cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

21ኛው Century መልዕክት

" ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤..." 1ጴጥ 4፣11። ⚜️ ኢየሱስ ይወደናል❤ ለጥያቄ እና አስተያየት 👉 @CHRISTIAN_NEGN1 ተጠቀሙና አድርሱኝ! ወዳጆን መጋበዝ አይርሱ ሃቅ ሃቁ ይፃፋል🙏

Show more
Advertising posts
12 104
Subscribers
+4924 hours
+2337 days
+65630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk https://t.me/addlist/RTZLA-fPJHEyOTFk wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
👌እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም🙅‍♂
Show all...
2
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
❤🌍በ ቴሌግራም በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ቻናል ልጠቁመችሁ እኔም ወድጄዋለሁ ❤❤ ከታች ክፈት ያምለውን በመጫን ይግቡ  Free promotion የምትፈልጉ አነግሩኝ 👉@seer_lewi 👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🚫✅ክፈት 🎁❇️
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
Show all...
Click Here
🙌እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የተበሉብን አመታቶች ይበቁናል፤ ደግሞም አባ! እንደሚገባ ኑሩ ብለሄን ብዙ አመታት እንደሀሳብህ አልኖርንም። የሚያስፈልገው አንድ ወይም ጥቂት ነገር ሆኖ እኛ ብዙ ባከንን። ጠላት ጉልበት ስጨርሰን አላስተዋልንም አሁን ግን ይበቃናል መልሰን። በኢየሱስ ክርስቶስ ስም🙏 ሆሴዕ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ኤፍሬም ከአሕዛብ ጋር ተደባለቀ፤ ኤፍሬም እንዳልተገላበጠ ቂጣ ነው። ⁹ እንግዶች ጕልበቱን በሉት፥ እርሱም አላወቀም፤ ሽበትም ወጣበት፥ እርሱም አላወቀም። 💥ለአንድ ሰው👍
Show all...
6
<<ቢዚ አትሁን>> ለፈጣሪ ጊዜ መስጠት ያለብን ከተረፈው ሳይሆን ካለን እና ከተጨናነቀው ጊዜያችን ነው። ለአለም ነገር ጊዜን ዳጎስ አርገን እየሰጠን ለምን ለፈጣሪ እንነፍጋለን። እኔ እኮ ግርም ነው እሚለኝ🤔ቆይ ግን ለፈጣሪ ጊዜ ባለመስጠት ውስጥ የሚጎዳው ማነው☺ ፈጣሪ? አይሆንም! አንተ ነህ እንጂ። እግዚአብሔር ትናንትናም ዛሬም እስከ ለዘለዓለም ያው ነው። ወገኖቼ አንሳሳት፤ ጊዜ ለፈጣሪ የምንሰጠው ለራሳችን ስንል ነው። ቢዚ  እንድንሆን የቢዚነት ጊዜን ለሰጠን፣ ቢዚ ከሆነው ጊዜያችን ለእርሱ የሚመጥን ጊዜ እንስጥለት። N.B:-ባንሰጠውም ለእርሱ ምንም አይጎድልበትም እሺ! ለራሳችን ነው! ጨው ለራሷ ስትል...አሉ!
Show all...
👍 5 3
Photo unavailableShow in Telegram
እንደዚህ አይነት profile picture በወንድ እና በሴት ይፈልጋሉ?🙌
Show all...
🥰 1
🤗አዎ🤗 በወንድ
🤗አዎ🤗 በሴት
🤗አይ🤗 ይቅርብኝ
በምን አይቅኑ እንጂ ለእግዚአብሔር በምን እንዲቀኑ እመሰክርላቸዋለሁ?Anonymous voting
  • በሐብት
  • በክብር
  • በእውቀት
  • ሁሉም
0 votes
👍 2
ከእምነት የሆነውን ፅድቅ ያገኙ እነ ማን ናቸው?Anonymous voting
  • እስራኤላውያን በሙሉ
  • ሌዋውያን
  • የካህናት አለቆች
  • ጽድቅን ያልተከተሉት አህዛብ
0 votes
👍 4
የሚያምኑ ሁሉ ይፀድቁ ዘንድ ክርስቶስ የህግ ምንድነው ይላል?Anonymous voting
  • ፍፃሜ
  • ሥርዓት
  • ዋና
  • ክብር
0 votes
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.