Yene gezat😍
Now i like it Be groupu yeteleyayu 👉tereka/leboled . 👉 photo😁 👉astemari xeksoce 👉aznagn video 👉astemari xehufoce 👉keldoce.. Feta belulgn😉cgr kale @yene_elhu
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
➳ቢክራነት(ልጃገረድነት)እና ሴት እህቶቻችን
﷽
አሁን ላይ ቢክራ ( ልጃገረድ ) እንስቶች እንደ ዳይኖሰር ከምድረ ገፅ ከጠፉ ሰነባብተዋል የሚል ወሬ በረጅሙ ይናፈሳል ፡፡ ተጨባጩን ያስተዋሉ ደግሞ " የለም , ሙሉ ለሙሉ እንኳ አልጠፉም ፡፡ ባይሆን እንደኛዎቹ ዋልያዎች ብርቅዬ ናቸው " ሲሉ ይደመጣሉ ፡፡
የሆነው ሆኖ ሴቶቻችን ከዚህ በፊት የሚታወቁበት ቁጥብነትና ጨዋነት ርቋቸዋል ፡፡ በምትኩ ስርዐት አልበኝነትን መርጠው የማንም መጫወቻ እየሆኑ ነው ፡፡
ከአለባበስ ጀምሮ አካሄዳቸውንና የአነጋገር ስልታቸውን ያስተዋለ ጥሩ ተጨባጭ ላይ እንዳልሆኑ ይገለጥለታል ፡፡ ካፊሯ ላይ የማይስተዋለውን ደማማቅ ቀለማትና ሙሉ የሰውነት ቅርፅን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ቀሚስ ለብሳ አውራ ጎዳናውን የምታዥጎደጉደው የኛው እህት ነች ፡፡
አይደለም እንዴ ?
( ዋ ! አይደለም ብለህ ትዋሽና በብሎክ እንዳላሰናብትህ )
ወሏሂ ግን ሴቶችዬ በጣም እኮ ነው ያበዛችሁት ፡፡ አልታወቃችሁም አይደል ?
እንደው ጉዳችሁን እዚህ ህዝብ ፊት አልዘረግፈውም እንጂ በጣም መስመር ስታችኀል ፡፡
'
ከዚህ በፊት ቢክራነት ( ልጃገረድነት ) ትልቅ ክብር ነበረው ፡፡ እርሱን ለመጠበቅና በተገቢው ቦታ ለማኖርም ትልቅ ተጋድሎና ትንቅንቅ ይደረግ ነበረ ፡፡ አሁን ግን አንዲት እንስት ቢክራነቷን በሶስት ኪሎ ስኳር እንዳትቀይር ሁላ ይስሰጋል ፡፡ በቃ እንደውም አንዳንድ ቦታዎች ላይ ቢክራነት እንደፋርነት ሁላ እየተቆጠረ ነው ፡፡ አጂብ !
ታላቋን የምዕመናት ሞዴል የዒሳ ዐለይሂ ሰላም እናት የሆነችው መርየም ዐለይሃ ሰላም ዝንተ ዐለም በቁርዐን ስትወደስ የምትኖረው ቢክራ ስለነበረች እንጂ ከቶስ ሌላ ለምንድነው ?
ጌታችን አልሏህ ﷻ መርየም ዐለይሃ ሰላምን አስመልክቶ በተከበረው ቃሉ ( ቁርዐን ) እንዲህ ሲል እስከ ዕለተ ቂያማ የሚዘከርን ውዳሴ አውርዶላታል
'
وَإِذْ قَالَتِ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ يَٰمَرْيَمُ إِنَّ ٱللَّهَ ٱصْطَفَىٰكِ وَطَهَّرَكِ وَٱصْطَفَىٰكِ عَلَىٰ نِسَآءِ ٱلْعَٰلَمِينَ
.
መላእክትም ያሉትን ( አስታውስ ) ፡፡ « መርየም ሆይ ! አላህ በእርግጥ መረጠሽ ፡፡ አነጻሽም ፡፡ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ ፡፡ »
ሱረቱ አል ዒምራን 42
'
እነዚህ " ፋራ " ባይ ሰገጤዎች ያልተረዱት አንድ ትልቅ ቁም - ነገር አለ ፡፡ እርሱም ዛሬ ላይ ቢክራነቷን ጠብቃ የጨዋነት አክሊልን የሙጥኝ ያለችው እህት ልክ እንደሌሎቹ " አተራማሽ " እንስቶች የፈለገችውን ማድረግ ትችላለች ፡፡
አትችልም ?
ቀላል እኮ ነው ፡፡ ነገር ግን ያቺ ክብሯን ለማንም ወፈፌ ሲሳይ ያደረገችው እህት ግን ዳግም ክብሯን ልመልስ ብትል ሰማይ ትቧጥጣታለች እንጂ #ሙስተሂል ነው ፡፡
እና ታድያ ፋራው ማን ነው ?
