cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሠረገላ ገበያ/SeregelaGebeya

https://seregelagebeya.com/ የተሰኘ ትልቅ አላማ ይዞ በመነሳት በፍጥነት የሚንቀሳቀሱ የፍጆታ ዕቃዎችን (FMCG) ማለትም አስቤዛ፣የቤት እና የግል ንፅህና መጠበቅያ እና በተጨማሪም የቤት ውስጥ እና የመኝታ ቤት እቃዎችን ቀጥታ ካምራቾች በመረከብ በቀጥታ በመሸጥና በማከፋፈል ብዙዎች ማጀት ሞልቷል::

Show more
Advertising posts
823
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ለተማሪ ልጆችዎ ሳንድዊች ቢሉ ቶስት፣ ቺፕስ ቢሉ ዋፍል የመረጡትን በቀላሉና በፍጥነት የሚሰራ ጣፋጭ ቁርስ እንዲሁም መክሰስ ለመስራት የሚያገለግሉ ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የማብሰያ እቃዎችን ይዘዙን፡ በነጻ ትራንስፖርት ያዘዙን ድረስ ይዘን ከተፍ እንላለን። ለማዘዝ 👇👇👇👇👇👇👇 ድረ-ገፃችን🌐https://seregelagebeya.com/categories አልያም 📞7878 አጭር የስልክ ቁጥራችን ላይ ይደውሉ!! 📱የሞባይል መተግበሪያውን 👉 ከጎግል ፕሌይ ስቶር https://bit.ly/3YNlBR8 ወይም ከአፕ ስቶር https://shorturl.at/fpUVw ያውርዱ። #SeregelaGebeya #ሠረገላገበያ #sandwichmaker #breakfastmaker
Show all...
00:07
Video unavailableShow in Telegram
🧽የቤት፡ የልብስ እና የምግብ እቃዎችን 🍴ጽድት የሚያደርጉ ልዩ ልዩ የንጽህና መጠበቂያ እቃዎችን ከሠረገላ ገበያ ያገኛሉ። 🧹የመሬትና የመስታወት መጥረጊያ🪠፣መወልወያ፣ደረቅ፡ ፈሳሽና የዱቄት ሳሙናዎች🧴 እንዲሁም የ እቃ ማጠቢያ እቃዎችን🧤 📲ይዘዙን፡በነጻ ትራንስፖርት🚖 ቤትዎ ድረስ እናደርሳለን። የሚፈልጓቸውን የጽዳት እቃዎች በድረ-ገፃችን🌐https://seregelagebeya.com/categories በመምረጥ ይዘዙን!  አልያም 📱የሞባይል መተግበሪያውን  ያውርዱ።  ለማንኛውም ጥያቄና መረጃ ለመጠየቅ 📞7878 አጭር የስልክ ቁጥራችን ላይ ይደውሉ!! #SeregelaGebeya #CleaningSolution  #CleaningMaterials
Show all...
1.06 MB
👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የሠረገላ ገበያ ደንበኞቻችን እንኳን ለ1499ኛዉ የነቢዩ መሀመድ የመዉሊድ በአል በሠላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን! መልካም የመውሊድ በዓል! #SeregelaGebeya #Mewulid
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ተማሪዎች ዝግጁ ናችሁ? ወላጆችስ? የትምህርት መሳሪያዎቻቸውን አሟልተውላቸዋል? ከሠረገላ ገበያ የተዘጋጀውን ከደብተር ጀምሮ ሙሉ የተማሪዎች የጽህፈት መሳሪያዎችን ጥቅል ከ2,044ብር ጀምሮ ይግዙላቸው፤ በነጻ ትራንስፖርት ቤትዎ ድረስ እናደርሳለን። ለማዘዝ 👇👇👇👇👇👇👇 ድረ-ገፃችን🌐https://seregelagebeya.com/categories  አልያም 📞7878 አጭር የስልክ ቁጥራችን ላይ ይደውሉ!! 📱የሞባይል መተግበሪያውን 👉 ከጎግል ፕሌይ ስቶር https://bit.ly/3YNlBR8 ወይም ከአፕ ስቶር https://shorturl.at/fpUVw ያውርዱ። #SeregelaGebeya  #backtoschool2024 #ሠረገላገበያ #StationarySupplies
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🌼ለውድ ደንበኞቹ 📅ከዘመን ዘመን እየተሻገረ ግብይትን ቀላልና ቀልጣፋ ያደረገልዎ ሠረገላ ገበያ እንደተለመደው 🌼በ2017ዓ.ም  ጊዜዎትን ቆጥበው ጥራት ያላቸዉን እቃዎችን በቅናሽ ይሸምቱ🛍 ይላል። 🛒ይዘዙን፤ ቤትዎ ድረስ🆓🚕 በነፃ ትራንስፖርት ከተፍ!!! ለማዘዝ 👉 📲የሞባይል መተግበሪያውን  በማውረድ አልያም ድረ-ገፃችንን 🌐 https://seregelagebeya.com/ ይጎብኙ! ለማንኛውም ጥያቄ 📞7878 አጭር የስልክ ቁጥራችን ላይ ይደውሉ!! #SeregelaGebeya #ሠረገላገበያ #እንቁጣጣሽ #ConvenienceShopping
