cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Show more
Advertising posts
224 177
Subscribers
-13224 hours
+9 7477 days
+1 81430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል‼ <<ዜጎች በሕገ ወጥ ደላሎች ማታለያ ወደ ማይናማር እና ታይላንድ ከመጓዝ ሊታቀቡ ይገባል።ዜጎች ባልተረጋገጡ አማላይ ማስታወቂያዎች ጉዳት እየደረሰባቸው ነው።በጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን የዜጎችን ችግር ለመፍታት ጥረት እያደርገ ነው። ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎቹ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከተለያዩ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ነው።አሁንም ቢሆን ዜጎች በሕገ ወጥ ደላሎች ማታለያ ወደ ማይናማር እና ታይላንድ ከመጓዝ ሊታቀቡ ይገባል።>> አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዛሬ ከተናገሩት የተወሰደ https://www.facebook.com/share/p/F9gDrhQKUk8z68ry/?mibextid=oFDknk
Show all...
25👍 18👏 6🙏 5😱 4🕊 3🔥 2
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የዕውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል። 👉ታምራት ቶላ በማራቶን ብቸኛ ወርቅ በማስገኘቱ 2 ሚሊየን ብር ተሸልሟል። 👉 በውድድሩ የብር ሜዳሊያ ያስገኙት ትዕግሥት አሰፋ፣ ፅጌ ድጉማና በሪሁ አረጋዊ እያንዳንዳቸው 1 ሚሊየን ብር ተበርክቶላቸዋል። 👉በውድድሩ አንድ ወርቅ እና አንድ ብር ያገኙ አትሌቶች አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ተሸልሟል። 👉አሰልጣኝ ይረፋ ብርሃኑ የ800 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆኗል። 👉ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ ቀነኒሳ በቀለ፣ ኮማንደር ቶሌራ ዲንቃና ለሜቻ ግርማ አሰልጣኝ ሀጂ አዴሎ፣ ረዳት ኮሚሽነር ሁሴን ሼቦ ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል።
Show all...
👍 46😁 19 12👏 8😢 1👌 1
Update አዜብ ተለቃለች‼ ደራሲ አዜብ ወርቁ ዛሬ ረፋድ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውላ ቃል ከሰጠች በኋላ ምሽት በዋስ መለቀቋ ተሠምቷል። አዜብ ሰሞኑን በጫካ ፕሮጀክት ምክንያት ስለሚነሱ ነዋሪዎች አንድ ፅሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም። ===================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Show all...
Wanaw Media ዋናው ሚዲያ

በቅንነት Subscribe ያድርጉ።ስለኢትዮጵያ አንድነት በታማኝነት መረጃ የሚቀርብበት ቻናል ነው።ለአስተያየትና ጥቆማ ±251972338000 ✔ለማጠናከር CBE 1000204986138

👍 50 8🔥 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
" ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚደረጉ የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን በቅርበት ትከታተላለች አስፈላጊ በሆነበት ጊዜ ተገቢውን ምላሽ ትሰጣለች " - ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ዛሬ መግለጫ ሰጥተው ነበር። በመግለጫቸው ፥ " የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ለጎረቤት ሀገራት ልዩ ትኩረት ይሰጣል " ሲሉ ጠቁመዋል። " ኢትዮጵያ መርህን መሠረት ያደረገ በበጎ መንፈስ የተቃኘ ዘላቂ ዲፕሎማሲ ላይ አተኩራ ትሰራለች "ም ብለዋል። " የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የትርምስ ማዕከል ለማድረግ የሚደረግ እንቅስቃሴም ሊቆም ይገባል " ሲሉ አሳስበዋል። ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚደረጉ የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን በቅርበት እንደምትከታተልና አስፈላጊ በሆነበት ጊዜም ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጥ ገልፀዋል። አምባሳደር ነቢያት ፥ ከአውሮፓ ህብረት፣ ከአሜሪካ: ከተመድ ልዩ መልዕክተኞች ጋር ውይይቶች መካሄዳቸውን ጠቁመዋል። " ለሁሉም መልዕክተኞች ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት የሰፈነበት ሆኖ የኢኮኖሚ ሽግግር እንዲኖር ለማድረግ የምታደርገውን ጥረት ላይ ማብራሪያ ተሰጥቷል " ብለዋል። #EPA
Show all...
👍 41 7😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ደራሲ አዜብ ወርቁ ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሏ ተሰምቷል። አዜብ ሰሞኑን በጫካ ፕሮጀክት ምክንያት ስለሚነሱ ነዋሪዎች አንድ ፅሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም።
Show all...
😱 74👍 57 11😐 5🤔 4🥴 4🔥 3
አንድ እናት በ42 ዓመት ዕድሜያቸው አራት ህፃናትን በሰላም ተገላገሉ። ወይዘሮ አደባባይ የሺነህ 42 ዓመት ዕድሜያቸው በፓዊ አጠቃላይ ሆስፒታል አራት ህፃናትን በሠላም ተገላግለዋል። ሶስት ወንድና አንድ ሴት በድምሩ አራት ህፃናትን በሰላም የተገላገሉት እናት የአሁኑን ጨምሮ ለስድስተኛ ጊዜ ነው የወለዱት። የተወለዱት አራት ህፃናትም በአሁኑ ሰዓት ሰባት ወራት ጊዜያቸው ሳይደርስ የተወለዱ ስለሆነ በህፃናት ፅኑ ህሙማን ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛሉ ተበልሏል። በአሁኑ ስዓት በሙሉ ጤንነት እንደሚገኙ የገለጹት ወላጅ እናት በሰላም እንድትገላገል ለረዷት ለሆስፒታሉ የህክምና ባለሙያዎችና የፓዊ ወረዳ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ላደረጉላቸው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ዘገባው የፓዊ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ነው።
Show all...
