውስጥ ከደበቅክ መደሰት የምትችለው ያንን ነገር ስታገኝ ብቻ ነው።)
ሁሉ በውስጥህ ይዘህ ተደሰትበት!
🔶 ሰው እስከሆንክ ድረስ የፈለከውን አንዱን ስታገኝ ሌላውን መፈለግህ አይቀርም። "የስጋዬ ጥያቄ ሲቆም፡ የምፈለገውን ሁሉ ሳገኝ እደሰታለሁ" ብለህ አታስብ!
አንተ "ይህን ነገር ሳገኝ እደሰታለሁ" ብለህ ምታስበው ነገር ያላቸው ሌሎች አሉ፡ እነርሱም ግን ሌላ ጥያቄ ስላለባቸው ነገሩ ፍፁም ደስታን አይሰጣቸውም።
ስኬትን ፍለጋ በምታደርገው ጉዞ ደስታህን ይዘህ ተጓዝ!
እንጂ "እዛ ስደርስ እንገናኝ!" ብለህ አትቅጠራት!
በአለም ላይ ደስታን በማጣት ምክንያት በብዛት እራሳቸውን የሚያጠፉት ምንም ስለሌላቸው ጎዳና የወጡ ለማኞች ሳይሆኑ፡ ብዙ ሃብት ያላቸውና ከሌሎች ተለይተው ሚታዩ ሰዎች ናቸው።
ለመደሰት ያሰብከው ሁሉ እስኪሆንልህ አትጠብቅ! መችም አይሆንልህም።
የሆነ ነገር ስታገኝ የምትደሰተው የደስታ ልክ ያንን ነገር ስታጣው የምትከፋበትን ልክ ያሳያል። ስለዚህ ደስታህ በምታገኘው ነገር ልክ እንዳይሆን ተጠንቀቅ!
Share share share share share share
⛓️ t.me/amlikotube 👈⛓️
⛓️ t.me/amlikotube 👈 ⛓️
ቅኔ ለክርስቶስ
ወገኔ ተዘጋጅተሀል ኢየሱስ ይመጣል!! ኢየሱስ ይመጣል!! ኢየሱስ ይመጣል!! ተዘጋጅ ወንድሜ:እህቴ ተዘጋጁ መምጫዉ ቅርብ ነው ጥያቄ ካላቺሁ አናግሩኝ @Cj_youth
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.