'
እህ .... ቢክራ ሆኜ ምን አደርግበታለሁ ( ? ) ካልሽ , ያልገባሽ ሌላ ተጨማሪ ትልቅ ቁም ነገር አለ ማለት ነው ፡፡ እርሱም , አብዝሃኛው የሙስሊም ወንዶች ለቢክራነት የሚሰጡት ትኩረት በጣም የተለየ ነው ፡፡ ምንም እንኳ ከዚህ ቀደም የስድስት እንስትን ቢክራነት የገረሰሰ ቢሆንም ትዳር ሲያስብ ግን ማንም ያልተጨማለቀባትን ንፁኀን ቢክራዋን ይመኛል ፡፡ ለምን ( ? ) ስትዪው .... ኧረ ማንም የተጨማለቀባትን እኔ ምን ልትሰራልኝ ብሎ በድፍረት ይመልስልሻል ፡፡
በአጭሩ ምን ልልሽ ፈልጌ መሰለሽ .. ቢክራነትሽን እንደ ቀልድ ካስረከብሽ በኀላ የትዳርሽ ጉዳይ ፍፁም አሳሳቢ ይሆናል ፡፡ ውጫዊ ገፅታሽን ተመልክቶ ለትዳር ሲመለምልሽ በመጀመሪያ የሚጠይቅሽ ቢክራነትሽን ነው ፡፡
ባለማወቅም ሆነ በማወቅ ይህን ቢክራነት ካጣን ለሚመጣው ወንድ
ለትዳር ያለውን ነገር በግልጽ መነጋገር
መልካም ነው።
ቢክራ ነኝ ብዬ ሸውጄ አገባዋለሁ ... ብለሽ እንዳታስቂኝ ፡፡ እህቴ ስንቶች ይህንን የጅል ቀመር ተጠቅመው አበሳቸውን እያዩ መሰለሽ ፡፡ ቢክራ መሆኗን ተናግራ ከተጋባች በኀላ ባል ሆዬ ፈልጎ ሲያጣ ሚስት ላይ ከፍተኛ ጫናና የጥላቻ ስሜት ማንፀባረቅ ይጀምራል ፡፡ ባገኘው አጋጣሚም ሞራሏን የሚያደቅበትንና ቂሙን የሚበቀልበትን ሁኔታዎች ያመቻቻል ፡፡ እንደውም አንዳንዱ በዚያው የመጀመሪያ የጫጉላ ምሽት " አይንሽን ላፈር ካጠገቤ ዞር በይ " ይላል።
አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን
መልካምን ነገር ከሚያወሩት ሳይሆን
ከሚተገብሩት ያርገን።
https://t.me/Al_Islam_Media_Et
00:18
Video unavailableShow in Telegram
መልካም ቀን🥺🥰 #ሼር❤️
For more vids JOIN @MuslimCoupleVids
1.77 MB
00:15
Video unavailableShow in Telegram
😍🥺🥰 #ሼር❤️
For more vids JOIN @MuslimCoupleVids
2.44 MB
Photo unavailableShow in Telegram
✨✨በነገው ዕለት አይቀርም✨✨
አዎ እደግመዋለሁ
🔥🔥በነገው ለት አይቀርም ❤️🔥❤️🔥
በጎሮ ትምህርት ቤት መምህራንና ተማሪዎች በጋራ በመተባበር በአይነቱ ልዩ የሆነ እስካሁን በጓሮ history ውስጥ እና geographical map 😅 ውስጥ ከተዘጋጁት ዝግጅቶች በአይነቱ ለየት ያለ የመለያ ፕሮግራም ለ ሁሉም class ተዘጋጅቶላችኋል እናም ሁላችንም በነገው ለት ማለትም ሰኞ በጎሮ
ሁለተኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ግቢ አዳራሽ ውስጥ ባዘጋጀነው
¤የሙዚቃ ዝግጅት 🎶🎶
¤የተለያዩ የዳንስ ስራዎች 🕺🕺
¤እንዲሁም ደሞ ልዩ የሆኑ አዝናኝና እናንተንም አሳታፊ በሆኑ ጌሞች
ለማዝናናት ዝግጅታችንን ጨርሰናል
😌መግቢያ በነፃ😌
መቅረት ክልክል ነው
gildo kasa and sancho gebere will be there
እንዲሁም ይሄንን channel share እና join በማድረግ ትብብራቸውን አሳዩን https://t.me/starzera
ለ በለጠ መረጃ @Unfeazed ወይንም @gentleman9528
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ውድ የአንድ ለሁሉ የእርዳታ ተከታታዮች እና የጎሮ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ቀናትም ወደ ሳምንት ሳምንቱም ደሞ ወደ ወራት ተቀየረው የትምህርት ማብቂያ ጊዜ ላይ ደርሰናል እሷንም በማስመልከት የአንድ ለሁሉም የበጎ አድራጎት ማህበር የዓመቱን የተማሪዎች የመለያያ ፕሮግራም አዘጋጅተናል ገቢውም ለተቸገሩ ወንድም እህቶቻችን ተማሪውች እንዲውል በማሰብ በቀን 27 2010-2014 የመለያያ እና የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅተናል በዕለቱም
በሙዚቃ
ቲያትር
dance (ዳንስ)እና በተለያዩ አዝናኝ ዝግጅቶች ጋር እንጠብቆታለን በ እለቱም ጊልዶ ካሳ እና ሳንቾ ገብሬ ይገኛሉ
እንዲሁም ይሄንን channel share እና join በማድረግ ትብብራቸውን አሳዩን https://t.me/starzera
ለ በለጠ መረጃ @Unfeazed ወይንም @gentleman9528
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.