👍 73 12🙏 10👌 3😱 2
መረጃውን ለመንገዱ ተጠቃሚዎች አድርሱት ከጋንቤላ አዲስ አበባ የሚወስደው የአስፋልት መንገድ በቡኖ በደሌ ዞን ደዴሳ ወረዳ፣ ማሳራ ቀበሌ የመሬት መንሸራረት በማጋጠሙ አስፓልቱ ተቆርጧል። በዚህም ምክንያት የትራፊክ እንቅስቃሴ መቋረጡን ኦቢኤን ዘግቧል። ======================= ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Show all...
👍 58 7😱 3 1🔥 1🥰 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የኦሎምፒክ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴን አገደ መስከረም 8 2017 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 333122 የዋለው ችሎት በይግባኝ ባዮች በእነ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ (4 ሰዎች) እና መልስ ሰጪ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ (5 ሰዎች) ጉዳይ የተመለከተው ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ባዮች በዋናነት ያነሱት 👉ግንቦት 5 2016 እና ሰኔ 4 2016 የተከናወኑ ህገወጥ የጠቅላላ ጉባኤ እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ እንዲታገድ 👉 የህዝብ እና የሀገር ሀብት እንዳይባክን ከደመወዝ ክፍያ ውጪ የባንክ አካውንት እንዲታገድ ጠይቀዋል የይግባኝ መነሻቸውን ፍርድ ቤቱ የመረመረ ሲሆን አመልካቾችና ጠበቆች በሰጡት ምልሽ በዋናነት ህግና ስርዓት ተከብሮ ተቋሙን የመታደግ አላማና ወደነበረበት ከፍታ ለመመለስ ከመሻት የመነጨ ፍላጎት እና ቁጭት እንጂ የጥቅምም ሆነ የስልጣን ፍላጎት እንደሌላቸው ለፍርድ ቤት አስረድተዋል፡፡ ከስራ አስፈፃሚዎች ነውጠኝነትና ለስርዓትና ለህግ ያለመገዛት አዝማሚያ በስራ ማስኬጃ ሰበብ ብክነት እንዳይኖር እንዲሁም በሪፎርም በሚል ምክንያት የታቀዱ ብክነቶች ስለመኖራቸው መረጃ ስላለን ፍርድ ቤቱ አካውንቱን እንዲያግድ ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀብሎ ትእዛዝ ለባንኮችና ለዋና መስሪያ ቤቱ የእግድ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡ ሌላኛው ትእዛዝ ለኢ.ፌ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በቀን 04/10/2016 ዓ.ም የተደረገው ምርጫ የታገደ መሆኑን እንዲያውቁና እግዱን እንዲፈፅሙም ታዟል፡፡ የመልስ ሰጪዎችን ምላሽ ለመስማት ለመስከረም 20/2017 ፍርድቤቱ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
Show all...
👍 88 9👏 8🙏 7🔥 3🥰 3😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ዛሬ መግለጫ ሰጥተው ነበር። በመግለጫቸው ፥ " የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ለጎረቤት ሀገራት ልዩ ትኩረት ይሰጣል " ሲሉ ጠቁመዋል። " ኢትዮጵያ መርህን መሠረት ያደረገ በበጎ መንፈስ የተቃኘ ዘላቂ ዲፕሎማሲ ላይ አተኩራ ትሰራለች "ም ብለዋል። " የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የትርምስ ማዕከል ለማድረግ የሚደረግ እንቅስቃሴም ሊቆም ይገባል " ሲሉ አሳስበዋል። ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚደረጉ የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን በቅርበት እንደምትከታተልና አስፈላጊ በሆነበት ጊዜም ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጥ ገልፀዋል። አምባሳደር ነቢያት ፥ ከአውሮፓ ህብረት፣ ከአሜሪካ: ከተመድ ልዩ መልዕክተኞች ጋር ውይይቶች መካሄዳቸውን ጠቁመዋል። " ለሁሉም መልዕክተኞች ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት የሰፈነበት ሆኖ የኢኮኖሚ ሽግግር እንዲኖር ለማድረግ የምታደርገውን ጥረት ላይ ማብራሪያ ተሰጥቷል " ብለዋል። #EPA
Show all...
🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኖቢ ከምፕሌክስ NOBI COMPLEX ሽያጭ ተጀምሯል‼ መሃል ከተማ ልደታ መናፈሻ አጠገብ ሙሉ በሙሉ ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመት ቤቶች ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች (Full Finshed) • የእያንዳንዱ ወለል ከፍታ ከ3 ሜትር በላይ • ሌት ተቀን የማይቋረጥ ጀኔሬተርና የከርሰ ምድር ውኃ • 24 ሰዓት ጥበቃ ፣ ካሜራና የእሳት አደጋ መከላከያ • በቂ የመኪና ማቆሚያ ቤዝመንት • 2 ዘመናዊ ሊፍቶች ሽያጭ ተጀምሯል የቤትዎን ዲጂታል ካርታና ቁልፍ እጅ በእጅ ወይንም በባንከ ብድር ይረከቡ ይደዉሉ👇 +251938333355 +251938333377 ይፃፉ👇 [email protected] ኖቢ ኮምፐሌክስ
Show all...
👍 16 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.