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼🌼 አዲሱ ዓመት ያሰብነው የምናሳካበት የፍቅርና መተሳሰብ: ይቅርታና ሠላም የሠፈነበት የጤናና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ሠረገላ ገበያ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን። መልካም አዲስ ዓመት! #SeregelaGebeya #ሠረገላገበያ #እንቁጣጣሽ #አውዳመት
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼አዲስ ዓመትን ከሠረገላ ገበያ በሚሸምቷቸው🛍 እቃዎች ያድምቁት!!!🍾 📍ሠረገላ ገበያ ድካምና ጊዜዎን ቆጥበን 🍗የተገነጣጠለ ዶሮ፡ ቋንጣ፡ 🥮የዳቦ ዱቄት፡ ያለቀለት ነጭና ቀይ ጤፍ፡ፈንዲሻ🍿የቅቤ ማንጠሪያና የወጥ ማጣፈጫ ቅመማቅመሞችንና ማንኛውም ለበዓል ዝግጅት የሚሆኑ ግብአቶችን እንዲሁም ቤትዎን በአዳዲስ እቃዎች መሙላት ካስፈለግዎትም ይዘዙን 📲፡ቤትዎ ድረስ በነፃ ትራንስፖርት 🚖እናደርሳለን። ለማዘዝ 👉 📲የሞባይል መተግበሪያውን  በማውረድ አልያም ድረ-ገፃችንን 🌐 https://seregelagebeya.com/ ይጎብኙ! ለማንኛውም ጥያቄ 📞7878 አጭር የስልክ ቁጥራችን ላይ ይደውሉ!! #SeregelaGebeya #ሠረገላገበያ #እንቁጣጣሽ #አውዳመት
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለይሸታል ዶሮ ዶሮ 🍗🍗🍗 ይሸታል ዶሮ ዶሮ የማሚዬ ጓሮ......🪿🪿 🍗🍗🍗የበዓል ድባብን የሚያመጣልን ክሽን ያለ የዶሮ ወጥ መስሪያ  በማይታመን ዋጋ  የተከተፈ የአበሻ ዶሮ(Sliced) በ 146.5 ብር ብቻ 💵 እንዲሁም የተገነጣጠለ ሙሉ የአበሻ ዶሮ በ 535 ብር ብቻ ጥራቱን በጠበቀ አያያዝ እና በነፃ ትራንስፖርት 🚕 ባሉበት እናደርሳለን!! ለማዘዝ 👉 📲የሞባይል መተግበሪያውን  በማውረድ አልያም ድረ-ገፃችንን 🌐 https://seregelagebeya.com/ ይጎብኙ! ለማንኛውም ጥያቄ 📞7878 አጭር የስልክ ቁጥራችን ላይ ይደውሉ!! #SeregelaGebeya #ሠረገላገበያ #እንቁጣጣሽ #አውዳመት 
Show all...
👍 2🌭 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼🌼🌼 እንቁጣጣሽ እንኳን መጣሽ🌼🌼🌼 እንኳን ለ2017ዓ.ም አዲስዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ሠረገላ ገበያ ለበዓል ግብይትዎ ሁሉንም አሟልቶ ሳይጨናነቁ ከኛ ጋር እየሸመቱ አዲሱን ዓመት ዘና ብለው ይቀበሉ ይላችኋል ። በዓልን በዓል መስሎልን ደመቅመቅ ብሎ ለመዋል፣ የምግብ አዘገጃጀትን የሚያቀሉ እንዲሁም አሮጌ የምግብ ማብሰያ እቃዎችን በአዲስና ዘመናዊ እቃዎች ለመቀየር ላሰባችሁ ሁሉንም እንደየፍላጎታችሁ በሠረገላ ገበያ  ይገኛሉ! ለማዘዝ 👉 📲የሞባይል መተግበሪያውን  በማውረድ አልያም ድረ-ገፃችንን 🌐 https://seregelagebeya.com/ ይጎብኙ! ለማንኛውም ጥያቄ 📞7878 አጭር የስልክ ቁጥራችን ላይ ይደውሉ!! #ሠረገላገበያ #EthiopianNewYear   #KitchenUtensilsForSale #እንቁጣጣሽ
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👩-ለላጤ👨🏽‍🦱 ህይወት ተስማሚ የሆነው እቃ የትኛው ነው? ሁሉም ኑሮን ያቀላል ካላችሁም ሁሉም አለን!!! ይዘዙን፣ቤትዎ ድረስ በነጻ ትራንስፖርት እናመጣለን!! የሠረገላ ገበያን የሞባይል መተግበሪያ ከጎግል ፕሌይ ስቶር https://bit.ly/3YNlBR8 ወይም ከአፕ ስቶር https://shorturl.at/fpUVw በማውረድ ወይንም የመገበያያ ድረገጻችንን 🌐 https://seregelagebeya.com/categories በመጎብኘት ያስፈለግዎትን በሙሉ ይገብዩ!! ለማንኛውም ጥያቄ 📞7878 አጭር የስልክ ቁጥራችን ላይ ይደውሉ!! #SeregelaGebeya #Juicermachine #ConvenienceShopping
Show all...
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.